Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Monday 18 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ባለሀብቶች ብድር ከመስጠት አንስቶ ሌሎችም ድጋፎች እንደሚሰጥ ተገለፀ፡፡

    February 9, 20220

    ሹፌሮችን በመግደል ተሽከርካሪ ሲሰርቁ የነበሩ አራት ግለሰቦች የሞት ቅጣት ተወሰነባቸው

    October 21, 20240

    የአማራ ክልል ከትግራይ ጋር ሁሉንም ጉዳይ በውይይትና በሰላማዊ መንገድ ለመጨረስ ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ

    March 31, 20230

    Sudan official: ‘Mediation between Khartoum and Addis Ababa faces obstacles’

    February 14, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    መላው አማራ ከነገ ጀምሮ ለህልውና ዘመቻ እንዲነሳ ክተት ተጠራ

    July 25, 20210

    የጆ.ባይደን አስተዳደር የሰላም አማራጭ ንግግሩን ቀድሞ የትህነግን ፍላጎት አቋም አድርጎ አቀረበ

    November 1, 20220

    በሽረ አዲስ ተስፋ፤ ሕዝብ በነጻነት ስለቀጣዩ ዕጣው አየመከረ ነው

    December 26, 20220

    እውነትን ለሥልጣን መናገር ፣ ሳማንታ ፖወር ለኢትዮጵያ ዘር ፖለቲከኞች መከላከል አቁሚ!

    March 1, 20210

    በአዲስ አበባ ከ27ሺህ በላይ ወጣቶች ተደራጅተው ከተማዋን እየጠበቁ ነው

    November 11, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News2  “ሃይማኖት የሰላም እንጂ በምንም ምክንያት የግጭት መንስኤ ሊሆን አይችልም”
News2

“ሃይማኖት የሰላም እንጂ በምንም ምክንያት የግጭት መንስኤ ሊሆን አይችልም”

Ethioreview newsEthioreview news—April 27, 20220
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በትናንትናው ዕለት በአማራ ክልል በጎንደር ከተማ የተከሰተውን ክስተት አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል።

ጉባኤው ያወጣው መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡-

ሃይማኖት የሰላም እንጂ በምንም ምክንያት የግጭት መንስኤ ሊሆን አይችልም!

ሃይማኖት የሰላም፣ የአብሮነትና የፍቅር መሠረት ናት፡፡ በዓለም ላይ ያሉ ሃይማኖቶች በሙሉ ፍቅርን፤ ሰላምን፤ አብሮነትን፤ በጋራና በትብብር ማደግን እንዲያስተምሩ ፈጣሪ ኃላፊነት የሰጣቸው የተከበሩ ተቋማት ናቸው፡፡

More stories

ዘመቻ ቀይ ባህር – አብይ ከአሜሪካ ማሪን ኮር ጄኔራልና አፍሪኮም አዛዥ ጄነራል ማይክል ላንግሌይ ላይ መከሩ

June 20, 2025

The way forward to Ethiopia-U.S. relations: Collaboration or confrontation?

June 19, 2021

ከሶማሊ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ ወቅታዊ የአቋም መግለጫ

May 2, 2022

ለብርቱካን ሚደቅሳ መኖሪያና አጥር፣ አጃቢዎችና እዳሳት ክፍያ ጨመሮ በበርካታ ወጪዎች ምርጫ ቦርድ የኦዲት ክፍተት ተገኘበት

November 24, 2024

ይህን የተጣለባቻውን መለኮታዊ ተልዕኮ በአግባቡ ለመወጣት በሚችሉት አቅም ጥረት ሲያደርጉ ይታያል፡፡ ሆኖም የሃይማኖት አስተምህሮን በተቃረነ መንገድ በማሰብና በማቀድ ልዩነትን መሠረት ያደረገ ስድብንና ጥላቻን የሚያስፋፉ አካላቶች እየተበራከቱ መጥተዋል፡፡

hዚህም ባለፈ በቀላሉ በመነጋገርና በመወቃቀስ ችግሮች መፍታት እየተቻለ ቀላል ጉዳዮችን መነሻ በማድረግ ክቡር የሆነውን የሰውን ሕይወት እስከማጥፋት የሚደርሱ ከባድ ተግባራትን መፈጸም በሃገራችን ኢትዮጵያ መስማትና ማየት እየተለመደ መጥቷል።

በጎንደር ከተማ በሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች ላይ ሚያዝያ 18 ቀን 2014 ዓ.ም የተፈፀመው የግድያ፤ የመስኪድ ቃጠሎ የሙስሊም ግለሰቦች ንብረት ውድመትና ዘረፋ በሃይማኖት እጅግ የከፋ ሃጢያት ሲሆን በፈጣሪም ዘንድ የሚያስጠይቅ ፀያፍ ተግባር ነው፡፡ የሃገራችን ሕዝብ ልዩነትን በማክበር በጋራ ጉዳዮች ላይ በመደጋገፍና በመተባበር ለዘመናት የኖረበትን የተከበሩ እሴቶችና ታሪኮች የሚያጎድፍ እጅግ አሳዛኝ ተግባር ነው፡፡

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የደረሰውን የሕይወት መጥፋትና የንብረት ውድመት ዜና የሰማው በታላቅ የልብ ስብራት ሲሆን ድርጊቱንም አምርሮ ያወግዛል፡፡ የሰውን ሕይወት እንዲሁም በብዙ ልፋትና ጥረት የተገኘን የንፁሃንንና የሃገርን ሃብት በማውደም ለግጭት ምክንያት የሆኑ ችግሮችን መፍታት እንደማይቻል ሁሉም ሊገነዘበው ይገባል፡፡

የዚህ ዓይነት ተግባር ተደራራቢ ችግሮችን ከማስከተሉም ባለፈ ምንም አይነት አወንታዊ ውጤት ሊያመጣ እንደማይችል በመረዳት ሁሉም ዜጋ ችግርን በጥፋት ለመፍታት ከሚደረግ ጥረት ሊመለስ ይገባል፡፡

የሃገራችን የፌዴራልና የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የተፈጠረውን ችግር በማባባስ በሕዝባችን መካከል ተጨማሪ ደም መፍሰስን ለማምጣት እየሠሩ ያሉትን አካላት በአግባቡ በመለየት ከጥፋት ጉዞአቸው እንዲመለሱ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡ እንዲሁም የሰው ሕይወት በማጥፋትና ንብረት በማውደም ተግባር ላይ የተሳተፉና ትብብር ያደረጉትን አካላት በሕግ አግባብ በማጣራት አስተማሪና ሕጋዊ እርጃ በመውሰድ ለሕብረተሰቡ እንዲያሳውቁ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

የጎንደር ከተማና በአካባቢው የምትኖሩ ነዋሪዎች እንዲሁም የሃገራችን የሃይማኖት ተከታዮች የተፈጠሩና የሚፈጠሩ ችግሮችን በኃይል ለመፍታት ከመሞከር በመቆጠብ ሃይማኖታዊ አስተምህሮን መሰረት በማድረግ በተረጋጋ መንፈስ በምክክር ችግሮችን ለመፍታት የበኩላችሁን ጥረት እንድታደርጉ ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡

ደም ደምን እንደሚጠራ በመገንዘብ ከደም ከጥላቻ ከቂም በቀል የነፃች ሁሉንም የማሕበረሰብ ክፍል በእኩል የምታስተናግድ ሃገር ለመገንባት ዜጎች ሁሉ የድርሻችሁን እንድትወጡና የሃገራችን የሃዘንና የለቅሶ ጊዜ እንድናሳጥር በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን።

በሃጋራችን የምትገኙ የሃይማኖት ተቋማት በሙሉ ለሕዝባችን ፍቅርን፣ አብሮነትን፣ በአጠቃላይ ከሰው ልጆች ሁሉ ጋር በሰላምና በመከባበር መኖር እንደሚያስፈልግ በስፋትና በጥራት እንድታስተምሩ አደራ እንላለን፡፡

ይህም የሃይማኖት ተቋማት የተመሠረቱበት ዓብይ ዓላማ መሆኑን በመገንዘብ ከሃይማኖት አስተምህሮ በተቃረነ መንግድ በመጓዝ ጥላቻና ከፍ ያለ ጉዳት በሚያስከትሉ ተግባራት ላይ እየተሳተፉ ያሉትን አካላት የማረምና የመመለስ ተግባራችሁን ከምንጊዜውም በላይ አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን።

ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ

ሚያዝያ 19 ቀን 2014 ዓ.ም

አዲስ አበባ፤ ኢትዮጵ

homePOLITICS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

በዓሰላም ማስከበር ተልዕኮ ተሠማርተው ወደ ሃገራቸው ያልተመለሱ ጥቂት የሠራዊት አባላትን አሰመልክቶ የተሠጠ ማብራሪያ
በሃይማኖት ሽፋን – የፌዴራል የደኅንነትና የጸጥታ የጋራ ግብረ ኃይል እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን አስታወቀ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News2

ብሔራዊ ጥቅምን አሳልፎ ለመስጠት የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ባለድርሻ ሊሆኑ አይገባም – በለጠ ሞላ

March 8, 20260
News2

ለክቡር የኢፌዴሪ ማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝና ሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸው የቀረበ ጥሪ

March 8, 20260
News2

ስምረት ፓርቲ የትግራይ ወጣት ለትህነግ ጀርባ መስጠቱን አስታወቀ

March 6, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
ART and CULTURE

አጭር ዳሰሳ ሌንጮ ለታ፤ ትግል ሕይወቱ

May 17, 20260
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • አጭር ዳሰሳ ሌንጮ ለታ፤ ትግል ሕይወቱ May 17, 2026
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • INTERVIEW
    • law
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • ያበደው
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news