Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    Western Pressure on Ethiopia Intended to See Weak Gov’t, Nation – Scholars

    July 10, 20210

    Journalist demands UNWFP to tell truth about missing trucks

    October 3, 20210

    ብርሃኑ ባይህ እና አዲስ ተድላ ምህረት ሊደረግላቸው ይችላል ተባለ

    December 19, 20200

    አብንና ባልደራስ ከተሸነፉ ” ውጤቱን አንቀበልም” ሊሉ የሚችሉ ፓርቲዎች እንደሚሆኑ ዲፕሎማቶች ገለጹ

    May 23, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ሚስጥራዊ የቻይና ፖሊስ ጣቢያዎች በአሜሪካ ተገኙ

    December 19, 20240

    ሦስተኛው ዕድል እንዳይባክን … !

    May 21, 20220

    “Why I decided to extend my time at the club”

    May 24, 20230

    የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ) ዋና የጦሩ መሪ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ለመንግስት እጁን ሰጠ

    February 24, 20220

    “Ethiopia’s success reflects a new alternative for Africa’s development”

    January 29, 20240
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News  ይብላኝ_ለእናንተ! ዓሳ ስለውኃ ያለው አረዳድ ከኮረት ጋር ተመሳሳይ ሲሆን
NewsOPINION

ይብላኝ_ለእናንተ! ዓሳ ስለውኃ ያለው አረዳድ ከኮረት ጋር ተመሳሳይ ሲሆን

Ethioreview newsEthioreview news—January 31, 20220
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

(ክርስቲያን ታደለ ~ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል)

ዓሳ ስለውኃ ያለው አረዳድ ከኮረት ጋር ተመሳሳይ ሲሆን እጅጉን በጣም አስገራሚ ይሆናል። ፋኖነትን ማኅበረሰባዊ ውርስ እና የልቡና ውቅር እሴት አድርጎ ለሺህ ዘመናት በኖረ ማኅበረሰብ ውስጥ ያደገ ሰው፤ በተለይ በስነሰብ ጥናት ላይ የሊቅነት ካባ የደረበ ሰው፤ ፋኖነትን በመንገደኛ ቅኝት (etic perspective) ተንትኖ ብያኔ ሲሰጥ አንዳች የተበላሸ ነገር ስለመኖሩ ከእርግጠኝነትም በላይ ጠቋሚ ነው።

የታጠቀ ኃይልን በብቸኝነት የማንቀሳቀስ መብት የሚያጎናጽፈው የመንግስትነት ካባም የሕዝብን ትውልድ ዘለል እሴት «ኢመደበኛ» በሚል ሰም ለበስ ፍረጃ ለምን የሚሉ የነቁ–የበቁ ሰዎቻችንን ያሹትን እርምጃ ለመውሰድ መብትን የሚያጎናጽፍ ተደርጎ ሊወሰድ አይገባም። ፋኖነትን ከወደረኝነትና አቻ መንግስትነት እየተነተኑና እያስተነተኑ ሌት ተቀን የሚያላዝኑ ጥቂቶች በእርግጥም ስለሰላምና የተረጋጋ መንግስታዊ ሥርዓት የሚገዳቸው ሆነው ሳይሆን ከርሳቸውን ለመሙላት የሚያደርጉት አደግዳጊነት ተለምዷዊ ግብራቸው ነው።

ሆነ ተብለው ተቀርፀው በሚወርዱ አጀንዳዎች ሕዝባችን እርስ በርሱ እየተናቆረ ማኅበራዊ ረፍት አጥቶ በአገራዊና ቀጠናዊ ፖለቲካ ትኩረት እንዳያደርግ በርካታ ወጥመዶች መኖራቸው እሙን ነው። በመንግስት የእለት ተእለት ተግባር ላይ አንዳችም እክል ባልፈጠሩ፤ እንዲያውም የአገር አንድነትና የሕዝብ ደኅንነት አደጋ በወደቀበት ጊዜ ሁሉ ሕይወታቸውን በሰጡን ወንድሞቻችን ላይ የሚደረገው ውርክቢያና ማሳደድ በምንም አመክንዮ ከልክነት የጎደለ ነው።

More stories

ስለኔ ፀሐይ እየተቃጠለ በጥላ ያሻግረኛል!!

April 2, 2021

ጥቂት ስለ መሬት መንቀጥቀጥ እና የሕንጻ መዋቅር ዲዛይን

January 12, 2025

የፍትህ ጥያቄው እነማንን አቅፎ እነማንን እንዲገፋቸው ነው የሚፈለገው? ፍትህ ለእገሌ …

February 15, 2021

“ ጥይት ብቻ አቅርቡልን፣ አመታቱን፣ አመካከቱን፣ አነካከቱን እኛ እናውቀዋለን…”

September 1, 2021

«አመደበኛ» ተብለው ተፈርጀው እርምጃ እንደሚወሰድባቸው የሚዛትባቸውና የሚሳደዱ ወንድሞች፤

በትክክል ምን የሕግ መተላለፍ ፈፀሙ?
በሕግ መተላለፉስ ጉዳት የደረሰበት ግለሰብ ወይ አካል አለወይ?
ጉዳቱ መቼ ደረሰ? ጉዳቱስ ምንድን ነው?

ለሚሉት ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ማቅረብ ስለመቻላቸው እርግጠኛ አይደለሁም። በእርግጥም ሕፃን ያገተ፣ ንጹኃንን የገደለ፣ የሰረቀ፣ መንግስታዊ ሥራዎች እንዳይከናወኑ ያወከ፣ በዜጎች የእለት ተእለት ኑሮ ላይ መቃወስን የፈጠረ፣…ካለ በማስረጃ ተደግፎ ይቅረብልንና እኛም አብረን እናውግዝ። ማውገዝ ብቻ ሳይሆን መንግስት እርምጃ እንዲወስድ ጭምር በሁሉም አዎንታዊ ተሳትፎዎች በጋራ እንቁም።

ጉዳዩ «ሳይዘምቱ ዘምተናል ብለዋል፤ ያላስለቀቁትን ቦታ አስለቅቀናል ብለዋል» የሚል የትግል ተሳትፎ ኦዲት ከሆነ፤ የቀረበው ክስ እውነት እንኳን ቢሆን ከነቀፌታ በዘለለ መንግስታዊ እርምጃ እስከመውሰድ የደረሰ አቋም የሚያስይዝ አይሆንም። በተነሳው ጭብጥ ላይ መወቃቀስ ከተጀመረም ጉዳዩ በአመዛኙ በወቃሽ ነኝ ባይ ቢበረታ እንጂ የሚያንስ አይሆንም። ሕዝባችን ይህን ሁሉ ውርደትና ፍዳ ያየው ወቃሾች የተሰጣቸውን መንግስታዊ ኃላፊነት መወጣት ባለመቻላቸው እንደሆነ ማስታወስ ይኖርብን ይሆን? «እየታጀቡ ስለሆነ እርምጃ እንወስዳለን» ብሎ ማለትስ ከምቀኝነትና ቅናት በምን ይለያል? «ሚስትህ ከሚስቴ በላይ ቆንጆ መሆን የለባትም» ከማለትስ በምን ይለያል? ሰባኪዎችንና አክቲቪስቶችን በሪፐብሊካን ጋርድ የሚያሳጅብ ባለሥልጣንስ እንዲህ መቅናት ይቻለዋልን?

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አንድን አካባቢ በተለዬ ሁኔታ የማጥላላት፤ በተናበበና በተቀናጄ ሁኔታ የማጠልሸትና የማኮሰስ አዝማሚያዎችን እያየን ነው። ምቀኝነትና ቅናት አፍ አውጥተው እስኪናገሩ ድረስ ሰነድ ተሰንዶ፤ ወንዝ ዘለል አሰላለፎች ተዘርግተው፤ የሆነ አካባቢ ፖለቲከኛ፣ ባለሀበት፣ ወጣት፣ ልኂቅ፣…ሕዝባችን… ላይ የማያባሩ የፕሮፖጋንዳ ዘመቻዎች እየተሰሩ ነው። ለአገር አንድነትና ለሕዝብ ደኅንነት የዋለው ሁሉንአቀፍ ውለታ ከማንም ቢበልጥ እንጂ የሚያንስ ሳይሆን ተሳትፎውን የማኮሰስ፤ መስዋእትነቱን የማራከስ፤ ሁኔታዎች ታዝበናል። ፍርኃትና የበታችነት ስሜት ያደረባቸው ክንቱዎች ራሳቸውን መንግስትን ለመደገፍም ሆነ ለመቃወም የወርቅ ሚዛን አድርገው አቅርበው ሰነድ አዘጋጅተው ጭምር ዘመቻ መክፈታቸውን ካወቅን ውለን አድረናል። አፍ እንጂ ጭንቅላት ስለሌላቸው፤ የእለት ጉርሳቸውን እንጂ የነገውንም ማሰብ የማይችሉ ጥርቅሞች ስለሆኑ፤ «ቅና ያለው በእናቱ ይቀናል» ብለን ንቀን ትተናቸው ነበር። ይኼ የቅናትና ምቀኝነት የጠመናሂ እሳቤ (scarce mentality) መንግስታዊ መዋቅር ተደግፎ ሲመጣ ግን በእርግጥም ያስደነግጣል። ሕዝባችን ወጥመዱን በእርግጠኝነት ይሻገረዋል። በኃቃችንም ውሸታችሁን እንደበረዶ እናቀልጠዋለን። ስኬታችንን ከማጨናገፍ ይልቅ ሰማይን ያህል ዳንቴል ሰርታችሁ ፀሐይን መከለል ይቀላችኋል። ወንድማማችነትን ለከርስ መሙያ ሸቀጥ ከሚያውል ይሁዳ ጋር የምንጋራው አንዳችም ጉዳይ ግን አይኖረንም።

እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ልጆቿን ይባርክ!

Via Natsa https://www.facebook.com/profile.php?id=100063549768033

OPINION
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

”ባለፈ ታሪክ እየተጣላን ለባሰ ችግር ከምንዳረግ በይቅርታ ማለፍ ተመራጭ ነው» – መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ
“የኢትዮጵያ ጦር የበረበራ ወደብን ሊከረብ ይችላል”
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • INTERVIEW
    • law
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • ያበደው
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news