Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    Western Pressure on Ethiopia Intended to See Weak Gov’t, Nation – Scholars

    July 10, 20210

    Journalist demands UNWFP to tell truth about missing trucks

    October 3, 20210

    ብርሃኑ ባይህ እና አዲስ ተድላ ምህረት ሊደረግላቸው ይችላል ተባለ

    December 19, 20200

    አብንና ባልደራስ ከተሸነፉ ” ውጤቱን አንቀበልም” ሊሉ የሚችሉ ፓርቲዎች እንደሚሆኑ ዲፕሎማቶች ገለጹ

    May 23, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ሚስጥራዊ የቻይና ፖሊስ ጣቢያዎች በአሜሪካ ተገኙ

    December 19, 20240

    ሦስተኛው ዕድል እንዳይባክን … !

    May 21, 20220

    “Why I decided to extend my time at the club”

    May 24, 20230

    የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ) ዋና የጦሩ መሪ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ለመንግስት እጁን ሰጠ

    February 24, 20220

    “Ethiopia’s success reflects a new alternative for Africa’s development”

    January 29, 20240
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News  ከፍተኛ መጠን ያለው እህል፣ዘይትና ስኳር የሸሸጉ “ባለሃብቶች”ተያዙ፤ ተባባሪ ባለስልጣኖች አሉበት፤
News

ከፍተኛ መጠን ያለው እህል፣ዘይትና ስኳር የሸሸጉ “ባለሃብቶች”ተያዙ፤ ተባባሪ ባለስልጣኖች አሉበት፤

Ethioreview newsEthioreview news—March 21, 20220
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

በመንግሥት መዋቅር ውስጥ በተለያየ የኃላፊነት ደረጃ ላይ የሚገኙ አንዳንድ አመራሮችና ባለሙያዎች መተባበር ሲገባቸው የተለያየ ምክንያት በማቅረብ፣ ስልክ ዘግቶ በመጥፋትና ለህገወጦች ሽፋን በመስጠት እየተወሰደ ያለውን በጥናት ላይ የተመሰረተ ዘመቻ ለማደናቀፍ ጥረት ማድረጋቸውንም አስታውቋል።

መሠረታዊ የፍጆታ ምርቶችን በመደበቅ በተጋነነ ዋጋ ለመሸጥ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

  • ከ912 ሺህ ሊትር በላይ የምግብ ዘይት፣
  • ከ45 ሺህ ኩንታል በላይ ስኳር፣
  • ከ49 ሺህ 500 በላይ ኩንታል ሩዝ፣
  • ከ3 ሺህ 449 ኩንታል በላይ ዱቄት፣
  • 11 ሺህ ኩንታል ምስር፣
  • 4 ሺህ 700 ኩንታል ቦሎቄ
  • ከ2 ሺህ ኩንታል በላይ ባቄላ እና ሌሎች ሸቀጦች

ከተጠርጣሪዎች ጋር ተይዘዋል…

የብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት አገልግሎት የመረጃ ጥናትና ክትትል በማድረግ ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት፣ ከፌዴራል፣ ከአዲስ አበባ እና ኦሮሚያ ፖሊስ እንዲሁም ሌሎች ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ባካሄደው የተቀናጀ ዘመቻ መሠረታዊ የፍጆታ ምርቶችን በመደበቅ በተጋነነ ዋጋ ለመሸጥ ሲንቀሳቀሱ በነበሩ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ፡፡

More stories

በመተከልና ሌሎች አካባቢዎች ተፈጥረው በነበሩ ግጭቶች የሱዳንና የግብፅ እጅ እንዳለበት ተገለጸ

March 5, 2021

የመከላከያን ጨምሮ የአሜሪካንን ሚስጢር “ለትውልድ አገሩ አቀብሏል” የተባለው ትውልደ ኢትዮጵያዊ ” ብሄራዊ ጀግና” እየተባለ ነው

October 1, 2023

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ወይም ሞት እያለ ነው

March 22, 2022

“የኢትዮጵያ አምላክ እንደ ወትሮው ከእኛ ጋር ነበር ” ዐቢይ አህመድ ወደ ቢሮ መመለሳቸውን ገለጹ

December 8, 2021

የብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለመገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ እንዳመለከተው፥ ከመንግሥት የተሰጣቸውን ህጋዊ የአስመጭነት እና የአከፋፋይነት ፈቃድ እንደ ሽፋን በመጠቀም የዋጋ ንረትንና የኢኮኖሚ አሻጥርን በሚፈጥሩ የንግድ ድርጅቶች ላይ ጥብቅና ተከታታይ የመረጃ ጥናትና ክትትል ሲያደርግ ቆይቷል፡፡

በዚህ መሰረት በአዲስ አበባ፣ በሰበታ እንዲሁም በአዳማ ከተማና አካባቢው የምግብ ሸቀጦች የምግብ ዘይት፣ ስኳር፣ ዱቄት፣ ሩዝ፣ ምስር እና ቦሎቄ በተለያየ ሽፋን ማለትም በመጋዝን እና በመኖሪያ ቤት ዉስጥ በማከማቸትና በመደበቅ የተገኙ 25 ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወስዷል ብሏል፡፡

ለአብነትም በአዳማ ከተማ ስራ ባቆመው የረር ዱቄት ፋብሪካ በተባለ መጋዝን ውስጥ ከፍተኛ መጠን ያለው ስኳር ተደብቆ ተገኝቷል ነው ያለው፡፡

በዚህ የተቀናጀ ዘመቻ እስካሁን በተደረገው ቆጠራ መሰረት ከ912 ሺህ ሊትር በላይ የምግብ ዘይት፣ ከ45 ሺህ ኩንታል በላይ ስኳር፣ ከ49 ሺህ 500 በላይ ኩንታል ሩዝ፣ ከ3 ሺህ 449 ኩንታል በላይ ዱቄት፣ 11 ሺህ ኩንታል ምስር፣ 4 ሺህ 700 ኩንታል ቦሎቄ እና ከ2 ሺህ ኩንታል በላይ ባቄላ እና ሌሎች የምግብ ሸቀጦችን ጨምሮ ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ የተከለከሉ ለጤና ጎጂ የሆኑ ምርቶች ከተጠርጣሪዎች ጋር ተይዘዋል፡፡

በዚህ ሂደት በመንግሥት መዋቅር ውስጥ በተለያየ የኃላፊነት ደረጃ ላይ የሚገኙ አንዳንድ አመራሮችና ባለሙያዎች መተባበር ሲገባቸው የተለያየ ምክንያት በማቅረብ፣ ስልክ ዘግቶ በመጥፋትና ለህገወጦች ሽፋን በመስጠት እየተወሰደ ያለውን በጥናት ላይ የተመሰረተ ዘመቻ ለማደናቀፍ ጥረት ማድረጋቸውንም አስታውቋል።

ከእነዚህ መካከል 6 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ጉዳያቸው በህግ እንዲታይ የተደረገ ሲሆን ለጊዜው የተሰወሩ ሌሎች ተጠርጣሪዎችን ለመያዝ ክትትል እየተደረገ መሆኑን አገልግሎት መስሪያ ቤቱ ገልጿል፡፡

ኢኮኖሚያዊ ምክንያት በሌለው የዋጋ ጭማሪ ሕብረተሰቡን በኑሮ ውድነት እንዲማረር ለማድረግ ህጋዊ የንግድ ስርዓቱን ተከትለው በማይሰሩ፣ የቀረጥ ነፃ መብትን ተጠቅመው በሚያጭበረብሩና ምርት በህገወጥ መንገድ በመጋዝን በመደበቅ ተገቢ ያልሆነ የዋጋ ንረት እንዲከሰት በሚያደርጉ የንግድ ድርጅቶችና ግለሰቦች ላይ የመረጃ ክትትሉን አጠናክሮ መቀጠሉን ያስታወቀው የብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት አገልግሎት፥ በጥናት ላይ ተመስርቱ እያካሄደ ያለውን የዚህን ዘመቻ ውጤት በቀጣይም ለሕብረተሰቡ ይፋ እንደሚያደርግ ነው የገለጸው።

ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ለማዋል በተደረገው ጥረትም ህብረተሰቡ ላደረገው ላቅ ያለ ትብብር ምስጋና ያቀረበው አገልግሎት መስሪያ ቤቱ በቀጣያም የበኩሉን ሚና እንዲወጣ ጥሪውን ማቅረቡን የ(ኢ.ፕ.ድ) ዜና ያስረዳል።

NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

አብን የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ እንደመረጠ ተደርጎ የሚሰራጭ መረጃ ሐሰት መኾኑን ገለጸ
በዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ላይ እርማት እንዲደረግ በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ጠየቀ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news