Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  “ድርድርን እንደ ማደናገሪያ ስትራቴጂ ከሚጠቀም አሸባሪ ቡድን ጋር መነጋገር ችግሩን ለመፍታት ያስችላል ብለን አናምንም”
News

“ድርድርን እንደ ማደናገሪያ ስትራቴጂ ከሚጠቀም አሸባሪ ቡድን ጋር መነጋገር ችግሩን ለመፍታት ያስችላል ብለን አናምንም”

Ethioreview newsEthioreview news—September 2, 2021
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ህወሓት በኢትዮጵያ ሰማይ ስር የፖለቲካና ወታደራዊ ኃይል ሆኖ መቀጠል እንዳይችል ተደርጎ እንዲደመሰስ አቋም ተይዟል ብለዋል፤ በኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሽብርተኝነት የተፈረጀው ሕወሃት ድርድርን ለማደናገሪያነት ለመጠቀም እንደሚፈልግ እና ይህንንም በሰነድ አስደግፎ ማዘጋጀቱን መንግስት አስታወቀ።

በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከአል ዐይን ኒውስ ጋር ባደረጉት ቆይታ “ድርድርን እንደ ማደናገሪያ ስትራቴጂ ከሚጠቀም አሸባሪ ቡድን ጋር መነጋገር ችግሩን ለመፍታት ያስችላል ብለን አናምንም” ብለዋል።

ህወሓት መደራደርን ለማደናገሪያነት እንጅ ለእውነተኛ ሰላም የሚጠቀም እንዳልሆነ ያነሱት ዶ/ር ቢቂላ ፤ ቡድኑ ልዩነቶችን በሰለጠነ መንገድ የመፍታት ስነልቦና፣ ብቃት እና ልምድ እንደሌለውም ተናግረዋል።

ህወሃት ድርድርን የሚጠቀመው “ትንፋሽ አግኝቶ ዓለም አቀፍ ማህበረሰብን ለማሳሳት፤ ጊዜ አግኝቶ ኃይል ለማከማቸት እና ሴራውን ለማስቀጠል እንጅ ቁጭ ብሎ ተደራድሮ የትግራይ ሕዝብ ከዚህ በላይ ሰቆቃ አይገባውም በሚል አስቦ አይደለም” ብለዋል።

More stories

“ዛሬ እኛ ነን ነገ ደግሞ እናንተ ትሆናላችሁ” ቀዳማዊ ኀይለ ሥላሤ

May 5, 2023

ሰላም፣እርጋታና የዜጎች ደህንነት ለኢትዮጵያውያን ፍትሃዊ እድገት ወሳኝ ናቸው – በአሜሪካ የህዝብ ዲፕሎማሲ አማካሪ ምክር ቤት

May 17, 2021

ትግራይ በራሷ ልጅ አንደበት ምስክርነት

June 28, 2021

“ኑ ! የወልቃይት ምድር ነጻ ወጥቷል” በስደት የሽሽት ኑሮ ላይ የነበሩ አማሮች ወደ ወልቃይት ጠገዴን ሰቲት ሁመራ ተመለሱ

June 17, 2021

በዚህም መሰረት የኢትዮጵያ መንግስት፤ ህወሓት የሀገሪቱን ሰላም ማወክ እስከማይችልበት ጊዜ ድረስ ብቻ ሳይሆን፤ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር የፖለቲካና ወታደራዊ ኃይል ሆኖ መቀጠል እንዳይችል ተደርጎ እንዲደመሰስ አቋም መያዙንም ተናግረዋል፡፡

መንግስት ይህንን ውሳኔ የወሰነው በአንድ ወገን ሰላም ስለተፈለገ ብቻ ህወሓት ወደ ሰላም ይመጣል ብሎ ስለማያምን መሆኑን ያነሱት ዶ/ር ቢቂላ፤ በዚህ የተነሳም “ኢትዮጵያውያን የትም፣ መቼም፣ በምንም ዘምተን ይህንን ቡድን ከምድረ ገጽ ማጥፋት አለብን ብለው ተነስተዋል“ ብለዋል።

በታሪክ አጋጣሚ “በኢትዮጵያ ሰማይ ስር የመጣ አውዳሚ ኃይል ወደተመኘበት መቃብር መመለስ አለብን ብለን እየተረባረብን” ሲሉም ለአል ዐይን አማርኛ ተናግረዋል።

ዶ/ር ቢቂላ፤ በቁጥጥር ስር ሳይውሉ የቀሩ ከፍተኛ የህወሃት አመራሮች በፍርድ አደባባይ የሚገባቸውን ቅጣት እንዲያገኙ ማድረግ ላይ ትኩረት እንደሚደረግ ያነሱ ሲሆን፤ ለዚህም ሕዝቡ በሚችለው ሁሉ ድጋፉን እያደረገ መሆኑን ጠቅሰዋል።

ኢትዮጵያ ሰላም ፈላጊ መሆኗን ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እንዲገነዘብ እንደምትፈልግ ያነሱት ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)፤ ህወሃት ግን ኢትዮጵያን የማፍረሻ ግብ አድርጎ በወረቀት ያሰፈረው መደራደር እና መነጋገርን እንደማደናገሪያነት መጠቀም መሆኑን አስታውቀዋል።

ከሰሞኑ የዩኤስኤይድ የኢትዮጵያ ሚሽን ኃላፊ፤ መጋዘኖች መዘረፋቸውን ማመናቸው ግማሽ ዕውነትን ለዓለም እንዳሳወቁ እንደሚቆጠር የገለጹት ዶ/ር ቢቂላ፤ ህወሃት “አሸባሪ” መሆኑን በተግባር እያሳየ አሜሪካ ግን ይህንን አለመገንዘቧ እንዳሳዘናቸው ገልጸዋል።

አሜሪካ የዩኤስኤይድ መጋዘኖች መዘረፋቸውን እንደገለጸችው ሁሉ ፤ በደብረታቦር በንጹሃን ላይ ሚሳኤል ተተኩሶ ያንድ ቤተሰብ አባላት መገደላቸውን፤ ጨጨሆ መድሃኒ ዓለም ላይ መድፍ ተተኩሶ ድሆች ፈጣሪያቸውን የሚያመሰግኑበት የእምነት ተቋም መፍረሱን፤ ምንም የሌላቸው ድሆች የሚታከሙበት የንፋስ መውጫ ሆስፒታል መዘረፉን በግልጽ መናገርና ማውገዝ እንደሚገባም ተናግረዋል።

ህወሓት በደብረታቦር በፈጸመው የከባድ መሳሪያ ጥቃት የአንድ ቤተሰብ አባላት ናቸው የተባሉ 5 ሰዎች መሞታቸው ተነገረ

ህወሃት ከነፋስ መውጫ ሆስፒታል መኪና አቁሞ መድሃቱን ሲጭን፤ አፋር ላይ በህጻናት ላይ ከባድ መሳሪያ ሲተኮስና ሲገደሉ፤ የእንስሳት መንጋ ላይ ተኩስ ተከፍቶ የድሃ እንስሳት ሲያልቁ አሜሪካ ዝም ማለት እንዳልነበረባትም ዶ/ር ቢቂላ ገልጸዋል።

ከሰሞኑ የአፍሪካ ህብረት የኢትዮጵያንና ሌሎች የአፍሪካ ቀንድ ችግሮችን ለመፍታት የቀድሞውን የናይጀሪያ ፕሬዘዳንት የአፍሪካ ቀንድ ተወካይ አድርጎ መሾሙ ይታወሳል፡፡ነገርግን ህወሃት የአፍሪካ ህብረትን ገለልተኛነት ጥያቄ ውስጥ አስገብቶታል፡፡

ALANI

POLITICS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ሸኔ እየተበተነ ነው -“መንገድ ስተናል፤ቅጥረኛ እየሆን ነው፣የኦሮሞን ሕዝብ እናክብር”
ተጨማሪ ከሱዳን የተነሳ የትህነግ ሃይል አሰበው ሳይደርስ ተመታ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2