Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  ባለሃብቱ ወርቁ አይተነው “ለመስዋዕትነት ዝግጁ ነኝ” አሉ
News

ባለሃብቱ ወርቁ አይተነው “ለመስዋዕትነት ዝግጁ ነኝ” አሉ

Ethioreview newsEthioreview news—August 7, 2021
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

በቀርቡ ትልቅ የተባለ የዘይት ፋቢካ ያቋቋሙት ባለሃብቱ አቶ ወቅነህ አይተነው ” ወራሪዉ የትህነግ ታጣቂ በአስቸኳይ ከሰላም ወዳዱ የአማራ ህዝብ ወሰን ለቅቆ እንዲወጣ፤ ይህ ካልሆነም ወጣቱ ተደራጅቶ እንዲጠብቀኝ፤ እኔም እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ሌትና ቀን በከባድ መሳሪያ ከሚደበደበዉ ህዝብ ጋር በግንባር ፊት ለፊት በመሰለፍ ማንኛዉንም መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ መሆኔን አረጋግጣለሁ” ሲሉ ጥሪና ቃለ መሃላ አኖሩ። ከታች እንዳለ ቀርቧል።

የህወሓት ታጣቂዎች በአማራ ህዝብ ላይ የፈፀሙት ወረራ፣ በሰዉና በቁስ ላይ እያደረሱ ያሉት ዘግናኝ ወንጀል መወገዝ ያለበት ድርጊት ነው። ይህ ድርጊት በተባበበረ ክንዳችን እንዲቆም ሰላም ወዳድ የሆነ ሁሉ ሊሳተፍበት የሚገባ አስቸኳይ ተግባር ነዉ፡፡

ጁንታዉ በሀገር መከላከያ ሰራዊቱ ላይ በፈፀመዉ ክህደት ሀገራችን መልማት በሚገባት ጊዜ ጦርነትን መምረጡ ሳያንስ በፌደራል መንግስቱ የተወሰደዉን የተኩስ አቁም ስምምነት በመጣስ በአማራ ክልል የሚገኙ ዉስን ወረዳዎችን በመዉረር ዝርፊያ፣ ግድያና ማፈናቀል እየፈፀመ ይገኛል፡፡ ህዝብ ከምንግዜዉም በበለጠ ተደራጅቶና ተግባብቶ፣ አቅመ ደካማ ሆኖ መሳሪያ ያለዉም መሳሪያዉን ለወጣቱ በመስጠት ይሄንን አሸባሪ ቡድን ጠራርጎ በማስወጣት ነፃነቱን ማስመለስ ይኖርበታል፡፡

የአማራ ህዝብ በቁመህ ጠብቀኝና ክላሽ እየተዋጋ፥ አሸባሪዉ ሃይል ደግሞ በታንክ፥ በዙ ፥ በሞርታርና ዲሽቃ ንፁህ የአማራ ገበሬዎችን እየጨፈጨፈ መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም፡-

  • 1. ሁሉም ወጣት በግንባር በመሰለፍ ወገኑን ከወራሪዉና አዉዳሚዉ ሃይል ጥቃትና ዉርደት እንዲከላከል፤
  • 2. በሃገር ዉስጥና በሀገር ዉጭ የምትኖሩ ሀገር ወዳድ ዜጎች ይህንን ጁንታዉ በአማራ ህዝብ ላይ እየተፈፀመ ያለዉን የዘር ማጥፋት በአገኛችሁት አጋጣሚና ሚዲያ ለዓለም እንድታሳዉቁ፤
  • 3. ጁንታዉ በተቆጣተራቸዉ አካባቢዎች ያላችሁ ወገኖች እየተፈፀመ ያለዉን ጭፍጨፋ ማስረጃ በመያዝ እንድታሳዉቁ፤
  • 4. ከጁንታዉ ጎን የተሰለፋችሁ የትግራይ ወጣቶች ዉስኖች የፖቲካ ፍላጎታቸዉን ለማርካት በሚዘዉሩት ጦርነት ወንድማማች በሆነዉ የአማራና የትግራ ህዝብ መካከል ደም ከማፋሰስ በዘለለ ምንም ከማታተርፉበት ጦርነት በመዉጣት ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር በሰላም እንድትኖሩ፤
  • 5. የአማራ ህዝብ ሆይ አሸባሪዉ ሃይል የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም በሚነዛዉ የዉሸት ፕሮፓጋንዳ ሳትሸበር እየተፈፀመብህ ያለዉን የጅምላ ጭፍጨፋ በመመከት ለመጪዉ ትዉልድ በደማቁ የተፃፈ ታሪክና ዘላለማዊ ነፃነት እንድታወርስ፤
  • 6. በዉጭ የምትኖሩ የትግራይ ባለሃብቶች ሆይ ባለፉት ጊዜያት ክፋ ደጉን በጋራ አይተናል፤ ዛሬም በመገዳደልና ሀገር በማፍረስ የሚመጣ ጥቅም ስለሌለ፥ ነገሮች ወደ ሰላም እንዲመጡ የበኩላችሁን ተሳትፎ እንድታደርጉ፤ ስል ጥሪዬን እያስተላለፍኩ ወራሪዉ የትህነግ ታጣቂ በአስቸኳይ ከሰላም ወዳዱ የአማራ ህዝብ ወሰን ለቅቆ እንዲወጣ፤ ይህ ካልሆነም ወጣቱ ተደራጅቶ እንዲጠብቀኝ፤ እኔም እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ሌትና ቀን በከባድ መሳሪያ ከሚደበደበዉ ህዝብ ጋር በግንባር ፊት ለፊት በመሰለፍ ማንኛዉንም መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ መሆኔን አረጋግጣለሁ፡፡
More stories

“ዛሬ እኛ ነን ነገ ደግሞ እናንተ ትሆናላችሁ” ቀዳማዊ ኀይለ ሥላሤ

May 5, 2023

ሰላም፣እርጋታና የዜጎች ደህንነት ለኢትዮጵያውያን ፍትሃዊ እድገት ወሳኝ ናቸው – በአሜሪካ የህዝብ ዲፕሎማሲ አማካሪ ምክር ቤት

May 17, 2021

ትግራይ በራሷ ልጅ አንደበት ምስክርነት

June 28, 2021

“ኑ ! የወልቃይት ምድር ነጻ ወጥቷል” በስደት የሽሽት ኑሮ ላይ የነበሩ አማሮች ወደ ወልቃይት ጠገዴን ሰቲት ሁመራ ተመለሱ

June 17, 2021

እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነዉ! ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ! አቶ ወርቁ አይተነዉ ሐምሌ 30 ቀን 2013 ዓ.ም

POLITICS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
የመጨረሻው ” ዓለም ስማ” ሰልፍ በአዲስ አበባ
ጥብቅ ማሳሰቢያ!
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2