Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ባለሀብቶች ብድር ከመስጠት አንስቶ ሌሎችም ድጋፎች እንደሚሰጥ ተገለፀ፡፡

    February 9, 20220

    ሹፌሮችን በመግደል ተሽከርካሪ ሲሰርቁ የነበሩ አራት ግለሰቦች የሞት ቅጣት ተወሰነባቸው

    October 21, 20240

    የአማራ ክልል ከትግራይ ጋር ሁሉንም ጉዳይ በውይይትና በሰላማዊ መንገድ ለመጨረስ ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ

    March 31, 20230

    Sudan official: ‘Mediation between Khartoum and Addis Ababa faces obstacles’

    February 14, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    መላው አማራ ከነገ ጀምሮ ለህልውና ዘመቻ እንዲነሳ ክተት ተጠራ

    July 25, 20210

    የጆ.ባይደን አስተዳደር የሰላም አማራጭ ንግግሩን ቀድሞ የትህነግን ፍላጎት አቋም አድርጎ አቀረበ

    November 1, 20220

    በሽረ አዲስ ተስፋ፤ ሕዝብ በነጻነት ስለቀጣዩ ዕጣው አየመከረ ነው

    December 26, 20220

    እውነትን ለሥልጣን መናገር ፣ ሳማንታ ፖወር ለኢትዮጵያ ዘር ፖለቲከኞች መከላከል አቁሚ!

    March 1, 20210

    በአዲስ አበባ ከ27ሺህ በላይ ወጣቶች ተደራጅተው ከተማዋን እየጠበቁ ነው

    November 11, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News  ይህንንያዉቁኖሯል? አንብቡ እግዞዎ ማህረነ…
News

ይህንንያዉቁኖሯል? አንብቡ እግዞዎ ማህረነ…

Ethioreview newsEthioreview news—December 4, 20210
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

– አፍሪካ እስካሁን በፈረንሳይ ቅኝ ግዛት ስር እንደሆነች ታውቃላችሁ❓

14 የአፍሪካ ሀገራት በፈረንሳይ እጅ የወደቁት ለፈረንሳይ መንግት ታክስ እየከፈሉ ይገኛሉ፡፡ ከእነዚህ ውስጥ የሚከተሉት ይሆናል፡፡

ቤኒን፣ ቡርኪናፋሶ፣ ጋቦን፣ ጊኒ- ቢሳው፣ አይቮሪኮስት፣ ኮንጎብራዛቪል፣ ማሊ፣ ኒጀር፣ ሴኔጋል፣ ቶጎ፣ ማእከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ፣ ኢኳቶሪያል-ጊኒ፣ ካሜሮን እና ቻድ ናቸው።

ጅቡቲም ሙሉ በሙሉ ማለት በሚቻል መልኩ በፈረንሳይ ሞግዚትነት ነው የምትደዳደረው። ያለ ፈረንሳይ ፍቃድ አዲስ ሕግ ማውጣት አትችልም። ባለስልጣናት መግለጫ ሚሰጡት በፈንሳይ ቋንቋ ነው ።

More stories

አዘርባጃን፡ የሻዕቢያን ሸምቀቆ ማጥበቂያ?!

February 19, 2025

በአንድነት ፀንተን እንቁም – ደመቀ መኮንን

September 10, 2021

በኢትዮጵያ ፀሐይ ያጠላው ጥቁር ደመና

October 17, 2021

ትህነግ በልደቱና ስብሃት ነጋ በኩል የሰማይ ላይ ሰልፍ አዘጋጀ ፤ ርዕዮት ራሱን ገለጠ

June 8, 2025

ይህ በጥንቃቄና በዘዴ የተዋቀረ “Compulsory Solidarity” 14 የአፍሪካ ሃገሮችን ያካተተ ሲሆን፣ ግዴታውም በቀኝ ግዛትና በባርነት ወቅት ፈረንሳይ ለገነባቻቸው መንገዶች መሰረተ ልማቶች ላወጣቻቸው ወጪዎች ካሳ ይሆናት ዘንድ ከነዚህ አፍሪካ ሃገሮች ከውጭ ምንዛሪና ተቀማጫቸው ላይ 65% ለፈረንሳይ ቀጥታ Treasury ድጎማ ያስገቡላታል። (500billion$)

ይህ ብቻ ሳይሆን 20% financial Liability ይከፍላሉ። ይህ ማለት ከጠቅላላ ገቢያቸው 15% ብቻ ነው ለራሳቸው ሚያውሉት ማለት ነው።

ገንዘብ ካስፈለጋቸውም ብድር ከፈረንሳይ መንግስት የራሳቸውን ብር መልሰው ይበደራሉ።

ይህ እንግዲህ ከ1960 G.C ጀምሮ እየተተገበረ ያለ ግፍ ነው።

ለምንአንከፍልምአይሉም?

ቀላል የሚመስል ጥያቄ ነው። ሴራው ግን ውስብስብና በተንኮል የታጨቀ ግፍ ነው።

ሴኩቱሬየጊኒ_ፕሬዝደንት ሞከረ። “አልከፍልም እንቢ!” አለ። ከኮሎኒ ኢማፓየርም እራሱን አገለለ።

ፈረንሳይ ተቆጣች። በጊኒ ያለው የፈረንሳይ ጦርና አስተዳደር ሁሉንም ነገር” በፈረንሳይ ኃብት የተገነባ” ያሉትን ሁሉ ማውደም ጀመሩ።

3000 ፈረንሳውያን ሃገሪቷን ጥለው ሲሄዱ ተንቀሳቃሽ ንብረት አንድም አልቀራቸውም። ማይንቀሳቀሱትን ት.ቤት፣ ሆስፒታል፣ መንገድ፣ ህንፃዎችን #አወደሙ።

መድኃኒት፣ መኪኖችን፣ ትራክተሮችን፣ መፅሐፍትን #አቃጠሉ።

እንስሳት በሬዎች ላሞች ፈረሰችን #ገደሉ። በመጋዘኖች ያሉትን እህሎች ቀበሩ፤ መረዟቸው።

ሃገሪቱን እንዳልነበረች አደረጓት።

ይህም የሆነው ማንም ሃገር ፈረንሳይ ላይ አምፃለሁ ቢል የጊኒ እጣ እንደሚደርሰው ማስጠንቀቂያ ነው።

የጊኒው ሴኮ ቱሬን “we prefer freedom in poverty to opulence in slavery” የሚለውን መፈክር ማንም ሃገር በፍርሃት ሊያስቀጥለው አልወደደም።

በ612$ #መፈንቅለመንግስት የቶጎው ተመራጭ ፕሬዝደንት Olympion የራሱን መገበያያ ማተም ከጀመረ በሦስተኛው ቀን ፈረንሳይ ባሰማራቻቸው #የገዛወታደሮቹ ተገደለ።

ለገዳዩቹም ፈረንሳይ በኢምባሲዋ በኩል #612_ዶላር ጎሽ! ብላ ከፍላቸዋለች።

Olympion ህልሙ ነፃ፣ ራሷን የቻለች አዳጊ ቶጎን መገንባት ነበር። ፈረንስይ ሃሳቡን አልወደደችለትም እንጂ…

መፈንቅለ_መንግስት

ባለፉት ሃምሳ አመታት በ26 አፍሪካ ሃገራት ውስጥ ከተደረጉት 67 መፈንቅለ መንግስታት 16ቱ የፈረንሳይ የቀድሞ ቀኝ ግዛት ሃገሮች ውስጥ ነው። ይህ ማለት 67% መፈንቅለ መንግስታት የተደረጉት በፈረንሳይ ድጋፍ ነው ማለት ነው።

ቶማስ_ሳንካራን የበላው ጅብም የፈንሳይ ስሪት ነው።

የግፍ_ክፍያዎች

  1. #Colonial_Deb~ፈረንሳይ ለገነባቻቸው መሰረተ ልማቶች የሚከፈል።

2#Automatic_Confiscation of national reserve~ ሃገራቱ ብሔራዊ መጠባበቂያ ገንዘባቸውን France Central Bank ማስቀመጥ።

3 #Right of First refusal (raw or Natural Resource)~ፈረንሳይ በሃገራቱ መሬት ላይ ያለን የትኛውንም የተፈጥሮ ኃብት ቀድማ የመግዛት መብት አላት “አልፈልገውም” ካለች ብቻ ነው ሌላ ገበያ ማፈላለግ ሚጀምሩት።

4 #Priority_to _France~የፈረንሳይ ካምፓኒዎች የህዝብ መገልገያ የሆነን የትኛውም ህንፃ ቅድምያ የማግኘት መብት አላቸው።

5#Military_Equipment & Trainings ~የትኛውም ወታደራዊ ስልጠናም ሆነ ቁሳቁስ በፈረንሳይ በኩል ብቻ ነው በክፍያ ማግኘት ሚችሉት።ፈረንሳይ ወታደሮቿን ማሰማራት ቤዝ ማግኘት ትችላለች።ፈረንሳይ ችግር ካጋጠማትም ከጎኗ የመቆም ግዴታ ተጥሎባቸዋል።

6 #Obligation of French Language አፀያፊ ባህልም ቢሆን።

7 #Report ~ለፈረንሳይ ዓመታዊ ሪፖርት የማቅረብ ግዴታም አለባቸው።

ምእራባውያን በእርዳታ ስም ከፍተኛ ልገሳ የሚያደርጉልን አዝነውልን፣ ወይም ጥሩ ሰዎች ስለሆኑ ወይም ደግሞ ህሊናቸው ስለሚቆጠቁጣቸው አይደለም። በሚሰጡን እርዳታ ልክ እንደሚቆጣጠሩን ስለሚያውቁ ነው።

በአጭሩ ነጮቹ ከአፍሪካ ጥቅም ሲፈልጉ እና ለእነሱ ትርፍ ካለው እጃቸውን አስገብተው የፈለጉትን ከመውሰድና የነሱን ጥቅም የሚያስከብር አፍሪካዊ መሪ ለማስቀመጥም ሆነ ከስልጣኑ ለማስነሳት ምንም አያግዳቸውም ነገር ግን ለነሱ ጥቅም ከሌለው በችግር ሰአት አፍሪካ እርዳታ ብትጠይቃቸው ምእዕራባውያን እየሳቁ ይመለከቷታል።

@Hermela Aregawi

OPINION
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

ከ300 በላይ የሲቪል ማኅበራት ለአፍሪካ ኅብረት ደብዳቤ ጻፉ
“ተገደን ነው?”ምርኮኞች “ተገደህ ነው እህቶቻችንን የደፈርከው፣ የዘረፍከውና አገር ያወደምከው?” የሚል ጥያቄ እየተነሳ ነው
Related posts
  • Related posts
  • More from author
ART and CULTURE

አጭር ዳሰሳ ሌንጮ ለታ፤ ትግል ሕይወቱ

May 17, 20260
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
ART and CULTURE

አጭር ዳሰሳ ሌንጮ ለታ፤ ትግል ሕይወቱ

May 17, 20260
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • አጭር ዳሰሳ ሌንጮ ለታ፤ ትግል ሕይወቱ May 17, 2026
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • INTERVIEW
    • law
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • ያበደው
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news