Skip to content
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News2  ዕውቅና የተሰጣቸው ቋንቋዎች የፌዴራል የስራ ቋንቋ ሆነው እንዲያገለግሉ ዝግጅት እየተደረገ ነው
News2SOCIETY

ዕውቅና የተሰጣቸው ቋንቋዎች የፌዴራል የስራ ቋንቋ ሆነው እንዲያገለግሉ ዝግጅት እየተደረገ ነው

Ethioreview newsEthioreview news—February 17, 2022
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የኢትዮጵያ የቋንቋ ልማት ፖሊሲ ዕውቅና የተሰጣቸው ቋንቋዎች የፌዴራል የስራ ቋንቋ ሆነው እንዲያገለግሉ ዝግጅት እየተደረገ ነው

የኢትዮጵያ የቋንቋ ልማት ፖሊሲ እውቅና የሰጣቸው ቋንቋዎች የፌዴራል የስራ ቋንቋ ሆነው እንዲያገለግሉ ዝግጅቱ እየተጠናቀቀ መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ።

ከአማርኛ በተጨማሪ የፌዴራል የስራ ቋንቋ እንዲሆኑ በኢትዮጵያ የቋንቋ ልማት ፖሊሲ የተቀመጡትን ቋንቋዎች ወደ ስራ ለማስገባት በተዘጋጁ ሰነዶች ላይ በባለድርሻ አካላት ዛሬ በአዳማ ተመክሮበታል።

የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ በወቅቱ እንደገለጹት፤ በፖሊሲው እውቅና ያገኙ ቋንቋዎችን ወደ ስራ ለማስገባት የትርጉምና አስተርጓሚነትን ጨምሮ ሌሎች ደንቦችን ለማዘጋጀት የተለያዩ ጥናቶች ተካሂደዋል።

More stories

“በቀጣዩ ዓመት የቤት ለቤት የፓስፖርት አገልግሎት ይጀመራል”

July 12, 2024
dedesa river west wolega

Construction of 10 Bil Birr Worth Irrigation Dam Launched in Oromia

June 16, 2021

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአፍሪካ ግዙፉ የመንገደኞች አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ

January 9, 2025

ከአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ለአመራርና ሠራተኞች ሲሰጥ የነበረን የገንዘብ ብድር በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ

March 4, 2022

ቋንቋዎቹን ወደ ስራ ለማስገባትና ሀገራዊ የስራ ቋንቋ ለማድረግ ብዙ ሂደት ስለሚያስፈልግ ቅድመ ዝግጅቶቹን ለማጠናቀቅ እየተሰራ እንደሆነ ጠቁመዋል።

የሚኒስቴሩ የባህልና ቋንቋ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ወርቅነሽ ብሩ በበኩላቸው፤ የቋንቋ ልማት ፖሊሲውን ስራ ላይ ለማዋል የተዘጋጁ ደንቦችና በዘርፉ የተካሄዱ ጥናቶች ግኝት ውጤቶችን በግብዓት አዳብረን ተግባራዊ ለማድረግ ውይይቱ አስፈልጓል ብለዋል።

በተለይም ከአማርኛ በተጨማሪ የፌዴራል ቋንቋ እንዲሆኑ በኢትዮጵያ የቋንቋ ልማት ፖሊሲ የተቀመጡትን አራቱን ቋንቋዎች ወደ ስራ ለማስገባት እየሰራን ነው ያሉት ወይዘሮ ወርቅነሽ፤ በዚህም ኦሮሚኛ፣ ሱማሊኛና አፋርኛ ቋንቋዎች ፖሊሲውን የመተርጎም ስራዎች መጠናቀቃቸውን አስታውቀዋል።

የትግርኛ ቋንቋ የፖሊሲ ትርጉም እንዳልተጠናቀቀ ገልጸው፤ ትርጉማቸው የተጠናቀቁት ወደ ክልል ተልከው በየደረጃው ያለው ህብረተሰብ እንዲወያይበትና በትክክል እንዲገነዘበው እየተሰራ መሆኑን አስረድተዋል።

ተጨማሪ ቋንቋዎቹን ወደ ስራ ለማስገባት የተለያዩ ጥናቶች መካሄዳቸውን ያመለከቱት ሚኒስትር ዴኤታዋ፤ ለዚህም ውጤታማነት ደንብ በማዘጋጀት ለሚኒስቴሮች ምክር ቤት ለማቅረብ በዝግጅት ላይ ነን ብለዋል።

በሚኒስቴሩ የቋንቋ ትርጉምና ስነ ቃል ዳይሬክተር ዶክተር አውላቸው ሹምነጋ፤ ሀገራዊ የቋንቋ ፖሊሲውን ተፈፃሚ ለማድረግ የፖሊሲውን ዝርዝር ይዘት ባለድርሻ አካላት በትክክል መገንዘብ ስላለባቸው እየተመከረባቸው ነው ብለዋል።

ይህም በተለይም ከቋንቋ መጠቀም መብት፣ ከስራ ቋንቋና ትምህርት፣ ከሀገር በቀል እውቀቶችና እሴቶችን ከመጠበቅ፣ የፅሑፍ ሃብቶችን ለማከማቸትና ጠብቆ ከማቆየት አንፃር በፖሊሲው የተቀመጡ ይዘቶችን ተግባራዊ ለማድረግ መሆኑን ገልጸዋል።

home
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
የአመራር ምደባና ስምሪት ማስተካከያ ማድረጉን የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ
Ethiopia to Deepen Role in Africa, Europe Cooperation
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News2

ብሔራዊ ጥቅምን አሳልፎ ለመስጠት የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ባለድርሻ ሊሆኑ አይገባም – በለጠ ሞላ

March 8, 2026
News2

ለክቡር የኢፌዴሪ ማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝና ሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸው የቀረበ ጥሪ

March 8, 2026
News2

ስምረት ፓርቲ የትግራይ ወጣት ለትህነግ ጀርባ መስጠቱን አስታወቀ

March 6, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2