Skip to content
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  አሳሳቢው ጉዳይ
News

አሳሳቢው ጉዳይ

Ethioreview newsEthioreview news—March 7, 2022
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

በቅርቡ ብልጽግና ጉባኤ ያካሂዳል። በዚህ ጉባኤ ላይ ከፖለቲካዊ ሹኩቻዎች በላይ ፖርቲው በጥልቀት ሊነጋገርበትና መፍትሔ ሊያበጅለት የሚገባው ጉዳይ ኢኮኖሚው ፈተና ነው። ዛሬ በድህነት፣ በኋላ ቀርነት፣ በኑሮ ውድነት፣ በረሀብና በሙስና ላይ ካልተዘመተ ጦርነትና የፖለቲካ ሽኩቻ ያላፈረሳትን ሀገር ኢኮኖሚው አደጋ ላይ ሊጥላት ይችላል

Mushe Semu

ተወደደም ተጠላ በዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅቶች፣ በአፍሪካ ልማት ባንክና በአበዳሪ ተቋማት ምዘና የሀገራችን የ20/21/22 ኢኮኖሚያዊ ሁኔታችን ከሞላ ጎደል ይህንን ይመስላል።

ከጠንካራ ጎኑ ልጀምር።

የወጭ ንግድ 12 % አድጓል፣ ገቢ ንግድ በ 8.1 % ቀንሷል በዚህም ምክንያት የከረንት አካውንት ጉድለት ከ5.3 ወደ 4.4 % ወርዷል።

More stories

ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ መግለጫ

May 8, 2021

በወንጀል የተገኘን ሃብትና ሽብርተኝነትን መርዳትን ለሚመረመሩ መርማሪዎች የተሰጠው ስልጣን እያነጋገረ ነው

June 17, 2025

በአማላይ ማስታወቂያዎች የተሸፈኑ የማይፈጸሙ ውሎች እና የዜጎች እንባ – የሪል ስቴቱ ገበና ውስጣ ውስጥ ሲፈተሽ! ክፍል 1

November 23, 2024

የትግራይ የሃይማኖት ጉባኤ የሰላም ጥያቄ አቀረበ፤ ትህነግ ቅድመ ሁኔታ ለመቀበል “እስማማለሁ” ማለቱ ተሰማ፤ ኮምቦልቻና ሃይቅ ተለቀቁ

November 26, 2021

መንግስት ከቀረጥ የሚያገኘው ገቢ በ16% ያደገ ሲሆን ከአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት (GDP) አኳያ ግን 0.8 ቀንሷል።

20/21 የስንዴ ምርት በ1.6 በመቶ በማደግ 5.18 ሚሊየን ቶን እንደሚደርስ ተገምቷል።

በፈታኝ ሁኔታ ውስጥም ሆኖ ኢኮኖሚያችን 6% እድገት አሳይቷል።

ወደ አሳሳቢው ጉዳይ እንምጣ፣

አጠቃላይ ሀገራዊ ምርት በ2020 ከ6 እስከ 8% የሚደርስ እድገት ያሳያል ቢባልም በአማካይ ከ2.1% እንደማይዘል እየተገመተ ነው።

ግሽበቱን ወደ አንድ ዲጅት የማውረድ ምኞት ቢኖርም የግሽበት ምጣኔውን በኢምፖርትድ ግሽበት ልክ እንኳን መግታት ስላልተቻለ ግሽበቱ ወደ 34.5 በመቶ አሻቅቧል። ግሽበቱ በቀጣይም በታወቁ ምክንያቶች እንደሚባባስ ይጠበቃል።

በድህነት ወለል ላይ የሚገኙ ዜጎች ቁጥር ከ24 በመቶ ወደ 27 በመቶ ያደገ ሲሆን ከ2 ሚሊየን በላይ ዜጎች ወደ ድህነት ወለል እንዳሽቆለቆሉ ይገመታል።

ከግማሽ በላይ የሚሆኑ ዜጎች ገቢያቸው እድገት ባለማሰየቱ፣ ግሽበቱን የሚቋቋም ጭማሪ ስላላገኙ፣ የገንዘብ የመግዛት አቅም በመዳከሙ፣ በነዳጅና መብራት ጭማሪ፣ በስራ አጥነትና በዋጋ ንረት ስለዳሸቀ ገቢያቸውን ሙሉ በሙሉ አጥተውታል ወይም በግማሽ ያህል ቀንሷል።

ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት (FDI) ከአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት( GDP) ላይ ከነበረው የ20 በመቶ ድርሻ ወደ 2.2 በመቶ አሽቆልቁሏል።

ሃዋላ ( Remittances) ከአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት ( GDP) ከነበረው የ10 በመቶ ድርሻ ወደ 5.3 በመቶ አሽቆልቁሏል።

እዳ የመከፍል አቅማችን ሪስትራክቸር ቢደረግም በ2024 አንድ ቢሊየን ዮሮ እዳ መክፈያው ጊዜ ስለሚደርስ ብድር የመክፈልና ተጨማሪ የመበደር አቅማችን ጥያቄ ላይ ወድቋል። እዳ ቸመክፈል ምዘናችን በአማካይ CCC ላይ ወድቋል።

መንግስታዊ እዳችን ከአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት( GDP) አንጻር ሲታይ 55.43 % የደረሰ ሲሆን፣ እያንዳንዱ ዜጋ ከአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት አንጻር 467 ዶላር ድርሻ ይኖረዋል።

በሀገር በቀል ኢኮኖሚያዊ ማሻሻያ መሰረት ጥረቶች ቢኖሩም ኑሮ ተወዷል፣ ገቢ አላድግ ብሏል፣ ግሽበቱ ናላ የሚያዞር ነው፣ አቅርቦቱ በሚፈለገው ፍጥነት እየሰፋ አይደለም። የውጭ ምንዛሪው ተመናምኗል። እዳ የመክፈል አቅማችን ሳስቷል። ይህም ሆኖ በ2020 የሀገራችን ኢኮኖሚ 6.1% ያደገ ሲሆን ከአምናው ጋር ሲነጻጸር በ 2.3 ቀንሷል። ይህ እድገት የትና ወደ ማን ኪስ ገባ ?! መሰረታዊ ጥያቄ ነው።

ምን ይሻላል?። የብዙዎች ጥያቄ እንደሚሆን እገምታለሁ። መፍትሔዎችን በሚመለከት በግል በቡድን፣ በስብሰባ በሴሚናር ወዘተ ብዙ ተብሏል። ልብ ካለ ከበቂ በላይ ተብሏል የሚል እምነት አለኝ።

በቅርቡ ብልጽግና ጉባኤ ያካሂዳል። በዚህ ጉባኤ ላይ ከፖለቲካዊ ሹኩቻዎች በላይ ፖርቲው በጥልቀት ሊነጋገርበትና መፍትሔ ሊያበጅለት የሚገባው ጉዳይ ኢኮኖሚው ፈተና ነው። ዛሬ በድህነት፣ በኋላ ቀርነት፣ በኑሮ ውድነት፣ በረሀብና በሙስና ላይ ካልተዘመተ ጦርነትና የፖለቲካ ሽኩቻ ያላፈረሳትን ሀገር ኢኮኖሚው አደጋ ላይ ሊጥላት ይችላል።

ለዚህ ደግሞ አሁንም በተለምዶ በበጀት ስራ በተጠመዱ ሚኒስትር መስርያ ቤቶች፣ አማካሪና ጽ/ቤቶች አማካኝነት ችግሩን ለመፍታት ከመወጣጠር ይልቅ ለችግሩ ስፋትና ጥልቀት የሚመጥኑ በተለይ በኢኮኖሚያዊ ሪፎርም ላይ ብቻ አትኩረው የሚሰሩና አማራጭ መፍትሔ የሚያመነጩ ቋሚና ሙሉ ሀላፊነት የሚወስዱ ተቋማትን ማቋቋም ቢያንስ ችግሩን ለመግታት ወሳኝ እርምጃ ነው።

Mushe Semu

ECONOMYNEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
በአራት መጋዘን የተከማቸ የምግብ ዘይት በነዋሪዎች ጥቆማ በቁጥጥር ስር ዋለ
አዲሱ አስደንጋጩ ብክለት
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2