Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  የአማራ ክልል ፓርቲዎች “ለፍትሃዊው የህልውና ዘመቻ” አንድነት ፈጠሩ
News

የአማራ ክልል ፓርቲዎች “ለፍትሃዊው የህልውና ዘመቻ” አንድነት ፈጠሩ

Ethioreview newsEthioreview news—August 12, 2021
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአማራ ብልፅግና ፓርቲ ፣ ከአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ፣ ከአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ንቅናቄ (አዴሃን) የተሰጠ መግለጫ

ለውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን !

ለተከበርከው የአማራ ህዝብ !

አሸባሪውና ከሃዲው ትህነግ – ህወሓት ለሶስት አሥርት ዓመታት ኢትዮጵያን እንደ ልቡ ሲዘርፍና ሲያደማ መኖሩ ሳይበቃው ፣ የክህደት መጨረሻውን ያሳየበትና በጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በሀገር መከላከያ ሠራዊት ላይ የፈፀመው ታሪክ ይቅር የማይለው ግፍ የመላው ኢትዮጵያውያንን ልብ መስበሩን እናስታውሳለን፡፡

More stories

“ዛሬ እኛ ነን ነገ ደግሞ እናንተ ትሆናላችሁ” ቀዳማዊ ኀይለ ሥላሤ

May 5, 2023

ሰላም፣እርጋታና የዜጎች ደህንነት ለኢትዮጵያውያን ፍትሃዊ እድገት ወሳኝ ናቸው – በአሜሪካ የህዝብ ዲፕሎማሲ አማካሪ ምክር ቤት

May 17, 2021

ትግራይ በራሷ ልጅ አንደበት ምስክርነት

June 28, 2021

“ኑ ! የወልቃይት ምድር ነጻ ወጥቷል” በስደት የሽሽት ኑሮ ላይ የነበሩ አማሮች ወደ ወልቃይት ጠገዴን ሰቲት ሁመራ ተመለሱ

June 17, 2021

ይህ በእብሪት የተወጠረው አሸባሪ ቡድን ያለፈ በደሉ ሳያንሰው በድጋሚ ሀገራችንን ወደ ብጥብጥ ፣ ደም መፋሰስና መበታተን ለመውሰድ ግልፅ የአጥፍቶ መጥፋት ጦርነት ከፍቷል፡፡ የፌዴራል መንግሥቱ ያወጀውን የተናጠል የተኩስ አቁም ከመጤፍ ሳይቆጥር የአማራና አፋር ክልሎችን በመውረር ንፁሃንን እየገደለ ፣ ሴቶችን እየደፈረ ፣ ንብረት እየዘረፈና እያቃጠለ ይገኛል፡፡ ቁጥራቸው ከ300 ሺህ በላይ ዜጎችን ከቀያቸው እንዲፈናቀሉና እንዲሰደዱ አድርጓል፡፡

አረመኔው ትህነግ ከሰሞኑ በአፋር ክልል በጋሊኮማ ጊዜያዊ መጠለያ በንፁሃን አርብቶ አደሮች ላይ ባደረሰው ጥቃት ከ270 በላይ ህፃናት ፣ ሴቶችና አረጋውያንን መጨፍጨፉ የጭካኔውንና የጠላትነቱን ልክ ያሳየ ተግባር ነው፡፡ በዚህ ረገድ የአፋር ክልል መንግሥት የጥቃቱን ሰለባዎች ለማሰብ ያወጣው የሀዘን አዋጅ ተገቢና የእኛም ሀዘን መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን፡፡

በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያን አፈራርሳለሁ ፣ በአማራ ህዝብ ላይ ሂሳብ አወራርዳለሁ ብሎ የተነሳውን የትህነግ እኩይ ኃይል የሀገር መከላከያ ሠራዊት ፣ የክልል ልዩ ኃይሎችና ህዝባዊ ሚሊሻዎች እንዲሁም መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ከዳር እዳር እየተፋለመውና በተባበረ ክንዱ እየደቆሰው ይገኛል፡፡

የኢትዮጵያ መንግሥትም ይህን ከታሪክም ከነባራዊ ሁኔታም በፍፁም ሊማርና ሊፀፀት የማይችል አረመኔ አሸባሪ ቡድን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመደምሰስና በሀገሪቱ ሰላምና መረጋጋትን ለመመለስ ሲል ነሐሴ 4 ቀን 2013 ዓ.ም የተናጠል ተኩስ አቁም ውሳኔውን ማንሳቱ እጅግ ወቅታዊና ተገቢ እርምጃ መሆኑን እናምናለን፡፡

መንግሥት ‹‹ኢትዮጵን ለማዳን እዘምታለሁ ! የትም ፣ መቼም ፣ በማንም›› በሚል መሪ ቃል ያቀረበውን ሀገራዊ ጥሪና የአማራ ክልልን የክተት ጥሪ በመደገፍ ለተነሳችሁና የትህነግን የክህደት ጦርነት ለመመከት አስፈላጊውን ሁሉ መስዋዕትነት ለመክፈል ፈጣን ምላሽ ለሰጣችሁ መላው ኢትዮጵያውያን ፣ መላው የአማራ ወጣቶች ፣ ሴቶች ፣ ምሁራን ፣ ባለሀብቶችና ልዩ ልዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ልባዊ አድናቆታችንንና ምስጋናችንን እናቀርብላችኋለን፡፡

አሁንም እኛ ለአማራ ህዝብ ፍትህና ነፃነት የምንታገል የፖለቲካ ፓርቲዎች ትህነግ እንደ ህዝብ ያወጀብንን ሂሣብ የማወራረድ ዘመቻ የፖለቲካ ፣ የእምነት ፣ የእድሜ ፣ የጾታና ማናቸውም ልዩነት ሳይገድበን እንደ ህዝብ በአንድነት ቆመን እንድንመክት ለመላው አማራ ህዝብ ጥሪ እናቀርባለን፡፡

በዚህ ረገድ የድርጅቶቻችን አባላትና ደጋፊዎች በህዝባችንና በሀገራችን ላይ የተቃጣውን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ በሚደረገው ፍትሃዊ ጦርነት የተጠየቀውን ሁሉ መስዋዕትነት ለመክፈል በፍጹም አንድነትና ቁርጠኝነት በግንባር ቀደምትነት እንድትሰለፉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡

አሸባሪነት ይቀበራል ! ኢትዮጵያዊነት ይለመልማል !

ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ! ድል ለአማራ ህዝብ !

የአማራ ብልፅግና ፓርቲ

የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ፤

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ንቅናቄ (አዴኃን)

ነሐሴ 6 ቀን 2013 ዓ.ም

POLITICS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
« የ21ኛ ጉና ክ/ጦር ወልድያን ለመቆጣጠር አሠፍስፎ የመጣን አሸባሪው የጁንታ ሀይል በመደምሠሥ ላይ ይገኛል»
“የሸኔና ትህነግ ጋብቻ አሮጌ ነው”
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2