Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  ካናዳ በኢትዮጵያ ሰላም እንዲሰፍን “ሚዛናዊ” ድጋፍ እንደምትሰጥ አስታወቀች
News

ካናዳ በኢትዮጵያ ሰላም እንዲሰፍን “ሚዛናዊ” ድጋፍ እንደምትሰጥ አስታወቀች

Ethioreview newsEthioreview news—November 14, 2021
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ካናዳ በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ግጭት ሚዛናዊ በሆነ መልኩ በፍጥነት እንዲፈታ ገንቢ ሚና መጫወት አንደምትፈልግ የአገሪቷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜላኒ ጆሊ ገለጹ።

በካናዳ የኢትዮጵያ የዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት ትናንት ማምሻውን በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ከካናዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜላኒ ጆሊ እና ከካናዳ የቤቶች የብዝሃነትና አካታችነት ሚኒስትር አህመድ ሁሴን ጋር በበይነ መረብ ውይይት አድርገዋል። ከሚኒስትሮቹ በተጨማሪ በውይይቱ ላይ የካናዳ ፓርላማ አባላት ተሳትፈዋል። ዳያስፖራዎቹ በሰሜን ኢትዮጵያ ባለው ግጭትና በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉደዮች ጥያቄዎች ተነስተዋል።

የካናዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜላኒ ጆሊ፤ አገራቸው በሰሜን ኢትዮጵያ ያለውን ግጭት በቅርበት እየተከታተለች እና ሁኔታዎችን ለመረዳት እየሞከረች መሆኑን ገልጸዋል። በግጭቱ ምክንያት በንጹሃን ዜጎች ላይ እየደረሰ ያለው ጉዳት እንደሚያሳስባት እና የዜጎችን ደህንነት የመጠበቅ ጉዳይ ልዩ ትኩረት የሚያስፈልገው ጉዳይ እንደሆነ ተናግረዋል። “ካናዳ በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ግጭት በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ ፍላጎት አላት፤ አገራቸውም ገንቢና በጎ ሚና መጫወት ትፈልጋለች” ብለዋል።

በአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሙሳ ፋቂ ማህማት የሕብረቱ የአፍሪካ ቀንድ ልዑክ ሆነው የተሰየሙት የቀድሞው የናይጄሪያው ፕሬዝዳንት ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ ግጭቱ በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ የሚያደርጉትን ጥረት እንደሚደግፍም ነው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ የገለጹት። ካናዳ የምትፈልገው የኢትዮጵያ ሰላም መሆን ነው ያሉት ሜላኒ በኢትዮጵያ ሰላም ለማምጣት የሚደረጉ ጥረቶችን በሙሉ ትደግፋለች ብለዋል።

More stories

“ዛሬ እኛ ነን ነገ ደግሞ እናንተ ትሆናላችሁ” ቀዳማዊ ኀይለ ሥላሤ

May 5, 2023

ሰላም፣እርጋታና የዜጎች ደህንነት ለኢትዮጵያውያን ፍትሃዊ እድገት ወሳኝ ናቸው – በአሜሪካ የህዝብ ዲፕሎማሲ አማካሪ ምክር ቤት

May 17, 2021

ትግራይ በራሷ ልጅ አንደበት ምስክርነት

June 28, 2021

“ኑ ! የወልቃይት ምድር ነጻ ወጥቷል” በስደት የሽሽት ኑሮ ላይ የነበሩ አማሮች ወደ ወልቃይት ጠገዴን ሰቲት ሁመራ ተመለሱ

June 17, 2021

ይህንን ከግምት ውስጥ ያስገባ ውይይትም የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጋር ትናንት በስልክ ውይይት ማድረጋቸውን አንስተዋል። በግጭቱ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖችም አስፈላጊውን ሰብአዊ ድጋፍ እንደምታደርግ አመልክተዋል። ካናዳ በሰሜን ኢትዮጵያ ያለውን ሁኔታ ሚዛናዊ በሆነ መልኩ ለመረዳት እየሞከረች ነው ያሉት ሚኒስትሯ ችግሩ በፍጥት እንዲቋጭ ትሻለች ብለዋል።

በቅርቡ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ቢሮ ያወጡትን ሪፖርት ካናዳ እንደምተቀበለው እና ሪፖርቱ አድሎ የሌለበት እንደሆነም አመልክተዋል። በሪፖርቱ የሰብአዊ መብት ጥሰት የፈጸሙ አካላት በሕግ ተጠያቂ መሆን እንዳለባቸው አስገንዝበዋል።

ካናዳ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነት ማጠናከር ትፈልጋለች ያሉት ሚኒስትሩ የሁለቱ አገራት ጠቅላይ ሚኒስትሮች የትናንት የስልክ ውይይትም ትብብሩን ማሳደግ በሚቻልበት ጉዳይ ምክክር መደረጉን አመልልክተዋል።

የካናዳ የቤቶች የብዝሃነትና አካታችነት ሚኒስትር አህመድ ሁሴን በበኩላቸው አገራቸው የኢትዮጵያ ሰላምና መረጋጋት ለቀጠናው ወሳኝ መሆኑን እንደምትረዳ ገልጸዋል። በዚህ ረገድም “ካናዳ በቀጠናው አገራት ያላትን እምነት ተጠቅማ በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ግጭት ፖለቲካዊ መፍትሔ እንዲያገኝ ድጋፍ ታደርጋለች” ብለዋል።

ኢትዮጵያ ራሷን የምትለውጥበት ምርታማ የወጣት ሃይል እንዳላት እና ባለፉት ዓመታትም “አስገራሚ” የሚባል የኢኮኖሚ እድገት ማስመዝገቧን አውስተዋል። “የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ኢትዮጵያን የማሳደግ አቅም አለው፤ የኢትዮጵያ ቀጣይ ጊዜ ብሩህ ይሆናል ብዬ አምናለሁ” ብለዋል ሚኒስትሩ።

ካናዳ ከኢትዮጵያ ጋር በግብርና፣ በአገልግሎት እና በሌሎች ዘርፎች ያላትን ግንኙነት ማጠናከር እንደምትፈልግ እና የትብብሩ መጎልበት የሁለቱን አገራት ዜጎች ተጠቃሚ እንዲያደርግ ትሻለች ብለዋል።

በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ግጭት በፍጥነት መቋጨት እንዳለበት እና ኢትዮጵያ ወደ መደበኛ እንቅስቃሴዋ መመለስ እንደሚገባትም አመልክተዋል።\ በውይይቱ ላይ የተሳተፉት የኢትዮ ካናዳ ኔትወርክ ለማህበራዊ ድጋፍ የኦቶዋ ቻፕተር ምክትል ሊቀ-መንበር አቶ ሰማነህ ታምራት በሰሜን ኢትዮጵያ ለደረሰው ግጭት ዋና መንስኤ ማወቅ ያስፈልጋል ብለዋል።

የሕወሓት አሸባሪ ቡድን ለ21 ዓመታት በትግራይ ክልል ሲያገለግል በነበረው የአገር መከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝ  በተኛበት ጥቃት በመፈጸም መኪና ላያቸው ላይ በመንዳት ጭምር በአሰቀቂ ሁኔታ መግደላቸው መንግስት ወደ እርምጃ እንዲገባ እንዳስገደደው አመልክተዋል። የግጭቱ መነሻ ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈፀመው አሰቃቂ ወንጀል መሆኑን ካናዳን ጨምሮ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በውል ሊገነዘበው እንደሚገባም ተናግረዋል።

ካናዳን ጨምሮ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የሕወሓት አሸባሪ ቡድን በማይካድራ የፈጸመውን አሰቀቃቂ ጭፍጨፋ፤ በአማራ እና በአፋር ክልሎች የፈጸመውን ግፍና በደል ዝም ማለት የለባቸውም ድርጊቱን ማውገዝም አለባቸው ነው ያሉት አቶ ሰማነህ።

ሁለቱም ሚኒስትሮች ይህ የመጀመሪያው ስብሰባ በመሆኑ ውይይቱ በኢትዮጵያ ያለውን ሁኔታ ለመረዳት የሚያስችል እድል የሚፈጥር መሆኑን መረዳታቸውን ገልጸው፤ ለወደፊቱ ሰፋ ባለ ሁኔታ እና ቀጣይነት ባለው መልኩ የጋራ ውይይቶች እንዲሚቀጥሉ በስብስባው ማጠቃላይ ላይ ተናግረዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ትናንት በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን ገልጸዋል። “ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ለኢትዮጵያ ስላሳዩት ልባዊ ወዳጅነት እና ድጋፍ ጥልቅ ምሥጋና አቀርባለሁ” ብለዋል ሲል የዘገበው ኢዜአ ነው።

POLITICS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ለጥፋት ሃይል ሊደርሱ የነበሩ ሲም ካርዶች፣ መሳሪያ፣ ሃሰተኛ የመሳሪያ ፈቃድ አዲስ አበባ ከተማ ተያዘ
ደሃ ጋላቢ ዘንዶዎች ሲፎክሩ “ያለቀው አልቆ ስልጣን”
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2