Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  የአዲስ አበባ ፖሊስ ህዝብ በሁሉም መንገድ ወንጀለኞችን አንዲከታተልና ጥቆማ አንዲሰጥ ጥሪ አቀረበ
News

የአዲስ አበባ ፖሊስ ህዝብ በሁሉም መንገድ ወንጀለኞችን አንዲከታተልና ጥቆማ አንዲሰጥ ጥሪ አቀረበ

Ethioreview newsEthioreview news—July 18, 2021
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ወንጀልና ሊያጋጥሙ የሚችሉ ሌሎች የፀጥታ ችግሮችን አስቀድሞ ለመከላከል እንዲቻል መኖሪያ ቤት እና የመኝታ አገልግሎት የሚሰጡ ልዩ ልዩ ድርጅቶችና ግለሰቦች የተከራዮችን ማንነት እንዲያረጋግጡ የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳሰበ።

በከተማችን አ/አበባ በተለያዩ አካባቢዎች ማንነታቸውን ሰውረው መኖሪያ ቤቶችንና መኝታ ቤቶችን በመከራየት ወንጀል ለመፈፀም አቅደው የሚንቀሳቀሱ ግለሰቦች ስለመኖራቸው የፖሊስ የምርመራ መዛግብት ያስረዳሉ፡፡

የከተማችንን ሠላም በዘላቂነት ማስቀጠል የተቻለው በፀጥታ አካላት ቁርጠኝነት እና በህብረተሰቡ የነቃ ተሳትፎ መሆኑን የገለፀው የአዲስ አበባ ፖሊሰ አሁንም ይህንን ሰላም አሰተማማኝ አድርጎ ማቆየት እንዲቻል ከመቼውም ጊዜ በላይ ለፀጥታ ስራ ልዩ ትኩረት መስጠት የሚያስፈልግበት ወቅት ላይ ይገኛል ፡፡

የአ/አበባ ፖሊስ ከህብረተሰቡና ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት እየሰራ መሆኑን ገልፆ ወንጀል ፈፃሚዎችና ሌሎች የፀጥታ ችግሮችን ለመፍጠር የሚንቀሳቀሱ አካላት ምቹ ሁኔታ እንዳይኖራቸው ማድረግ ተገቢ መሆኑን አስገንዝቧል፡፡

More stories

ሩሲያ የቀጠናውን ደህንነት ለማስጠበቅ ኢትዮጵያ የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች

April 11, 2021

ባሕር ዳር – በሕገ ወጥ መንገድ በግለሰብ ቤት በበርሜል የተከማቸ ነዳጅና ቤንዚን ተያዘ

February 3, 2021

በትህነግ ሽንፈት ዋዜማ- የአሜሪካ ወታደሮች ከወር ተኩል በኋላ ወደ ጅብቲ ይጓዛሉ

November 29, 2021

ከታሪክ ተምረን በክብርና በአንድነት እንኖራለን!

April 27, 2021

ይህንን ለማሳካት በዋናነት የመኖሪያ ቤት የሚያከራዩ ግለሰቦች ፤የመኝታ አገልግሎት በሚሰጡ፡ ሆቴሎች፡ ፔንሲዮኖችና ተመሣሣይ አገልግሎት የሚሰጡ የንግድ ቤቶች ማንነታቸው በግልፅ ላልታወቁ ሰዎች ቤት እንዳያከራዩ እንዲሁም በሚያከራዩበት ወቅት የተከራዩን ማንነት የሚገልፁ የነዋሪነት መታወቂያና ሌሎች ሰነዶችን በሚገባ አረጋግጠው በመመዝገብ ይህንንም በየአቅራቢያቸው ለሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ ማሳወቅ እንደሚጠበቅባቸው የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳስቧል፡፡

የጥፋት ተልኮ ተቀብለው የሚንቀሳቀሱና ለአካባቢያቸው እንግዳ የሆኑ ፀጉረ ለውጦች ሲያጋጥሙም በአቅራቢያቸው ለሚገኙ የፀጥታ አካለት ጥቆማና መረጃ እንዲሰጡ ፖሊስ ጠይቋል፡፡

ለከተማችን ሠላምና ፀጥታ መረጋገጥ ህብረተሰቡ የበኩሉን ሚና በመወጣት አጋርነቱን አጠናክሮ እንዲቀጥልና አጠራጣሪ ነገሮች ሲያጋጥሙ ከታች በተዘረዘሩ በስልክ ቁጥሮች ማሳወቅ ይገባል ።
• የፌ/ፖሊስ 011-512-63-03፣011-552-6306፣ነፃ ጥሪ 987
• አ/አበባ ፖሊስ 011-111-01-11 ነፃ ጥሪ 991
• ቦሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ 011-66-74-618
• አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ 011-273-3743
• ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ 011-371-7753
• ን/ስ/ላፍቶ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ 011-443-15-29
• አራዳ ፖሊስ መምሪያ 011-573-426
• ልደታ ፖሊስ መምሪያ 011-5153760
• ጉለሌ ፖሊስ መምሪያ 011-1575059
• የካ ፖሊስ መምሪያ 011-618-33-39
• ቂርቆስ ፖሊስ መምሪያ 011-552-8044
• አቃቂ ቃሊቲ ፖሊስ መምሪያ 011-439-14-37
• የትራፊክ ቁጥጥር መምሪያ 011-66-28-086 እና በነፃ መስመር 6727
• በተጨማሪም ከየካ ክ/ከተማ የተካለሉ የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ነዋሪዎች በየካ ክ/ከተማ ፖሊስ መምምሪያ እና ከቦሌ ክ/ከተማ የተካለሉ የለሚኩራ ክ/ከተማ ነዋሪዎች .በቦሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ የመረጃ መቀበያ ስልኮች ደውሎ በማሳወቅ እንዲተባበሩ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ጥሪውን ያቀርባል።

NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
Incestuous Relationship Between Western Politics And Western Media: Case Of Ethiopian Conflict – OpEd
ኢትዮጵያ ኒኩሌር ታጠቀች
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2