Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Monday 18 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ባለሀብቶች ብድር ከመስጠት አንስቶ ሌሎችም ድጋፎች እንደሚሰጥ ተገለፀ፡፡

    February 9, 20220

    ሹፌሮችን በመግደል ተሽከርካሪ ሲሰርቁ የነበሩ አራት ግለሰቦች የሞት ቅጣት ተወሰነባቸው

    October 21, 20240

    የአማራ ክልል ከትግራይ ጋር ሁሉንም ጉዳይ በውይይትና በሰላማዊ መንገድ ለመጨረስ ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ

    March 31, 20230

    Sudan official: ‘Mediation between Khartoum and Addis Ababa faces obstacles’

    February 14, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    መላው አማራ ከነገ ጀምሮ ለህልውና ዘመቻ እንዲነሳ ክተት ተጠራ

    July 25, 20210

    የጆ.ባይደን አስተዳደር የሰላም አማራጭ ንግግሩን ቀድሞ የትህነግን ፍላጎት አቋም አድርጎ አቀረበ

    November 1, 20220

    በሽረ አዲስ ተስፋ፤ ሕዝብ በነጻነት ስለቀጣዩ ዕጣው አየመከረ ነው

    December 26, 20220

    እውነትን ለሥልጣን መናገር ፣ ሳማንታ ፖወር ለኢትዮጵያ ዘር ፖለቲከኞች መከላከል አቁሚ!

    March 1, 20210

    በአዲስ አበባ ከ27ሺህ በላይ ወጣቶች ተደራጅተው ከተማዋን እየጠበቁ ነው

    November 11, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News  ጌታቸው ረዳ የማያውቃቸው የጄ. ይልማ መርዳሳ ንሥሮች
News

ጌታቸው ረዳ የማያውቃቸው የጄ. ይልማ መርዳሳ ንሥሮች

Ethioreview newsEthioreview news—October 27, 20210
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

…. SU-27 ሆዬ 100KM ላይ ኢላማውን አረጋግጦ ሚሳይልና ቦምቦቹን አራግፎለት ተመልሷል። በዚህ ቅፅበት የጌቾ ሰዎች ፍንዳታ እና እሳትን እንጂ SU-27 መምጣቱንም ማወቅ አይችሉም። ጌቾ ፍንዳታውን በተመለከተ መረጃ ሳይደርሰው/ በማይሰማበት ቅፅበት ጄቱ ሚሳይሉን ካስወነጨፈበት የ 100KM ርቀት አፍንጫውን ወደ ደብረ ዘይት መልሶ ከድምፅ ሁለት እጥፍ በላይ ተወንጭፎ ወደ ጦር ሰፈሩ ለማረፍ የሚቃረብ ይሆናል።


– እስሌማን ዓባይ

“አየር መቃወሚያ አዘጋጅተን ብንጠብቃቸውም የኢፌድሪ ጄቶችን ለመምታት ራቁብን” ሲል ለሮይተርስ የተናገረው የህወሃት ቃል-አቀባይ ጌታቸው ረዳ ነው። ረዳ የጀነራል ይልማ መርዳሳ ንስሮችን አያውቃቸውም። ለአለማቀፉ ማህበረሰብ ሌላ ሊጠቁመው የፈለገ ነገር አለ ከተባለም ንስሮቹን ማወቅ የጀመረው ቀድሞ ሳይሆን ማድቀቅና መውቀጣቸውን ከተመለከተ በኋላ ነው ማለት ነው። ጌቾ ንስሮችን በርግጥም አያውቃቸውም።
ለነገሩ ጌቾ እንኳን ጄቶቹን በምኒስትርነት የመራት ኢትዮጵያን ቢያውቃት ኖሮ ይህን ሁሉ ባላየና ባላሳየንም ነበር። ከረፈደ…ሆኖ እንጂ ጌቾ ምን ይዞ ማንን እንደሚዋጋ ቀዳሚ የቤት ስራውን ሰርቶ ቢሆን ኖሮ አያዋጣኝም ብሎ በተቀመጠም ነበር።
ኢትዮጵያ አየር ኃይል ሄልኮፕተሮች፣ ድሮኖችና ሌሎች በራራ ይዞታዎችን አቆይተናቸው ጄቶችን ብቻ ከይፋዊ ወታደራዊ ድረገፆች ላይ ብንመለከት MiG-35፣ F-16V፣ MiG-23፣ Su-57፣ Su-27፣ Su-30፣ J-10C ወዘተ የያዘ ነው።

እስቲ አንዱን ጄት ብቻ እንመልከት። በመቀሌና በዙሪያው ድብደባ ስለመፈፀሙ አለማቀፍ ምንጮች የተጠቀሰውን ራሺያ ሰራሽ ጄት ብቻ እንመልከት።
SU-27 ወይም Flanker መጠሪያዎቹ ናቸው። የአየር ላይ የበላይ ተዋጊ በሚል ድፍን አለም ያውቀዋል። የጦር ጄቱ ዋና ዲዛይነር የሆኑት ሚካኤል ሲሞኖቭ የ 20ኛው ክፍለ ዘመን ምርጡ የአየር-የበላይነት መድረክን እንዲቆናጠጥ አድርገው እንደቀረፁት ይገለፃል። ጥንድ ቱርቦፋን ሞተሮቹ ኃያል ጉልበት ለግሰውት፣ ዲዛይኑ ደግሞ አስደማሚ ቅልጥፍናን አላብሶታል፤ ከድምጽ ፍጥነት እጥፍ በላይ ተወንጫፊ አድርጎታልም። በ18,000 ሜትር ከፍታ ላይ ግልጋሎት የሚሰጥ ሲሆን ከ3,000 ኪሜ በላይ ያልተገደበ በረራ የማድረግ አቅም አለው።

More stories

አዘርባጃን፡ የሻዕቢያን ሸምቀቆ ማጥበቂያ?!

February 19, 2025

በአንድነት ፀንተን እንቁም – ደመቀ መኮንን

September 10, 2021

በኢትዮጵያ ፀሐይ ያጠላው ጥቁር ደመና

October 17, 2021

ትህነግ በልደቱና ስብሃት ነጋ በኩል የሰማይ ላይ ሰልፍ አዘጋጀ ፤ ርዕዮት ራሱን ገለጠ

June 8, 2025

SU-27 ዘመናዊ የመሳሪያ ትጥቅ ተሸካሚ ሲሆን በራዳር የሚመሩ ኢንፍራሬድ ሆሚንግ ሚሳይሎች (“ሙቀት አነፍናፊ”) ከአየር ወደ አየር ሚሳኤሎች እንዲሁም፣ ከአየር ወደ መሬት ተተኳሽ ሮኬቶች፣ መደበኛ ቦምቦች እና ሌሎችንም ትጥቆችን በአስር ክፍሎቹ ላይ አንከብክቦ የሚዘምት ሲሆን፤ ከአየር ወደ አየር ተወንጫፊ ሚሳኤሎችን፤ R-27R1 ራዳር ሆሚንግ እና R-27T1 መካከለኛ ርቀት ሚሳይሎች በዚሁ ዝርዝር ውስጥ ይካትታሉ። ኢንፍራሬድ ሆሚንግ እና ተተኳሹ ከ500M እስከ 60KM ድረስ መምታት ሲችሉ፤ ለቅርብ ርቀት ከአየር ወደ አየር ኢላማዎችን ደግሞ ከኢንፍራሬድ ሆሚንግ ጋር ከ300ሜትር እስከ 20KM አነፍንፎ ያወድማል።
ከአየር ወደ ምድር ኢላማዎቹ ባለ100kg, 250kg, 500kg, 25kg, እና ሌሎች 7 አይነት ተተኳሾችን ይይዛል።


ሱ-27 የመከላከል ርምጃ ለመውሰድ ዘመነኛ ኤሌክትሮኒክስ ጃመር፣ ወደፊትና ወደ ኋላ አቅጣጫዎች የሚቃኝ የቡድንና ለራሱ መጠበቂያ የሚያገለግሉ ቴክኖሎጂዎች ተገጥመውለታል። የኢንፍራሬድ ማጭበርበሪያ Jammer ማሰራጫና ሌሎች ባለብዙ ሞድ ጃመሮችም በተመሳሳይ…።
የSU-27 ራዳር ቴክኖሎጂ 3m² አንግል ላይ ለሚገኙ ኢላማዎች ከ100 ኪሜ ርቀት በላይ መቃኘትና ማጥቃት ያስችለዋል። ወደፊትና ወደ ኋላ አቅጣጫዎች ደግሞ 40KM ድረስ ዒላማው እንደሚገኝበት የእይታ አንግል አስሶ የማጥቃት ግዴታውን መወጣት ያስችሉታል።
ስጋቶችን ማነፍነፍና መጠነ ስጋታቸውን መገመት በራሱ የሚወጣው ብቃቱ ሲሆን መምታት አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝም ለኢላማዎቹ ቅደም ተከተል ያስቀምጥና፣ 10 ኢላማዎችን በአንድ ጊዜ ማውደም ብቃቱ ነው።
የሬዲዮ መገናኛ ቴክኖሎጂው በቡድን አጋር አውሮፕላኖችና ከምድር የሚገኙ ጣቢያዎቹ ጋር በ VHF/UHF ሞገድ ይገናኛል። ይኸውም እስከ 1,500 ኪ.ሜ ርቀት ድረስ መረጃ መለዋወጥ ያስችለዋል።

ታዲያ ጌቾ ይህን እንዴት ነበር ለመምታት ያሰበው? የነሱ የነበሩ ሚሳይሎች ቀድመው ተመተዋል። አሁን የያዙት አየር መቃወሚያ በርካታ አስርት አመታት ያስቆጠሩ የአማፂ መሳሪያዎች ናቸው። የተሻለ የሚባለው ደጋግመው በፎቶ የሚያሳዩት ከሰው ትከሻ ላይ የሚተኮስ Manpad ሚሳይል ነው። Stinger ይባላል። ውድ ነው። አቅራቢዋ አሜሪካ ናት። ይሁንና እሱ Stinger ከ 5KM በላይ መጓዝ አይችልም።
SU-27 ሆዬ 100KM ላይ ኢላማውን አረጋግጦ ሚሳይልና ቦምቦቹን አራግፎለት ተመልሷል። በዚህ ቅፅበት የጌቾ ሰዎች ፍንዳታ እና እሳትን እንጂ SU-27 መምጣቱንም ማወቅ አይችሉም። ጌቾ ፍንዳታውን በተመለከተ ቅፅበት ጄቱ ሚሳይሉን ካስወነጨፈበት የ 100KM ርቀት አፍንጫውን ወደ ደብረ ዘይት መልሶ ከድምፅ ሁለት እጥፍ በላይ ተወንጭፎ ወደ ጦር ሰፈሩ ለማረፍ የሚቃረብ ይሆናል።

አዎ..! ጌታቸው ረዳ የጀነራል ይልማ መርዳሳን ንሥሮችን አያውቃቸውም..!

የዓባይ፡ልጅ – Esleman Abay የዓባይ፡ልጅ Page

ይህን ቪዲዮ ያድምጡ

OPINION
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

ጃል መሮ በትግርኛ – ከትህነግ ጋር ሲመክር ተጠለፈ ” 70 ከመቶ ጨርሰናል አዲስ አበባ ነው የቀረን”
African Union Suspends Sudan’s Participation in Organisation’s Activities
Related posts
  • Related posts
  • More from author
ART and CULTURE

አጭር ዳሰሳ ሌንጮ ለታ፤ ትግል ሕይወቱ

May 17, 20260
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
ART and CULTURE

አጭር ዳሰሳ ሌንጮ ለታ፤ ትግል ሕይወቱ

May 17, 20260
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • አጭር ዳሰሳ ሌንጮ ለታ፤ ትግል ሕይወቱ May 17, 2026
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • INTERVIEW
    • law
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • ያበደው
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news