Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ባለሀብቶች ብድር ከመስጠት አንስቶ ሌሎችም ድጋፎች እንደሚሰጥ ተገለፀ፡፡

    February 9, 20220

    ሹፌሮችን በመግደል ተሽከርካሪ ሲሰርቁ የነበሩ አራት ግለሰቦች የሞት ቅጣት ተወሰነባቸው

    October 21, 20240

    የአማራ ክልል ከትግራይ ጋር ሁሉንም ጉዳይ በውይይትና በሰላማዊ መንገድ ለመጨረስ ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ

    March 31, 20230

    Sudan official: ‘Mediation between Khartoum and Addis Ababa faces obstacles’

    February 14, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    መላው አማራ ከነገ ጀምሮ ለህልውና ዘመቻ እንዲነሳ ክተት ተጠራ

    July 25, 20210

    የጆ.ባይደን አስተዳደር የሰላም አማራጭ ንግግሩን ቀድሞ የትህነግን ፍላጎት አቋም አድርጎ አቀረበ

    November 1, 20220

    በሽረ አዲስ ተስፋ፤ ሕዝብ በነጻነት ስለቀጣዩ ዕጣው አየመከረ ነው

    December 26, 20220

    እውነትን ለሥልጣን መናገር ፣ ሳማንታ ፖወር ለኢትዮጵያ ዘር ፖለቲከኞች መከላከል አቁሚ!

    March 1, 20210

    በአዲስ አበባ ከ27ሺህ በላይ ወጣቶች ተደራጅተው ከተማዋን እየጠበቁ ነው

    November 11, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News  በዳባት የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ታጣቂዎች ጥቃት ፈጽመዋል በሚል የተሰራጨው መረጃ ከእውነት የራቀ ነው
News

በዳባት የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ታጣቂዎች ጥቃት ፈጽመዋል በሚል የተሰራጨው መረጃ ከእውነት የራቀ ነው

Ethioreview newsEthioreview news—April 14, 20220
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

በዳባት የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ታጣቂዎች ጥቃት ፈጽመዋል በሚል የተሰራጨው መረጃ ከእውነት የራቀ ነው


በሰሜን ጎንደር ዳባት የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ላይ በታጣቂዎች ጥቃት ተፈጽሟል በሚል በአንዳንድ ሚዲያዎች የተሰራጨው መረጃ ሀሰት መሆኑን የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ ገለጸ።

በትግራይ ክልል በሚገኙ አራት የመጠለያ ጣቢያዎች ይኖሩ የነበሩ በርካታ ኤርትራዊያን ስደተኞች በአሸባሪው ህወሃት መልከ ብዙ ጥቃት ደርሶባቸው አካባቢውን እንዲለቁ መደረጉ ይታወቃል።

በዚህም የኢትዮጵያ መንግስት መጀመሪያ ማይጸብሪ በተባለው ስፍራ ቀጥሎም በሰሜን ጎንደር ዳባት ወረዳ ጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያ በማዘጋጀት እንዲኖሩ አስችሏቸዋል።

More stories

ለመንግስት ሁሉ አቀፍ የሰላም አሳብ ቀረበለት፤ የእርቅ ኮሚሽን በመጪው ዓመት ህገ መንግስት እስከመቀየር የሚያደርሰውን ስራ ይጀምራል

September 6, 2023

አንድ መቶ አስራ አንድ አገሪቱን በብሄርና በሃይማኖት የሚንጡ ህገወጥ ድረ ገጾች ተለዩ፤ አስሩ ተያዙ

June 1, 2022

ኢትዮጵያ ፌስቡክንና ትዊተርን ሊተካ የሚችል የማህበራዊ ትስስር ገጽ ስራ ላይ ልታውል ነው

August 21, 2021

ኢትዮጵያ አንደ አገር ገናና በነበረችበት ዘመን አሜሪካ አትታወቅም ነበር

October 17, 2022

በዚሁ ጉዳይ ዙሪያ ከኢዜአ ጋር ቆይታ ያደረጉት የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ተስፋሁን ጎበዛይ፤ ስደተኞቹ በዳባት “አለም ዋጭ” ጊዜያዊ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ በአንፃራዊነት በጥሩ ሁኔታ እየኖሩ መሆኑን ገልጸዋል።

በተለያዩ ስፍራዎች የነበሩ ስደተኞችም ወደ መጠለያ ጣቢያው እየገቡ መሆኑን ገልፀው በአንድ ወር ብቻ ከ4 ሺህ 800 በላይ ስደተኞች ወደ መጠለያ ጣቢያው ገብተዋል ብለዋል።

በመሆኑም ከሰሞኑ የተወሰኑ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች በሰሜን ጎንደር ዳባት የኤርትራ ስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ላይ በታጣቂዎች ጥቃት ተፈፅሟል በሚል ያሰራጩት መረጃ “ሀሰት” መሆኑን ገልጸዋል።

በዚህ ዙሪያ በቢቢሲ አማርኛ የተሰራጨ መረጃ እንደነበር አስታውሰው እውነታው በስደተኞች መካከል ተከስቶ የነበረውን የቡድን ጸብ ተከትሎ የተፈጠረ ግርግር ሆኖ ሳለ በእውነታው ላይ ያልተመሰረተ ዘገባ መሰራቱን ጠቅሰዋል።

ለዚህም ሚዲያዎች በምንጭነት ለተጠቀሙት ድርጅት ቅሬታ አቅርበናል ብለዋል።

የድርጊቱን ሁኔታ በማስመልከት ዝርዝር መረጃ በምርመራ ላይ በመሆኑ ሲጠናቀቅ መረጃ እንሰጣለን ያሉት አቶ ተስፋሁን፤ ግርግሩ በሚዲያው እንደተባለው ሳይሆን የቡድን ጸብ ነው ብለዋል።

በዚህም አምስት ሰዎች ቆስለው ሶስቱ ቀላል ህክምና ተድርጎላችው ወደ ካምፕ ሲመለሱ ሁለቱ አሁንም ህክምና እየተደረገላችው መሆኑን ገልጸዋል።

በተመሳሳይ የጀርመን ድምፅ ራዲዮ/ዶቼቨሌ/ በስደተኞች ጣቢያ ላይ በተፈጸመ ጥቃት የአንድ ሰው ሕይወት አልፏል በሚል ያሰራጨው ዘገባ ሀሰት መሆኑንም ተናግረዋል።

በኢትዮጵያ የሚገኙ ስደተኞች የኢትዮጵያን ሕግ አክብረው መንቀሳቀስ እንዳለባቸው የገለጹት የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር፤ በስደተኝነት ስም ሌላ አጀንዳ ፈጥረው ተጠቃሚ ለመሆን ተልዕኮ ያላቸው ካሉ እየተጣራ በህግ ተጠያቂ ይሆናሉ ብለዋል።

ከዚህ በተረፈ የኢትዮጵያ መንግስት ስደተኞችን የመጠበቅ ሃላፊነት ስላለበት ሰላምና ደህንነታቸውን ይጠብቃል ነው ያሉት።

ኤጀንሲው ከዓለም አቀፉ ስደተኞች ጉዳይ ኮሚሽን እና የዓለም ምግብ ፕሮግራምን ጨምሮ በስደተኞች ጉዳይ ከሚሰሩ አካላት ጋር በትብብር እየሰራ መሆኑንም አብራርተዋል።

በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ዘንድ ለስደተኞች ድጋፍ እየተደረገ ቢሆንም የሚፈለገውን ያህል እንዳልሆነ ጠቁመዋል።

በአውሮፓዊያኑ አቆጣጥር 1951 ስደተኞችን የመቀበል ግዴታ ገና በዓለም አቀፍ ሕግ ሳይደነገግ ኢትዮጵያ የታሪኳ አካል አድርጋ ከአንድ ሺህ ዓመታት በፊት የመጡ የየመን መነኩሴዎችን እንዲሁም የነብዩ መሃመድ መልእክተኞችን መቀበሏን ጠቅሰዋል።

ኢትዮጵያ በሕግ ደረጃም በ2011 ዓ.ም በወጣው አዋጅ የስደተኞችን የመዘዋወር፣ በጋራ ፕሮጀክቶች የማሳተፍ፣ ወሳኝ ኩነት አገልግሎት የመስጠትና የባንክ አገልግሎትን እንደፈቀደችና በስደተኞች አቀባበል ምስጉን ስም ያላት መሆኗን ተናግረዋል።

በአሁኑ ወቅትም ከደቡብ ሱዳን፣ ሶማሊያ፣ ኤርትራ፣ ሱዳንን ጨምሮ ከ24 አገራት ወደ ኢትዮጵያ የተሰደዱ ከ900 ሺህ በላይ ስደተኞች በ25 የመጠለያ ጣቢያዎች እየተስተናገዱ ይገኛሉ ብለዋል። EPA

NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

የሞተር አሽከርካሪዎች ተሳፋሪ እንዳይጭኑ እገዳ ተጣለ- ከ6 ሺህ ሊትር በላይ ሕገወጥ ናፍጣ በቁጥጥር ስር ዋለ
President Calls to Strengthen Relationship between Ethiopia, Israel
Related posts
  • Related posts
  • More from author
ART and CULTURE

አጭር ዳሰሳ ሌንጮ ለታ፤ ትግል ሕይወቱ

May 17, 20260
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
ART and CULTURE

አጭር ዳሰሳ ሌንጮ ለታ፤ ትግል ሕይወቱ

May 17, 20260
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • አጭር ዳሰሳ ሌንጮ ለታ፤ ትግል ሕይወቱ May 17, 2026
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news