Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  POLITICS  አርከበ ዑቅባይ ለUNIDO ዋና ዳይሬክተርነት ወደቁ
POLITICS

አርከበ ዑቅባይ ለUNIDO ዋና ዳይሬክተርነት ወደቁ

Ethioreview newsEthioreview news—July 13, 2021
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

አርከበ ዑቅባይ ለተባበሩት መንግስታት ኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት/UNIDO/ ዋና ዳይሬክተነት ሳይመረጥ ቀረ።

በኢንዱስትሪ ልማት ስራዎች ላይ የካበተ ልምድ እንዳላቸው የሚታመንባቸው፣ የጠቅላይ ሚኒስተር ዐቢይ አህመድ ልዩ የኢኮኖሚ አማካሪ በመሆንና በተለያዩ ከፍተኛ የመንግስት የኃላፊነት ስራዎች ላይ ያገለገሉት አርከበ ከጀርመኑ ገርድ ሙለር እና ከቦልቪያው በርናንዶ ካልዛዲላ ጋር ከፍተኛ ፉክክር ሲያደርጉ ነበር።

ፉክክሩን አሸንፈው እንደሚመረጡ የብዙዎችን ቅድመ ግምት አግኝተው የነበረ ቢሆንም እንደታሰበው ሳይመረጡ ቀርተዋል። የጀርመን የፌዴራል የምጣኔ ትብብር እና ልማት ሚኒስትር ገርድ ሙለር ቀጣዩ የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተመርጠዋል።

ሙለር በዋና ዳይሬክተርነት የተመረጡት በተመድ የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት ቦርድ አማካኝነት ነው። የቦርዱ ምርጫ የድርጀቱ ከፍተኛ አካል በሆነውና እንደፈረንጆቹ ከህዳር 29 እስከ ታህሳስ 3/2021 በሚካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ ይጸድቃል ተብሎም ነው የሚጠበቀው።

More stories

Ethiopian Diaspora: Appeal to the U.S. Congress and the Biden Administration Following the Coup D’Etat in the Republic of Sudan

October 29, 2021

Exclusive: EU suspends funding to WHO programmes in Congo after sex scandal

October 29, 2021

Mother of Humanity

July 8, 2021

ዜጎች በሳይበር ዘመቻቸው “ነጩ ወያኔ” ሲሉ ብሊንከንን አወገዙ፤ ዓለም ወደ ቀልቡ እንዲመለስ የ”ፍትህ” ያለህ አሉ

July 16, 2021

አዲሱ ተመራጭ ጀርማናዊው የወቅቱ የኢኮኖሚያዊ ትብብር እና ልማት ሚኒስትር ገርድ ሙለር “ ከጠቅላላ ጉባኤው በኋላ የተመድ የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅትን መምራት ይችላል በሚል፤ ለተጣለበኝ እምነት እጅጉን አመሰግናለሁኝ ”ብሏል።

ገርድ ሙለር “ዓለም አቀፍ ቀውሶችን ለማሸነፍ ጠንካራና ሁለንተናዊ ምላሽ ያስፈልጋል ። አሁን እያየነው ያለው ወረርሽኝ ለሁላችን የማንቂያ ደውል መሆኑን አምናለሁኝ።በኮቪድ-19 እና በአየር ንብረት ለውጥ ላይ ለሚደረግ ውጊያ በኢንዱስትሪ የበለፀጉ ሀገራት ታዳጊ ሀገራትን ለመደገፍ ከፍተኛ ቁርጠኝነትን ይጠይቃቸዋል።ተጨማሪ ፈጠራዎች እና ኢንቨስትመንቶች እንዲሁም ዓለም አቀፍ ቴክኖሎጂዎች እና የእውቀት ሽግግር እንፈልጋለን። ግባችን ፍትሃዊ ግሎባላይዜሽን ፣ ዘላቂ የኢንዱስትሪ ልማት እንዲሁም የስራ እድል ፈጠራ እና ለታዳጊ ሀገሮች የበለፀገ የወደፊት ዕይታ መፍጠር ነው” ሲሉም አክሏል።

የተመድ የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት/UNIDO/ አጀንዳ 2030፣ የፓሪስ ስምምነት፣ የባዮሎጂካል ዳይቨርሲቲ ስምምነት፣ ዘላቂ ልማት ግቦችና ሌሎች ዓለም አቀፍ ፕሮገራሞች ከመፈጸም አኳያ የመሪነቱ ሚና ሊጫወት ይገባል እንዲሁም ይችላልም ነው ያሉት ገርድ ሙለር የበለጸጉ አካላት ለዚሁ ራዕይ እውን መሆን የበኩላቸውን ድርሻ ሊወጡ እንደሚገባቸውም ጭምር።

ሙለር እንደፈረንጆቹ ከ2013 አንሰቶ የተመድ የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅትን ሲመሩ የቆዩቱን ቻይናዊው ሊ-ዮንግን የሚተኩም ነው የሚሆነው። (አል-አይን)

ለአርከበ አለመመረጥ ዕፎታን ይሰጣል በማለት አስተያየት የሚሰጡ አንዱ ምክንያት በማድረግ የሚያቀርቡት በብዙ ድጋፍ ለዓለም ጤና ጥበቃ ኃላፊነት የተመረጠው የቴድሮስ አድሃኖም አሁነኛ ሁኔታ ነው ይላሉ። ቴድሮስ እንዳይመረጥ ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ የበኩሉን አስተዋጽዖ ቢያደርግም ብዙዎች ግን በቅንነት ነገሩን በማየት ድጋፍ ሰጥተውት ነበር። ሆኖም አሁን ባለው ሥልጣን በመጠቀም በግልጽ የትህነግ ጉዳይ አስፈጻሚ ሆኖ ኢትዮጵያን አደጋ ውስጥ በሚጥል እኩይ ተግባር ተሰማርቷል። ቴድሮስ አድሃኖም በሌብነት፣ በወሲብ ጥቃት፣ በዘረኝነት፣ ወዘተ ከፍተኛ ክስ ቀርቦበት ዳግመኛ እንዳይመረጥ ዘመቻ ተከፍቶበታል። ጉዳዩ ተሳክቶ ካልተመረጠ የመጀመሪያው የዓለም የጤና ጥበቃ ድርጅት ስደተኛ ዳይሬክተር ይሆናል።

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ

INTERVIEW
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ዓለም ዓቀፍ ወንጀል
የመንግሥት ሚዲያዎች ፍትሃዊነታችንን አጉድላችሁብናል – ብርቱካን
Related posts
  • Related posts
  • More from author
POLITICS

ኢራን እኛ ላይ ምን ልታደርግ ትችላለች?

March 28, 2026
POLITICS

አስቸኳይ የአርበኛነት ጥሪ ለኢትዮጵያን

March 4, 2026
POLITICS

ትራምፕ ኢራንን እንደሚወጉ ፍንጭ ሰጡ

January 28, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2