Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ባለሀብቶች ብድር ከመስጠት አንስቶ ሌሎችም ድጋፎች እንደሚሰጥ ተገለፀ፡፡

    February 9, 20220

    ሹፌሮችን በመግደል ተሽከርካሪ ሲሰርቁ የነበሩ አራት ግለሰቦች የሞት ቅጣት ተወሰነባቸው

    October 21, 20240

    የአማራ ክልል ከትግራይ ጋር ሁሉንም ጉዳይ በውይይትና በሰላማዊ መንገድ ለመጨረስ ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ

    March 31, 20230

    Sudan official: ‘Mediation between Khartoum and Addis Ababa faces obstacles’

    February 14, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    መላው አማራ ከነገ ጀምሮ ለህልውና ዘመቻ እንዲነሳ ክተት ተጠራ

    July 25, 20210

    የጆ.ባይደን አስተዳደር የሰላም አማራጭ ንግግሩን ቀድሞ የትህነግን ፍላጎት አቋም አድርጎ አቀረበ

    November 1, 20220

    በሽረ አዲስ ተስፋ፤ ሕዝብ በነጻነት ስለቀጣዩ ዕጣው አየመከረ ነው

    December 26, 20220

    እውነትን ለሥልጣን መናገር ፣ ሳማንታ ፖወር ለኢትዮጵያ ዘር ፖለቲከኞች መከላከል አቁሚ!

    March 1, 20210

    በአዲስ አበባ ከ27ሺህ በላይ ወጣቶች ተደራጅተው ከተማዋን እየጠበቁ ነው

    November 11, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News  ኤርትራ ለአማራ ልዩ ሃይልና ፋኖ ልዩ ድግፋና ወታደራዊ ስልጠና መስጠት እንደምትቀጥል አስታውቀች
News

ኤርትራ ለአማራ ልዩ ሃይልና ፋኖ ልዩ ድግፋና ወታደራዊ ስልጠና መስጠት እንደምትቀጥል አስታውቀች

Ethioreview newsEthioreview news—April 11, 20220
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ኤርትራ ለአማራ ልዩ ኃይልና ለአማራ ፋኖ ኃይሎች ልዩ ድጋፍ፣ እንዲሁም ወታደራዊ ስልጠና መስጠቷን እንደምትቀጥል አቶ የማነ ገ/መስቀል የኤርትራ መንግስት ቃል አቀባይ ማስታወቃቸውን ኤርትራ ፕሬስ አስታወቀ።

“ህወሃት ከኢትዮዽያ በዘረፈው ገንዘብ እየደለለ አስቀድሞ በውጭ ሃገር ባሰማራቸው ፕሮፓጋንዲስቶች ጥረት አማካይነት የዶ/ር አብይ መንግስት በአሜሪካና በአውሮፓ ሀገራት ጫና ከባድ አደጋ ተጋርጦበታል። የህወሃትም ሆነ የአሜሪካና የአውሮፓ ሀገራት ቅዠት፤ የአማራ ክልል ግዛት በሆኑት የወልቃይት ጠገዴ መሬቶች ላይ የውጭ ሰላም አስከባሪ ኃይል በማስፈር ህወሃት ከሱዳን ጋር እንዲዋሰን ይፈልጋሉ። ይህ ደግሞ ሊሆን የማይችል ቅዠት ነው” ሲሉ አቶ የማነ መናገራቸውን ያስታወቀው የኤርትራ ፕሬስ አማርኛ ልሳን፣ ቃል አቀባዩ የት እና በመን መድረክ ላይ ይህን እንዳሉ አላብራራም።

ብዙ የሽብር ቡድኑ መሪዎችን የኢትዮዽያ መከላከያ ኃይል ይዞ ለፍርድ ቢያቀርባቸውም፤ ኢትዮዽያ መንግስት ከእስራት በነፃ ለቋቸዋል። የሽብር ቡድኑ አመራሮች ከእስር መለቀቃቸው ኤርትራን ባይመለከትም የህወሃት ቡድን «አሸባሪ» ተብሎ የመላው ኢትዮዽያ ህዝቦች ተወካይ በሆነው ም/ቤት በይፋ የተሰየመ የሽብር ቡድን በመሆኑ ቡድኑ ከሱዳን ጋር የሚገናኝበትን እድል ከአገኘ በምስራቅ አፍሪካ ይህ ነው የማይባል ቀውስ እንደሚከሰት እንደማያጠራጥር ሚዲያው አስታውሷል።

“አሁን ባለው ሁኔታ የጉዳዩ አሳሳቢነት በተለይም ለኤርትራና በኢትዮዽያ ደግሞ ለአማራ ህዝብ እኩል ጉዳት ያለው በመሆኑ በመካከላችን የበቀለውን አሜኬላ ለመንቀል የክልሉ ህዝብ ፈቃደኛ እስከሆነ ድረስ ኤርትራ ለአማራ ልዩ ኃይል እና ለአማራ ፋኖ ኃይሎች ልዩ ድጋፍና ወታደራዊ ድጋፍ ማድረጓን ትቀጥላለች” ሲሉ ቃል አቀባዩ አስታውቀዋል። ኤርትራ ፐሬስ ይህንኑ ዘገባ የትግርኛ ቅጂም አስፍሯል። ዜናውን አስመልክቶ በማስተባበያም ሆነ በድጋፍ የተሰባለ ነገር የለም። ትህነግ በተደጋጋሚ የኤርትራ መንግስት የአማራን ሃይል ያስለጥናል፣ ያስታጥቃል፣ ያደራጃል በሚል ክስ ሲመሰርት እንደነበር የሚታወስ ነው።

More stories

ለመንግስት ሁሉ አቀፍ የሰላም አሳብ ቀረበለት፤ የእርቅ ኮሚሽን በመጪው ዓመት ህገ መንግስት እስከመቀየር የሚያደርሰውን ስራ ይጀምራል

September 6, 2023

አንድ መቶ አስራ አንድ አገሪቱን በብሄርና በሃይማኖት የሚንጡ ህገወጥ ድረ ገጾች ተለዩ፤ አስሩ ተያዙ

June 1, 2022

ኢትዮጵያ ፌስቡክንና ትዊተርን ሊተካ የሚችል የማህበራዊ ትስስር ገጽ ስራ ላይ ልታውል ነው

August 21, 2021

ኢትዮጵያ አንደ አገር ገናና በነበረችበት ዘመን አሜሪካ አትታወቅም ነበር

October 17, 2022

“ኤርትራ ንፍሉያት ሓይልታት ኣማራን ንሓይልታት ኣማራ ፋኖን ፍሉይ ደገፍን ወተሃደራዊ ስልጠናን ምሃብ ክትቅጽል እያ በለ” ኣፈኛ መንግስቲ ኤርትራዊ ሚስተር የማነ ገ/መስቀል

“መንግስቲ ዶ/ር ኣብይ በቲ ከኢትዮዽያ እተዘምተ ገንዘብ ገይሮም ኣብ ወጻኢ ሃገር ኣቐዲሞም ዝበልዕዎም ፕሮፓጋንዳ ዘስፋሕፍሑ ሰባት ዝገብርዎ ጻዕርታት ካብ ሃገራት ኣመሪካን ኣውሮጳን ኣብ ትሕቲ ጸቕጢ ኸቢድ ስግኣት ኢዩ ዘሎ” በለ።

ሕልሚ ዓለምን ሃገራት ኣመሪካን ኣውሮጳን ፣ ኣብ ምድሪ ሓሰኻ ዞባ ኣማራ ናይ ወጻኢ ሓይሊ ሰላም ብምልኣኽ ህይወት ምስ ሱዳን ክልቃሕ ኢዮም ዝደልዩ ።

እዚ ኸኣ ፈጺሙ ኪኸውን ዘይክእል ሕልሚ እዩ!

እቲ ጕጅለ ግብረ – ሽበራ ንብዙሓት መራሕቲ የኢትዮዽያ ዘለዎ ዓቕሚ ኣብ ፍርዲ እኳ እንተ ኣእተዎም መንግስቲ ግን ኢትዮዽያ ካብ ቤት ማእሰርቲ ሓራ ኣውጺእዎም ኢዩ ። መሪሕነት ናይቲ ጕጅለ ግብረ – ሽበራ ምውጻእ ኣብ ኤርትርያ ዘይውዕል እኳ እንተዀነ እታ ጕጅለ ህይወት ብወኪል ብምሉኦም ህዝቢ ኢትዮዽያ ብወግዒ ከም “ሽበራ” እተመዘዘት ጕጅለ ግብረ – ሽበራ ምዃና ግን እታ ጕጅለ ምስ ሱዳን ንኽትራኸብ ኣጋጣሚ እንተድኣ ረኺቡ እዚ ኣብ ምብራቕ ኣፍሪቃ ቅልውላው ከም ዝዀነ ኣየጠራጥርን ኢዩ ።

ኣብዚ ሕጂ ዘሎ ዅነታት ህዝቢ ዞባ ነቶም ብምኽንያት እቲ ጕዳይ ብፍላይ ከኣ ነቶም ኣብ መንጎና ዝበቘሉ ተዋሳእቲ ብፍላይ ከኣ ነቶም በኢትዮዽያ ኤርትራን ንህዝቢ ኣማራን ንምምሓው ፍቓደኛታት ክሳዕ ዝዀኑ ኤርትራዊ ፍሉይ ደገፍን ወተሃደራዊ ደገፍን ምሃብ ክትቅጽል ኢያ ።” #EPA

Eritrean press Amharic

NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

We need to work to register our coffee at New York C
የድንቅ የሂሳብ ፈጠራ ባለቤት ሙሉጌታ ፈንታው የኢንሳ ባልደረባ ሆነ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
ART and CULTURE

አጭር ዳሰሳ ሌንጮ ለታ፤ ትግል ሕይወቱ

May 17, 20260
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
ART and CULTURE

አጭር ዳሰሳ ሌንጮ ለታ፤ ትግል ሕይወቱ

May 17, 20260
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • አጭር ዳሰሳ ሌንጮ ለታ፤ ትግል ሕይወቱ May 17, 2026
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • INTERVIEW
    • law
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • ያበደው
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news