Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ባለሀብቶች ብድር ከመስጠት አንስቶ ሌሎችም ድጋፎች እንደሚሰጥ ተገለፀ፡፡

    February 9, 20220

    ሹፌሮችን በመግደል ተሽከርካሪ ሲሰርቁ የነበሩ አራት ግለሰቦች የሞት ቅጣት ተወሰነባቸው

    October 21, 20240

    የአማራ ክልል ከትግራይ ጋር ሁሉንም ጉዳይ በውይይትና በሰላማዊ መንገድ ለመጨረስ ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ

    March 31, 20230

    Sudan official: ‘Mediation between Khartoum and Addis Ababa faces obstacles’

    February 14, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    መላው አማራ ከነገ ጀምሮ ለህልውና ዘመቻ እንዲነሳ ክተት ተጠራ

    July 25, 20210

    የጆ.ባይደን አስተዳደር የሰላም አማራጭ ንግግሩን ቀድሞ የትህነግን ፍላጎት አቋም አድርጎ አቀረበ

    November 1, 20220

    በሽረ አዲስ ተስፋ፤ ሕዝብ በነጻነት ስለቀጣዩ ዕጣው አየመከረ ነው

    December 26, 20220

    እውነትን ለሥልጣን መናገር ፣ ሳማንታ ፖወር ለኢትዮጵያ ዘር ፖለቲከኞች መከላከል አቁሚ!

    March 1, 20210

    በአዲስ አበባ ከ27ሺህ በላይ ወጣቶች ተደራጅተው ከተማዋን እየጠበቁ ነው

    November 11, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News  መንግስት እንዲገለብጡ ትህነግ ያደራጃቸው ከነሚስጢራዊ ሰነዳቸው ተያዙ፤ ከፍተኛ ባለስልጣናትን መግደል የዕቅዱ መጀመሪያ ነበር
News

መንግስት እንዲገለብጡ ትህነግ ያደራጃቸው ከነሚስጢራዊ ሰነዳቸው ተያዙ፤ ከፍተኛ ባለስልጣናትን መግደል የዕቅዱ መጀመሪያ ነበር

Ethioreview newsEthioreview news—July 24, 20220
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

በውጭ ሀገር የሚገኙ ጽንፈኛ ሚዲዎችን በመጠቀም ሀሰተኛ መረጃዎችን በማሰራጨት ህዝብ ማህበራዊ ዕረፍት እንዲያጣ በማድረግ መንግስት ለመገለበጥ በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ መያዛቸው ተገለጸ። ቅድሚያ ዕቅዳቸው ባለስልጣናትን መግደል እንደነበር ተመልክቷል። በጋምቤላ፣ በወለጋና አካባቢው ትህነግ አደራጅቷቸውና እየከፈላቸው ንጹሃንን ሲገሉ በነበሩ ላይ የተወሰደው እርምጃም በዝርዝር ተገልጿል።

“የህወሃት ጁንታ ቡድን አባላት፣ የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ)፣ የጉሙዝ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅንቄ (ጉህዴን) እና የኦነግ-ሸኔ አሸባሪዎች ተደራጅተውና ተቀናጅተው በጋምቤላ ክልል በጋምቤላ ከተማና በአካባቢው እንዲሁም በጊምቢና ደምቢ ዶሎ ከተማ በቅርቡ ጥቃት ለመፈፀም ሙከራ ማድረጋቸው ይታወሳል” ያለው መግለጫ የተወሰደውን እርምጃ ዘርዝሯል።

“የሽግግር መንግስት ለማቋቋም በህቡዕ ሲንቀሳቀሱና በአማራ ክልልና በፌደራል መንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ላይ ጥቃት ለመፈፀምና መንግስትን በኃይል ለመጣል ሲያሴሩ በነበሩ ጽንፈኛ የፋኖ አባላት ላይ የአማራ ክልልና የፌደራል የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል በጋራ ባደረጉት የተቀናጀ ኦፕሬሽን 14ቱ (አስራ አራቱ) በአሁኑ ወቅት ከተለያዩ ሚስጥራዊ ሰነዶቻቸው ጋር በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተካሄደባቸው ይገኛል” ሲል በመገለጫ ይፋ አድርጓል። በዚህም በክልሉ የነበረውም የፀጥታ ችግር በአሁኑ ወቅት ተወግዶ አካባቢው ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ እንዲመለስ መደረጉ ተመልክቷል።

በወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ላይ ከፌደራል የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል።

More stories

ለመንግስት ሁሉ አቀፍ የሰላም አሳብ ቀረበለት፤ የእርቅ ኮሚሽን በመጪው ዓመት ህገ መንግስት እስከመቀየር የሚያደርሰውን ስራ ይጀምራል

September 6, 2023

አንድ መቶ አስራ አንድ አገሪቱን በብሄርና በሃይማኖት የሚንጡ ህገወጥ ድረ ገጾች ተለዩ፤ አስሩ ተያዙ

June 1, 2022

ኢትዮጵያ ፌስቡክንና ትዊተርን ሊተካ የሚችል የማህበራዊ ትስስር ገጽ ስራ ላይ ልታውል ነው

August 21, 2021

ኢትዮጵያ አንደ አገር ገናና በነበረችበት ዘመን አሜሪካ አትታወቅም ነበር

October 17, 2022

የህወሃት ጁንታ ቡድን አባላት፣ የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ)፣ የጉሙዝ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅንቄ (ጉህዴን) እና የኦነግ-ሸኔ አሸባሪዎች ተደራጅተውና ተቀናጅተው በጋምቤላ ክልል በጋምቤላ ከተማና በአካባቢው እንዲሁም በጊምቢና ደምቢ ዶሎ ከተማ በቅርቡ ጥቃት ለመፈፀም ሙከራ ማድረጋቸውና የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ከአካባቢው የፀጥታ ኃይል እና ህብረተሰብ ጋር በመቀናጀት በወሰዱት እርምጃ እኩይ ሴራቸው መክሸፉ ይታወቃል፡፡ ግብረ-ኃይሉ በወሰደው እርምጃ በርካቶች ማርኮ 137 የሽብር ቡድን አባላትን ደምስሷል፡፡ በዚህም በክልሉ የነበረው የፀጥታ ችግር በአሁኑ ወቅት ተወግዶ አካባቢው ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ እንዲመለስ ተደርጓል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ የሽብር ቡድኖቹ ሽንፈታቸውን ለመቀበል በምዕራብ ወለጋ ዞን ጊንቢ ከተማ አካባቢ በሚገኝ ቶሌ ቀበሌ ላይ ሰላማዊ በሆኑና ምንም በማያውቁ ንፁሃን ህፃናትና ሲቪሎች ላይ ወዲያውኑ ዘግናኝ ጉዳት ማድረሳቸውና በርካቶችንም መግደላቸው ይታወሳል። ከሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ፣ ከኦሮሚያ ክልል የፀጥታና ደህንነት አካላት የተውጣጣው የጋራ ግብረ-ኃይል ከሰኔ 07 እስከ ሐምሌ 07 ቀን 2014 ዓ.ም ባካሄደው ዘመቻ ከ153 በላይ የሽብር ቡድኑ አባላትን ደምስሶ፣ ከዘጠኝ መቶ በላይ ማርኮና በቁጥጥር ስር አውሎ ጉዳያቸው በህግ እየተጣራ ይገኛል፡፡

በዚህም ዘመቻ አሸባሪው የሸኔ ቡድን ይጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ የቡድንና የነፍስ ወከፍ የጦር መሳሪያዎች፣ ብዛት ያላቸው ጥይቶችና የጥይት መጋዘኖች፣ ወታደራዊ ትጥቆችና አልባሳት፣ ተሽከርካሪዎችና ሌሎች ንብረቶችም ተይዘዋል፡፡

በሌላ በኩል በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በተካሄደው የህግ ማስከበር ዘመቻ ላይ ከሀገር መከላከያ ሠራዊትና ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በመተባበር አሸባሪ የጁንታ ቡድኑን ሲፋለሙ እና ለፀጥታ አካላቱ የኋላ ደጀን ሆነው እገዛ ሲያደርጉ የነበሩ የፋኖ አባላት ዛሬ ላይ በክልሉ ለተገኘው ሰላምና ፀጥታ ድርሻቸውን ያበረከቱ ሲሆን ይህንን መልካም ተግባር አጠናክረው ቀጥለዋል፡፡ ሆኖም ፋኖን ሽፋን በማድረግ በህቡዕ የተደራጁት ጽንፈኛ የፋኖ አባላት ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ በመታጠቅ እና በህግ-ወጥ ተኩስ ሁከት ለማስፋፋትና ክልሉ ወደ ለየለት ብጥብጥ እንዲገባ ቢሞክሩም በፀጥታ ኃይሉ እና በክልሉ ህዝብ ከፍተኛ ጥረት ሙከራው ሊከሽፍ ችሏል።

የፅንፈኛው ፋኖ ቡድን አባላት ከሀገር መከላከያ ሠራዊትና ከፖሊስ ተቋማት ዕውቅና ውጪ ወጣቶችን በመመልመል፣ በድብቅ በማሰልጠንና የጦር መሳሪያ በማስታጠቅ ህዝቡ በፍርሀት እንዲሸበር ከማድረግ ባለፈ ከቦታ ቦታ እየተንቀሳቀሱ ግጭት ቀስቃሽ መልዕክቶችን በሚዲያ እያሰራጩ እንዲሁም የንፁሃን ዜጎችን ህይወት እያጠፉ፣ ከቤት ንብረታቸው እያፈናቀሉና እየዘረፉ የነበሩ ከክልና ከፌደራል የፀጥታ አካላት ከድተው የተያዙ፣ የፍርድ ቤት ውሳኔ የተሰጣቸውና በቁጥጥር ስራ ሳይውሉ የቆዩ እና በግድያ ወንጀል ሲፈለጉ የነበሩ በጥቅሉ 5 ሺህ 804 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጣራባቸው ይገኛል።

ከዚህ ባሻገር በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በህቡዕ እየተሰባሰቡና እየተደራጁ እንዲሁም በውጭ ሀገራት ከሚገኙ ውስን ፅንፈኛ የዲያስፖራ አባላት ጋር ተደራጅተውና ተቀናጅተው ለእኩይ ዓላማቸው ማስፈፀሚያ ከሀገር ውስጥና ከውጪ ሀገር ባሰባሰቡት ከፍተኛ ገንዘብ ትጥቅ በማሟላት፣ የጦር ሜዳ እና የሽምቅ ውጊያ ካርታ ስልጠና በመውሰድና ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ በድብቅ ወደ አዲስ አበባ ከተማ ለማስገባት ሙከራ ሲያደርጉ የነበሩ በቁጥጥር ስር እየዋሉ ይገኛሉ።

ከዚህ በተጨማሪ በውጭ ሀገር የሚገኙ ጽንፈኛ ሚዲዎችን በመጠቀም ሀሰተኛ መረጃዎችን ሲያሰራጩ፣ የሽግግር መንግስት ለማቋቋም በህቡዕ ሲንቀሳቀሱና በአማራ ክልል እና በፌደራል መንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ላይ ጥቃት ለመፈፀምና መንግስትን በኃይል ለመጣል ሲያሴሩ በነበሩ ጽንፈኛ የፋኖ አባላት ላይ የአማራ ክልልና የፌደራል የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል በጋራ ባደረጉት የተቀናጀ ኦፕሬሽን 14ቱ (አስራ አራቱ) በአሁኑ ወቅት ከተለያዩ ሚስጥራዊ ሰነዶቻቸው ጋር በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተካሄደባቸው ይገኛል። በዚህም በክልሉ የነበረውም የፀጥታ ችግር በአሁኑ ወቅት ተወግዶ አካባቢው ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ እንዲመለስ ተደርጓል።

በሌላ በኩል የጋራ ግብረ ኃይሉ በአዲስ አበባ ከተማ እና በዙሪያው ባካሄደው የተቀናጀ ኦፕሬሽን ወደ ከተማው ሰርገው በመግባት የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ ነበሩ 51 ጽንፈኛ የፋኖ አባላት፣ 174 የህወሓት ጁንታ ቡድን አባላት፣ 98 የሸኔ ቡድን አባላት፣ በከተማው ሁከትና ብጥብጥ ለማስነሳት ሙከራ ሲያደርጉ የነበሩ 100 ተጠርጣሪዎች እና 31 የአልሸባብና የአይ.ኤስ.ኤስ አባላትን በድምሩ 454 ተጠርጣሪዎች እግር በእግር በመከታተል ሊያደርሱት ያሰቡትን የሽብር ጥቃት እና ትርምስ ቀድሞ በማክሸፍ በቁጥጥር ስር ማዋል ችሏል፡፡

ከዚህ በተጨማሪ በአዲስ አበባ ከተማ 50 በተለያዩ የዘረፋ ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦችም ከተለያየ የዘረፉት ንብረት ጋር በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጣራባቸው ይገኛል።

እስከአሁን የተገኘው ውጤትም ህብረተሰቡ ከፀጥታ ኃይሎች ጋር በመቀናጀት ባደረገው ቀና ትብብር ነው፡፡ በዚህ አጋጣሚ የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይሉ የጀመረውን የተቀናጀ የህግ ማስከበር ዘመቻውን የበለጠ አጠናክሮ እንደሚቀጥል እያስታወቀ ህብረተሰቡ ጥቆማውንና ትብብሩን እንደተለመደው በቀጣይም አጠናክሮ ይቀጥል ዘንድ ጥሪውን ያቀርባል፡፡

ሐምሌ 16 ቀን 2014 ዓ.ም
አዲስ አበባ

NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

ዓለም ባንክ ከ850 ሚሊዮን ዶላር በላይ ተጨማሪ ድጋፍ ሊያደርግ ነው
የበቆጂ አትሌቶች ማሰለጠኛ ማን አወደመው?
Related posts
  • Related posts
  • More from author
ART and CULTURE

አጭር ዳሰሳ ሌንጮ ለታ፤ ትግል ሕይወቱ

May 17, 20260
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
ART and CULTURE

አጭር ዳሰሳ ሌንጮ ለታ፤ ትግል ሕይወቱ

May 17, 20260
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • አጭር ዳሰሳ ሌንጮ ለታ፤ ትግል ሕይወቱ May 17, 2026
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news