Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  ነጋዴው የፖለቲካ ዓላማ አንግበው የሚንቀሳቀሱ “ነጋዴዎችን” እንዲያጋልጥ ተጠይቀ
News

ነጋዴው የፖለቲካ ዓላማ አንግበው የሚንቀሳቀሱ “ነጋዴዎችን” እንዲያጋልጥ ተጠይቀ

Ethioreview newsEthioreview news—September 5, 2021
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የንግዱ ማህበረሰብ የፖለቲካ ዓላማ አንግበው የሚንቀሳቀሱ ነጋዴዎችን በማጋለጥ የድርሻቸውን እንዲወጣ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ። በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ ንግድ ማህበራትና ነዋሪዎች በመስቀል አደባባይ በመገኘት ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለግሰዋል።     

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ካዘጋጃው የደም ልገሳ መርሃ ግብር ጎን ለጎን ነጋዴው ከመንግስት ጎን በመቆም የኑሮ ውድነቱን እንዲያረጋጋ መልዕክት ተላልፎበታል።      “ትርፌን እተዋለሁ ደሜን እለግሳለሁ፤ ከትርፍ በፊት አገር ይቀድማል” የሚሉ ሀሳቦችም ተነስተዋል።  

የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል፤ ባስተላለፉት መልእክት ኢትዮጵያ ላይ በሁሉት በኩል ጦርነት ተከፍቷል፤ አንዱ በግንባር ወጊያ ሌኛው ደግሞ በኢኮኖሚ አሻጥር ብለዋል።

“የኢኮኖሚ አሻጥሩን ውጊያ በድል ለመወጣት የንግዱ ማህበረሰብ ወታደር ነው” ያሉት ሚኒስትሩ ያለንግዱ ማህበረሰብ ተሳትፎ ውጤታማ ስራ ሊሰራ አይችልም ብለዋል።

More stories

የፋይናንስ ደኅንነት ከሕገ ወጥ ምንዛሬ ጋር በተያያዘ የ138 ተጠረጣሪዎች የባንክ ሂሳብ አገደ

August 9, 2025

ከ32 ቢሊየን ብር በላይ ሀሰተኛ ግብይት መፈጸሙ ተገለጸ

December 6, 2021

«የኢትዮጵያ ፖለቲካል ኢኮኖሚ ለውጥ ባያገኝ ኖሮ ሀገሪቱ ወዳልተፈለገ ሁኔታ የምትሄድበት አጋጣሚ ይፈጠር ነበር» ዶክተር ነመራ ገበየሁ የፕላንና ልማት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር

April 7, 2021

የገቢ ግብር ማሻሻያ አዋጅ በአብላጫ ድምጽ ጸደቀ፤ የኑሮ ውድነት በማሻሻያው ላይ ሰፊ ክርክር አስነስቷል፤ ግብር ካልተሰበሰበስ?

July 18, 2025

የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት መንግሥት ከንግዱ ማህበረሰብ ጋር ተከታታይ ውይይቶችን ማድረጉን አስታውሰው ፤አሁን ላይ በሸቀጦች ላይ የዋጋ መረጋጋት እየታየ ነው ብለዋል።

የንግዱ ማህበረሰብ ፖለቲካዊ ዓላማ ያላቸውን ህገ-ወጥ ነጋዴዎች በማጋለጥ ከመንግስት ጋር እንዲሰሩ  ጥሪ አቅርበዋል።

” ይሄ የእናንተ ግንባር ምሽግ አትቆፍሩበትም፣ተራራ አትወጡበትም፣ቁልቁለት አትወርዱበትም፣የከባድ መሳሪያ ድምጽ አትሰሙም፣ኮቾሮ አትቆረጥሙም፣የውሃ ኮዳ አታንጠለጥሉም ከመኖሪያ ቤታችሁ አትወጡም ከልጆቻችሁ አትርቁም ነገር ግን በዚህ የምታደርጉት ተሳትፎ አገር በማትረፍ ረገድ ከፍተኛ ፋይዳ ያለውና ምአልባትም ግንባር ከሚገኘው ሰራዊት ያነሰ ተጋድሎ ነው ብሎ መውሰድ አይቻልም።” ብለዋል፡፡

 አቶ መላኩ ጨምረው እንደገለጹት ደም መስጠት የታማኝነት፣ ቁርጠኝነት፣ የአይበገሬነት ምልክት መሆኑን የጠቆሙት የንግዱ ማህበረሰብ ከህይዎት ቀጥሎ ያለው ደም ለመስጠት ዝግጁ መሆናችሁን የሚያረጋግጥ ነው ብለዋል ።   

“ዛሬ እዚህ የተገኛችሁ ነጋዴዎች አገርና ህዝብን አትርፋችኋል ይሄን ደግሞ ሌሎች በአርአያነት ሊወስዱት ይገባል ነው ”ያሉት ።

የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት አቅርቦት ላይ እየተሰራ ሲሆን ከ1 ነጥብ 1  ሚሊዮን ኩንታል በላይ ጤፍ ለማከፋፈል ዝግጁ ሆኗል፤ ሌሎች መሰረታዊ የሆኑ ምርቶችም በህብራት ሥራ ማህበራት በኩል የሚሰራጭ መሆኑን ተናግረዋል።

በሌላ በኩል የፖለቲካ ተልዕኮ የተቀበሉ ስግብግብ ነጋዴዎች ላይ ተመጣጣኝ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን ገልጸዋል።

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱ ፈታህ የሱፍ በበኩላቸው ገበያውን ለማረጋጋት  43 ሺህ ከሚሆኑ ነጋዴዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ውይይት  መደረጉን ጠቅሰዋል።

ከዚህ ጎን ለጎን ግን ወደህጋዊ  መስመር መግባት ያልቻሉ  ከ2 ሺህ በላይ ነጋዴዎች ላይ የተለያዩ አስተዳደራዊ እርምጃዎች መወሰዱን ኢዜአ አስታውቋል።

ECONOMY
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
Huursootti Loltoonni Bu’uraa marsaa 3ffaaf Leenji’aa turan eebbifamaa jiru jedhame.
መከላከያ ሙሉ ማጥቃት ጀመረ- ትህነግ “ያለ ቅድመ ሁኔታ አደራድሩኝ” እያለ ነው
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2