Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Monday 18 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ባለሀብቶች ብድር ከመስጠት አንስቶ ሌሎችም ድጋፎች እንደሚሰጥ ተገለፀ፡፡

    February 9, 20220

    ሹፌሮችን በመግደል ተሽከርካሪ ሲሰርቁ የነበሩ አራት ግለሰቦች የሞት ቅጣት ተወሰነባቸው

    October 21, 20240

    የአማራ ክልል ከትግራይ ጋር ሁሉንም ጉዳይ በውይይትና በሰላማዊ መንገድ ለመጨረስ ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ

    March 31, 20230

    Sudan official: ‘Mediation between Khartoum and Addis Ababa faces obstacles’

    February 14, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    መላው አማራ ከነገ ጀምሮ ለህልውና ዘመቻ እንዲነሳ ክተት ተጠራ

    July 25, 20210

    የጆ.ባይደን አስተዳደር የሰላም አማራጭ ንግግሩን ቀድሞ የትህነግን ፍላጎት አቋም አድርጎ አቀረበ

    November 1, 20220

    በሽረ አዲስ ተስፋ፤ ሕዝብ በነጻነት ስለቀጣዩ ዕጣው አየመከረ ነው

    December 26, 20220

    እውነትን ለሥልጣን መናገር ፣ ሳማንታ ፖወር ለኢትዮጵያ ዘር ፖለቲከኞች መከላከል አቁሚ!

    March 1, 20210

    በአዲስ አበባ ከ27ሺህ በላይ ወጣቶች ተደራጅተው ከተማዋን እየጠበቁ ነው

    November 11, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News  መላላክ በየደረጃው አምልኮ ነው – ተላላኪዎች ሁሉ ሰጋጆች ናቸው
News

መላላክ በየደረጃው አምልኮ ነው – ተላላኪዎች ሁሉ ሰጋጆች ናቸው

Ethioreview newsEthioreview news—December 5, 20210
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

መላላክ ሱስ ነው።ከዛ በላይ ግን “አምልኮ” ነው። “ሌጋሲ ይሁን” የሚባለውም አምልኮ ስለሆነ ነው። መላላክና አሽከርነት ወደ ካንሰርነት እንደተለወጠ የአንጎል ኪንታሮት አይድንም። በመላላክ ውስጥ ያለው ስጋን የሚያደልብ፣ ፊትን የሚያወዛ የመቾት መገለጫ ህሊና የሚባለውን ትልቁን የህሊና ሚዛን ስለሚገድለው፣ መዳን እንኳን ባይቻል ለማገገም እንኳ የሙከራ እድል የማፈላለግ ዝንባሌን ያሳጣል። ስለዚህ ተላላኪነት እንደ ቲታኖስ (መመረዝ) እያሳበጠ የሚደፋ መንፈሳዊ ሞት ነው። ሰው የመንፈስ ውጤት ነውና መንፈሱ እንዲህ አሳብጦ የሚወስደው መንፈስ መጣፉ እንደሚለው የአራጁና የነጣቂው መንፈስ ነው። “ወደ ሲኦልም ወርደን” የሚያሰኘው የደም ግብሩ፣ የደም ምሱ መንፈስ ነው።

እንግዲህ ይህ መንፈስ የሚጨፍርባቸው ሁሉ እንደየደረጃው ተላላኪዎችና የላኩዋቸውን የሚተማመኑ ናቸው። ከስር ከጥልቁ የሚታዘዙት፣ ከታች የተቀበሉትን ትዕዛዝ ለማስፈጸም አንዴ ሲጠሩ ” ሰባት ጊዜ ሰባሰባቴ አቤት” የሚሉት፣ እነዚህን ” አቤት” ባዮች የሚታዘዙ የበታች ቅጥረ ነብሰ ገዳዮች፣ በየደረጃቸው የዚህ የማይድነው የአሽከርነት ካንሰር የተለከፉ እንደሆኑ ጥርጥር የለውም። ልዩነቱ የታዛዥነቱ መጥንና ረቂቅነት ካልሆነ በስተቀር ደም ስር የሚንደባለሉ ሁሉ ከላይ የተገለጠው መንፈስ ልጆች ናቸው። አባታቸውም የሉሲፈር ሽንት ነው። ተደፍረዋላ!!

አብዮታዊ ዴሞክራሲ ቀዳሚው የሃይማኖቱ ልብ ነው፣ የህይወት መስዋዕትነት የሚከፈልበት ብቻ ሳይሆን ከሚጠይቀው በላይ እየተሰጠው የሚሰገድለት ምትሃት ነው፤ ደም የሚገበርለት፣ አጥንት የሚከሰከስለት፣ ህጻናት ለዕርድ የሚቀርቡለት፣ ሴቶች ተደፍረው ደማቸው የሚሰዋለት፣ ወንዶች ታርደው ለማስተሰርያ በመባነት የሚቀርብለት፣ ‘ሒሳብ እናወራርድባችኋለን’ ተብለው የተፈረጁ ስቃያቸው ዘላለማዊ እንዲሆን የሚሸረገድለት፣ ርኩሰት ቅድስና የሆለት፣ እናት ልጆቿ መርቃ ለዕርድ የምትልክለት፣ አባት ልጁን የተገኘውን ሁሉ አስገድዶ እንዲደፍር አደፋፍሮ ለመላክ ቃልኪዳን የገባለት፣ እንደነ መለስ ዜናዊ ዓይነት በግምገማ ሰበብ አናዛዥ የነፍስ አባት ያለው ፤ ይህ በማንም የሚመለክ ሃይማኖት ሳይሆን በትህነግ የተፈጠረ በእያንዳንዱ ትህነግ ህይወትና ልብ የታተመ ከደምና ከአጥንቱ የተዋሃደ፣ የነፍሱ ልብ ምት፣ ከተወለደ እስኪሞት የሚተነፍሰው፣ ይህንን ካልተነፈሰ ሕይወቱ የምትቀጭ የሚመስለው ሁለተናዊ እምነት ነው። ፍልፈሎቹ ተላላኪዎችም የዚህ እምነት አደግዳጊ፣ አገልጋይና የሚፈገለውን ዓይነት ግብር የሚገብሩ መንፈሳዊ ባሮች ናቸው። በጽሁፉ የተገለጹት ሁሉ ማለት ነው ።

ለማጣቀሻ የተወሰደ

የሉሲፈር ሽንቶች የሚባሉት ዲቃሎቹ በየትኛውም ደረጃ ያሉትን ነብሰ ገዳዮች፣ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ያሉትን አውዳሚዎች፣ የየትኛውም ብሄር አባል የሆኑትን ተላላኪ አረመኔዎች ያለ ልዩነት የሚያጠቃልል ነው። ነገር ግን ደረጃቸውና አቅማቸው፣ ስልታቸውና የስልታቸው ማስፈጸሚያ ሃብታቸው፣ ከሁሉም በላይ የተፈጠሩበት የሉሲፈር ሽንት ጠረን መለያየት “ረቂቅ” ያደረጋቸው ለየት ይላሉ። የውሪው ሉሲፈር ልጆች የባለ ዙፋኑንን ሉሲፈር ልጆች ያመልካሉ። የደፉላቸዋል። ልክ ለመልካሙ አባት እንደሚደረገው አምልኮ፣ በየአመዱና ስርቻው የተፈለፈሉት የውሪው ሉሲፈር ጫጩቶች ለባለዙፋኑ ሉሲፈር ልጆች ይገዛሉ። ለዚህ ነው ስጀምር እንዳልኩት መላላክ ” አምልኮ” የሆነው።

More stories

ለመንግስት ሁሉ አቀፍ የሰላም አሳብ ቀረበለት፤ የእርቅ ኮሚሽን በመጪው ዓመት ህገ መንግስት እስከመቀየር የሚያደርሰውን ስራ ይጀምራል

September 6, 2023

አንድ መቶ አስራ አንድ አገሪቱን በብሄርና በሃይማኖት የሚንጡ ህገወጥ ድረ ገጾች ተለዩ፤ አስሩ ተያዙ

June 1, 2022

ኢትዮጵያ ፌስቡክንና ትዊተርን ሊተካ የሚችል የማህበራዊ ትስስር ገጽ ስራ ላይ ልታውል ነው

August 21, 2021

ኢትዮጵያ አንደ አገር ገናና በነበረችበት ዘመን አሜሪካ አትታወቅም ነበር

October 17, 2022

ዋናዎቹ በተላላኪዎቻቸው አማካይነት ከሩቅና ከቅርብ ሆነው፣ አንዳንዴም መሃል ገብቶ በደም ለመታጠብ ምክንያት ለማግኘት አምላኪዎቻቸውን አስቀድመው ያደራጃሉ። በዚህ መልክ ከሁሉም አቅጣጫ ሆነው በማይሞላው ውንጫቸው የንጹሃንን ደም ይጋታሉ። በሊቢያ፣ በኢራቅ፣ በየመን፣ በሲሪያ፣ አፍጋኒስታን … ዛሬ ደግሞ ዳግም ኢትዮጵያ ላይ!!

ራሱን የእነዚህ ወገኖች ታማኝ ተላላኪ አድርጎ የተፈጠረው የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር፣ ተላላኪነቱ አምልኮ ሆኖበት ያፈራቸው ሁሉ ልክ በእሱ ቃል ኪዳን መሰረት እነዚህኑ ባለዙፋኖች አምላኪና ለነሱ ተንደባላይ እንዲሆኑ አድርጓቸዋል። ይህ የሚያሳየው አምልኮው መሰረቱ የጸና፣ ማጣበቂያ ኬሚካሉ የፈረጠመ፣ እድሜው ረዥም ” በደምና በምንዛሬ” የተጋመደ መሆኑንን ነው።

ትህነግ ከ” አምላኮቹ” በየደረጃውና በየጊዜው የሚሰጠውን ” የጥልቁን ሃዋሪያዊ ተልዕኮ” ማስፈጸም የሚቻለው፣ መርዙን ልሶ የሚያቃምሳቸው የተፋውን የሚልሱለት ደቀመዛምርት ያስፈጉታልና በየአቅጣጫው ከተሰፈረለት ላይ እየሰፈረ መልምሏል። የምልመላው ትምህርት የተቀዳው ከቅጥፈት አባት ዙፋን ስር በመሆኑ ምልምሎቹን ቅጥፈት ግቶ፣ ጥላቻን አስታጥቆ፣ ግብሩ የሆነውን ደም እንዲያጎርፉለት ስለትና ጥይት አስታቅፎ አሰማርቷል። የዚህ የሃሰት ስብከትና መደለያ ረብጣ የሰከሩ ተላላኪዎች በየአቅጣጫው ተበትነው ለባለዙፋኖቹ ቀለብ የተደርደሩትን ሰፋፊ ጋኖች ደም ይሰፍራሉ። በቀለ ወያሳን ያርዳል፣ ቶሎሳ ጋሩምሳን ይገላል ….

ተላላኪነት እንደየ ደረጃው አምልኮ በመሆኑ ሸኔ ትህነግን እያመለከ የራሱን ልጆች ደም ይሰፍራል። ተላላኪነት ልቡናን የሚደፍን ክፉ ነቀርሳ በመሆኑ ሸኔ የናቱን ልጅ ለወያኔ መንፈስና አምልኮ ሲል ሲገብር ኩራት እንደተሰማው ተደርጎ ይቀርባል። በኦሮሞ ሞት ትህነግ እየጨፈረ ወደ መሃል ከተማ መምጣቱን ሲያውጅ፣ ኦሮሞን ነጻ እንደሚያወጣ ሲናገር፣ ከከበሮው ድምድምታ ውስጥ የሚሰማው የኦሮሞ እናት፣ ህጻናትና ሚስቶች ለቅሶ፣ ዋይታና ሃዘን ነው። ዳሩ ምን ያደርጋል የሸኔ ትግሬ አምላኪነት እንዳያይ፣ እንዳያስብ፣ እንዳያዳምጥ ልቡናውንና ህሊናውን ዘግቶታል። የሚለቅመው ትራፊ የስሜት ሃዋሳት አልባ አድርጎታል። የተኮላሹ፣ የተገደሉ፣ የተገረፉ፣ የተሰደዱ፣ አካላቸው የጎደለ … የኦሮሞ ልጆች እንደ ምናም ተቆጥረው ዛሬ ዳግም ትህነግ ኦሮሞ አናት ላይ እንዲወጣ ሸኔ ጭራውን ይቆላል። ይህ ለኦሮሞ ሃፍረት የሆነ የተላላኪነት መንፍስ የተጠናወተው ቅጥር ነብሰ ገዳይ የኦሮሞ ልጆችን ገሎና አስሮ “ኦሮሞ አጋንንት” ብሎ ሲራገምና ሲሳደብ የነበረውን ጌታቸው ረዳን ኦሮሞ ላይ ሊቆልል ይመኛል። ቄሮ ቀሬ መስሚያ የለውምና አይሳካም። በአማራ ዘንድም ተመሳሳይ ነው።

ትህነግ አማራን እንደሚጠላው ቃል ነበር። ቃሉንም ለመተግበር ይሞከር ነበር። አሁን ግን ቃል ተፈጽሟል። የትግሬ ወራሪ ሃይል አማራ ክልልን አውድሟል። አጥፍቷል። ዘርፏል። ህሳናትና አዋቂ ሳይመርጥ ደፍሯል። በጅምላ ቤታቸው፣ ደጃቸው ዘንድ ደርሶ ጨርሷቸዋል። ከብቶቻቸውን፣ እንስሶቻቸውን፣ መኖሪያቸውን፣ መገለገያቸውን፣ ሌማታቸውን፣ ሊጣቸውን፣ ዱቄታቸውን፣ እንኩሮዋቸው ሳይቀር ገልብጦ … ክሊኒክ፣ ሆስፒታል፣ ትምህርት ቤቶች፣ አገልግሎት መስጫ ተቋማትን፣ የመንግስትና የግል ሳይል መገለገያ የሆኑትን አግዟል። ያልቻለውን ከጥቅም ውጪ አድርጎታል። የክፋቱ መጠን ድመትና ውሻ ገሏል። መድሃኒት ጥቅም ላይ እንዳይውል በታትኖታል።

ይህ እየሆነ አማራውን ህበረት ፈትሮ መታደግ ሲገባ መላላክ አምልኮ የሆነባቸው እንግዴዎች በየስርቻው እየዶለቱ አማራው ራሱን እንዳይከላከል ይወተውታሉ። ያስጠነቅቃሉ። በርከሰው መንፈስ የተላላኪነት ቅንዝር ልባቸው ስለተሰረረና ከታችም ከላይም ሽንቁሮች በመሆናቸው ያያሉ ግን አያስተውሉም። ይሰማሉ ግን አያደምጡም። ይነገራቸዋል ይመከራሉ ግን የክፉ አምልኳቸው አንጥሮ ይመልሰዋል።

እኒህ የተላላኪነት አምልኮ “ዳፍንታም” ያደረጋቸውና መሰሎቻቸው በዚህ እጅግ አሳሳቢ ጊዜ ላይ አማራውን ሙሉ በሙሉ ላወደመ ሃይል የአምልኮ ሽንጣቸውን እየቆሉለት ነው። ሕዝብ እንደ ነበልባል በደል ገፍቶት ይህን ሃይል ሊያንቅ በተነሳበት ቅጽበት ” የሽግግር መንግስት” እያሉ በየአደባባዩ እርቃናቸውን ያፈነድዳሉ። ከላይም ሆነ ከታች ክፍት ላደረጋቸው ክፉ የኢያሪኮ ጩኸት ይጮሁለታል። ውለታቸው ውርደት፣ ስድብ፣ መደፈርና መሸንቆር መሆኑ ግልጽ ቢሆንም የተሰሩበት አምልኮ ክብራቸውን ስላስጣላቸው መላው አማራ ክብሩን እንዲጥል ከታወረ መንፈስ ጋር አድመው እንደ ጋግኖ ሲጮሁ ውለው ያድራሉ።

እንደ እሥሥት ራሳቸውን እየቀያየሩ ዘመን ያማይተካቸውን እውቅ አባት ፕሮፌሰር አስራትን ያስነጠቁን ሽፍታ አምላኪዎች፣ ቆመው መሄድ የማይገባቸው ሆኖ ሳለ ዛሬም ቆመው ለዳግም ” ቢንጎ” እንደ ካርድ አማራውን እየላጡ ሊጫወቱበት መንፈራገጥ ከጀመሩ ስንብተዋል። እነሱ ብቻ ሳይሆኑ ከመርፌ ቀዳዳ በጠበበ አመለካከት መከረኛ ዩቲዩብ ላይ ተሰቅለው የነዚህኑ ስልቦች ድምጽ የሚያራቡ በቀቅኖችም ተፈጥረዋል። የባለ ዙሃኖቹን መንፈስ እንዳለ ተግተው ቡችላ የፈለፈሉት ወንበዴዎች ዳግም ኢትዮጵያ እምብርት ላይ ሰንኮፋቸውን እንደ መልህቅ እንዲተክሉ የሚጮሁት በቀቀኖች ድካማቸው ከንቱ መሆኑ፣ በስተመጨረሻ ነገሩ ሁሉ ሲገለበጥ ” ለጊዜው አገር” የሚል ደም ደም የሚል ስላቅ ጀምረዋል። ገና ብዙ መገለባበጥ እናያለን።

እነ ክርስቲያን ታደለ፣ የሱፍ ኢብራሂም ጋሻው … ጀግኖቻቸው እንዳልነበሩ ዛሬ ግንባር ገብተው ህዝባቸውን ለመታደግ ምሳሌ በሆኑበት ሰዓት፣ እነዚህ ሽንቁር ተላላኪዎች ንዴታቸውን እያሰሙባቸው ነው። “ከገዢው የአማራ ፓርቲ ጋር እንድ ናቸው” በማለት አብንን ሲያቆሽሹ እየተደመጠ ነው። በስንት ለቅሶና እርዳታ ህዝብ ከነ ቤተሰቡ የታደገው ለማኝ ዛሬ ” በሬ ያኮላሸውን” እንዲሉ የሃሳብ ዘማች ሆኖላቸዋል።ግን እንዴት በዛ ደረጃ ( ይታወቃል) ጉዳት ደረብኝ ብሎ ሚስቱን ሲያስጮህ የነበረ ሰው ቢያንስ እንዴት ዝም አይልም? እንዴትስ ሚስቱ አትመክረውም? እንዴትስ አትቆጣውም? መታዘዝ አምልኮ ነው። ተላላኪነት መንፈስ ነው። ከታላቁ ሳይሆን ከትልቁ ዙፋን ስር የሚቀዳ የሚባለው ለዚህ ነው። ሰው የሁለት ጌቶች ሊሆን አይችልማ።

ዛሬ ጭንቅ ሲሆን ” ሰተት ብለው እንደገቡ፣ ሰተት ብለው ይውጡ” በሚል ሙግት የተከፈተው ከምንም በመነጨ አይደለም። ከተነደለ ስብዕና፣ ከተሸነቆረ ልቡናና ከሚያመልኩት የተላላኪነት መንፈስ ባርነት መላቀቅ አለመቻላቸው ነው። ይህ ደም ግብሩ የሆነ ቡድን አማራ ክልል ላይ የፈጸመውን ወንጀል ( ገና ሙሉ በሙሉ አልታየም) ለተከታተለ እንዴት እንዲህ ህግና ፍትህ እንዲበየን አይጠይቅም። የህሊና መድረመስ ማለት ይህ ነው። በነራችን ላይ በትግራይም ንጹሃን ላይ ቀደም ሲል በድል የፈጸሙ ህግ ሊጠይቃቸው ይገባል። ያ ማለት ግን ዛሬ አማራ ክልል ላይ ለተፈጸመው ዘግናኝ ጭፍጨፋ ማካካሻና እርቅ ማውረጃ ሊሆን አይችልም። የተድፈሩት ህጻናት አይተናቸዋል። ቢያንስ ንብረቱ ቢቀር እነሱ ላኡ ጥፋት ለፈጸሙ ተመጣኝና አስተማሪ ቅጣት ባስቸኳይ ግድ ነው።

አምላክ ኢትዮጵያን ይጠብቅ

ሰብለ ወንጌል ሃይሌ

ዘግጅት ክፍሉ – ይህ ጽሁፍ የጸሃፊዋ አቋምና አስተሳሰብ ብቻ ነው። የዝግጅት ክፉ አይደለም። ዝግት ክፍሉ አቋሙን የሚገልጸው በርዕሰ አንቀጽ መሆኑንን ለማሳሰብ እንወዳለን። ምላሽ ቢላክ እናስተናግዳለን

NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

ፖሊስ አዲስ አበባን ማዕከል ያደረገ የሽብር ሴራ፣ የጦር መሳሪያና በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠር የውጭና የአገር ውስጥ ገንዘብ ያዘ
Militant TPLF Causes Enormous Property Damage in North Shewa
Related posts
  • Related posts
  • More from author
ART and CULTURE

አጭር ዳሰሳ ሌንጮ ለታ፤ ትግል ሕይወቱ

May 17, 20260
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
ART and CULTURE

አጭር ዳሰሳ ሌንጮ ለታ፤ ትግል ሕይወቱ

May 17, 20260
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • አጭር ዳሰሳ ሌንጮ ለታ፤ ትግል ሕይወቱ May 17, 2026
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • INTERVIEW
    • law
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • ያበደው
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news