Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  በኦሮሚያ ያለፈቃድ ምርጫ እንዲካሄድ ያደረጉ በህግ ይጠየቃሉ፤የ100 ምርጫ ጣቢያዎች ድምጽ ውድቅ ሆነ
News

በኦሮሚያ ያለፈቃድ ምርጫ እንዲካሄድ ያደረጉ በህግ ይጠየቃሉ፤የ100 ምርጫ ጣቢያዎች ድምጽ ውድቅ ሆነ

Ethioreview newsEthioreview news—June 24, 2021
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

“በኦሮሚያ ክልል ነገሌ ግድፈት ተፈፅሟል፤ ምርጫ ክልሉ በህትመት ችግር ምርጫ እንዳይካሄድ ቢወሰንም በምርጫ ክልሉ 100 የምርጫ ጣቢያች ድምፅ ተሰጥቷል” ያሉት ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ፣ ድምፁ ሙሉ ለሙሉ ውድቅ እንደሚሆንና የቦርዱን ውሳኔ ችላ በማለት ድምፅ ያሰጡት በህግ እንደሚጠየቁ አመለከቱ። አተቃላይ ውጤት ይፋ ለማድተግ ድምጽ እየተቆተረ መሆኑንንም ገልጸዋል።

ይህ የተገለጸው በኢትዮጵያ በአብዛኛው የምርጫ ክልሎች ከጣቢያዎች የተሰበሰበውን ድምፅ የመደመር ስራ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ ባስታወቁበት ወቅት ነው። ሰብሳቢዋ በ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ አጠቃላይ ሂደት ዙሪያ መግለጫ ሲሰጡ በአማራ ክልል ድል ይብዛ 11 ምርጫ ጣቢያዎች እንዲሁም በአፋር ደሎን የምርጫ ክልል ከጣቢያ ወደ ምርጫ ክልል አልደረሰም ብለዋል።በ ተጨማሪም በሲዳማ አርቤጎና የተወሰኑ ምርጫ ጣቢያዎች ወደ ምርጫ ክልል አለመድረሳቸውንም ገልጸዋል፡፡

በተወሰኑ የሀገሪቱ አካባቢዎች በሚገኙ የምርጫ ክልሎች ውጤት ይፋ መደረጉንም አክለዋል።በምርጫ ህጉ መሰረት ድምፅ በተሰጠ በአምስት ቀናት ውስጥ በምርጫ ክልል ደረጃ ውጤት እንዲገለፅ ይጠበቃል ያሉት ሰብሳቢዋ፥ ሁሉም በተያዘው ቀን እንዲገልፁ ድጋፍ በመደረግ ላይ መሆኑንም ተናግረዋል።አሁን ላይም 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ የውጤት ማጠቃለያ ስራ እየተሠራ መሆኑን ጠቅሰው፥ ብዙዎቹ ውጤቶች እየደረሱ መሆኑን አውስተዋል።ውጤቶቹ ጊዜያዊ መሆናቸውን አመላክተው፥ የምርጫ ክልሎቹ ውጤትን ለማሳወቅ ሁለት ቀናት መቅረታቸውንም አስረድተዋል፡፡

ውጤት ካጠቃለሉና ይፋ ካደረጉት መካከልም በአዲስ አበባ የምርጫ ክልል 15 ሙሉ ውጤቱን ጨርሶ አቅርቧል ነው ያሉት።የምርጫ ታዛቢዎችም ሪፖርታቸውን ይፋ ማድረጋቸውን ገልፀው ይህም የሚያስመሰግን ነው ብለዋል።በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሀገር በቀል ታዛቢዎች ተሳትፏቸው የላቀ እንደነበርም አውስተዋል።በየቦታው የፖለቲካ ፓርቲዎችን የሚያጋጥማቸውን ችግር ለመፍታት ዴስክ ተዘጋጅቶ እየተሠራ መሆኑን ገልጸዋል።

More stories

ሩሲያ የቀጠናውን ደህንነት ለማስጠበቅ ኢትዮጵያ የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች

April 11, 2021

ባሕር ዳር – በሕገ ወጥ መንገድ በግለሰብ ቤት በበርሜል የተከማቸ ነዳጅና ቤንዚን ተያዘ

February 3, 2021

በትህነግ ሽንፈት ዋዜማ- የአሜሪካ ወታደሮች ከወር ተኩል በኋላ ወደ ጅብቲ ይጓዛሉ

November 29, 2021

ከታሪክ ተምረን በክብርና በአንድነት እንኖራለን!

April 27, 2021

ፓርቲዎች ብዙ ቅሬታዎች ቀርበዋል ፣አንዳንዶቹ በጥልቀት የሚመረመሩ ናቸው፡፡ሌሎቹ ደግሞ በምርጫው ጥራት ላይ የሚፈጥሩት ችግር የሌላቸው ናቸው በኛ ደረጃ የሚታዩትን እናያለን ብለዋል።በታዛቢዎች የቀረቡ ሪፖርቶች ገንቢዎች የነበሩ ናቸው ያሉ ሲሆን አንዳንዶቹ ግን ዝርዝር ጉዳዮችን አላቀረቡም ብለዋል።የቀረቡ አቤቱታዎችን ቦርዱ ይመረምራል ያሉ ሲሆን አልፎ አልፎ ጣቢያዎችንና ውሱን ቦታዎችን ያልገለፁ ናቸው ሲሉ ተናግረዋል።ከፊል አቤቱታዎች ምርጫ ቦርድን የሚመለከቱ አለመሆናቸውንም ጠቁመዋል።

በኦሮሚያ ክልል ነገሌ ግድፈት ተፈፅሟል። ምርጫ ክልሉ በህትመት ችግር ምርጫ እንዳይካሄድ ቢወሰንም በምርጫ ክልሉ 100 የምርጫ ጣቢያች ድምፅ ተሰጥቷል ነው ያሉት። ድምፁ ሙሉ ለሙሉ ውድቅ ይሆናል ያሉት ሃላፊዋ የቦርዱን ውሳኔ ችላ በማለት ድምፅ ያሰጡት በህግ ይጠየቃሉም ነው ያሉት።

አሁን ከውጤት ጋር የተያያዙ አቤቱታዎችን እየፈታን ነው ብለዋል።ከኢዜማ በኩል ለምርጫ ቦርድ በደብዳቤ የቀረበ አቤቱታ የለም፣ ሆኖም ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት ቦርዱ ይሰራል ነው ያሉት።ከእናት ፓርቲ እስቴ 3 ላይ ቅሬታ ቀርቦ ነበር፣ ቦርዱ አጣርቷል ያሉ ሲሆን÷ተያዘ የተባለው አባልም ከእስር ተፈቷል ሲሉ ገልጸዋል።ወደ ውጤት ቋት የማይገቡ ሁለት የምርጫ ጣቢያዎች አሉ ያሉ ሲሆን÷ ቦታዎቹም 24 እና ንፋስ ስልክ የሚገኙ ናቸው።

ከተመዘገቡት ድምፅ የሰጡት ሰዎች ወደፊት ይፋ የሚደረግ ሆኖ አብዛኛው መራጮች ግን ድምፃቸው አልባከነም ብለዋል።

በአፈወርቅ እያዩና ለይኩን ዓለም፤ ፋና

  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?
    ዘፈኑ ገና ከመለቀቁ በፊት ጀምሮ በተከታታይ አየሩን የያዙት መረጃዎች ሁሉ በኦፊሳል ከቴድሮስ ካሳሁን፣ ከባለቤቱ ወይም በህግ የሚታወቁ ወኪሎቹና ተቋማትን… Read more: ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት
    አዲስ ሪፖርተር ዜና – “ቅዳሜ ምሽት፤ በዋሽንግተን ዲሲ የሚገኘው ታዋቂው ሂልተን ሆቴል በደመቀ ድባብ ውስጥ ነበር። በመቶዎች የሚቆጠሩ ጋዜጠኞች፣… Read more: ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ
    ለሶስት አስርት ዓመታት በማዕቀብ ተቆልፎባት የኖረችው ኤርትራ በኢትዮጵያ ለውጥ መምጣቱን ተከትሎ ሰንሰለቱ ተበጥሶላት ነበር። ጦርነትም፣ ሰላምም ባልነበረበት ሁኔታ ተዘግቶባት… Read more: “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው
    ቪኦኢ ዜና -በአውሮፓ ህብረት እና በሰሜን አትላንቲክ ቃል ኪዳን ድርጅት (NATO) መካከል ያለው ግንኙነት ጥርጣሬ ውስጥ በወደቀበት በዚህ ወቅት፣… Read more: አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው
NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
“በየጢሻው ተደብቆ የሚኖረው የአሸባሪው ህወሓት ርዝራዥ የትግራይን ህዝብ ሰላማዊ ኑሮ እየረበሸ ነው”
“ለኢትዮዽያ ያልሰጠናት ምንም ነገር አለ ብለን አናምንም” አንዷለም አራጌ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2