Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  OPINION  ጦርነት ምን እንደሚያስከፍል አይተነዋል ፣ የሰላምን ዋጋ ግን አልተገነዘብንም!
OPINION

ጦርነት ምን እንደሚያስከፍል አይተነዋል ፣ የሰላምን ዋጋ ግን አልተገነዘብንም!

Ethioreview newsEthioreview news—October 9, 2022
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ቁጥር እንስጥ ከተባለ ትናንትም ፣ ዛሬም፣ ነገም የአማራም የኢትዮጵያም አንደኛ ጠላት ህወሓት ነው። ህወሓት ማለት ለአንድ ሺህ ዘመን በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ከማልቀስና ከማፍረስ የዘለለ አዎንታዊ አስተዋፅኦ የሌለው ፣ በየዘመኑ እያገረሸ ሀገር የሚያደማ አውራጃዊ ልሂቅ መንፈስ ነው። ህወሓት የዝርፊያና የደም ማፍሰስ ምሱን ትቶ ፣ ከዳርቻ ፖለቲካ ወጥቶ በሰላም ለመኖር ተፈጥሮው አይፈቅድለትም። በመጀመሪያ ደረጃ ይህን ኃይል ከትግራይ ህዝብና ከትግራይ እጣፋንታ ለመነጠል ድፍረትና ብልሃት የሌለው መፍትሔ ፋይዳ ቢስ ነው።
  1. የሀገራችን ጉዳይ ከእለት እለት ይበልጥ የማይጨበጥና አስጊ እየሆነ ነው። የትግራይ ወራሪ ኃይል የለኮሰው ጦርነት በምን እንደሚቋጭ አይታወቅም። በአንድ ወገን ህወሓት ለጦርነት እየተዘጋጀ ፣ ኦነግ/ሸኔና ሌሎች የአመፅ ኃይሎች ይበልጥ እየተጠናከሩ ነው። በሌላ ወገን አማራው ከወረራው ጉዳት እንዳያገግም ፣ ለደህንነት ስጋቱ መፍትሔ እንዳይፈልግ ውስጣዊ ሰላም እያጣ ነው። በዚህ ሁሉ ትርምስ ላይ የሰላምና ድርድር ወሬ ይናፈሳል ፤ የሀገራዊ ምክክርና ውይይት ይደገሳል።
  2. ዘላቂ መፍትሔ ከፈለግን ከማይጥሙ ጥያቄዎች ጋር መጋፈጥ አለብን። የጦርነትን አስከፊነት አይተናል ፣ ለሰላምስ የምንከፍለው ዋጋ ምን ያህል ነው? ስለሰላም የምንመክረውና የምንደራደረው ከማን ጋር ነው ? በማን ኪሳራ ፣ በምን ስሌት ነው ሰላም የሚመጣው ?በተለይ ህወሓት የሰላም ዋጋ የሚገባው ፣ ለሰላማዊ ድርድር ክብር ሊሰጠው የሚገባ ኃይል ነው ወይ ? ከእንግዲህ ትግራይና የትግራይ ህዝብ ከአማራም ሆነ ከኢትዮጵያ ጋር የሚኖራቸው እጣፋንታ ምን ሊሆን ይችላል?
  3. ቁጥር እንስጥ ከተባለ ትናንትም ፣ ዛሬም፣ ነገም የአማራም የኢትዮጵያም አንደኛ ጠላት ህወሓት ነው። ህወሓት ማለት ለአንድ ሺህ ዘመን በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ከማልቀስና ከማፍረስ የዘለለ አዎንታዊ አስተዋፅኦ የሌለው ፣ በየዘመኑ እያገረሸ ሀገር የሚያደማ አውራጃዊ ልሂቅ መንፈስ ነው። ህወሓት የዝርፊያና የደም ማፍሰስ ምሱን ትቶ ፣ ከዳርቻ ፖለቲካ ወጥቶ በሰላም ለመኖር ተፈጥሮው አይፈቅድለትም። በመጀመሪያ ደረጃ ይህን ኃይል ከትግራይ ህዝብና ከትግራይ እጣፋንታ ለመነጠል ድፍረትና ብልሃት የሌለው መፍትሔ ፋይዳ ቢስ ነው።
  4. የዋህ አንሁን። ከታሪክ አንፃር የአንድ ሚሊኒየም ጣረሞት የተጫነውን የአማራና የትግራይን ህዝብ “ወንድማማችነት” እንደተማላ መልሶ ነፍስ መዝራት ጉም እንደ መዝገን ዓይነት ነው። ከቶንስ የአማራ ህዝብ ከአጋም ጉርብትና የተረፈው ከውጋት ፣ ከሸክምና አመድ አፋሽነት ሌላ ምንድነው ? የትግራይ ህዝብ ከተጣወረው የህወሓት መንፈስ ፍፁም ካልተላቀቀ በቀር የአማራም የሌላውም ህዝብ ወዳጅ ይሆናል ማለት ዘበት ነው። ያለፉት 40 ዓመታትን ቁስል ለማሻር እንኳን ገና በርካታ በጎ ትውልዶችን ይጠይቃል።
  5. ካነሳነው አይቀር “ጦርነቱ የአማራ አይደለም ” ፣ “ወያኔን አሳልፈን ከኦህዴድ – ብልፅግና እንገላገል” የሚሉት ሃሳቦች የደደቦች ፣ የክፉዎችና የሰነፎች ናቸው። ደደቦች ስለማይሰሙ እንዝለላቸው። ክፉዎች የአማራን ህዝብ በጠላትነት መርዘው ለማዳከምና ለማጥፋት የማይተኙ አዛኝ ቅቤ አንጓቾች ናቸው። ከአማራው በላይ አማራ መስለው ግፍና በደል ይዘረዝራሉ ፣ ሬሳ ይቆጥራሉ። “ህወሓትስ ከዚህ በላይ ምን በደለህ ?” እያሉ አማራ ጠላቴ ነው ብሎ የተነሳ ብቸኛ ድርጅትና ለአርባ ዓመታት በግልፅ ሲያደማው የነበረ መሆኑን ፣ ህወሓት የኦህዴድም ፣ የብአዴንም ፣ የብልፅግናም ፈጣሪነቱን ለመሸፈን ይባጃሉ። ሾርት ሚሞሪ አይደለንም!
  6. ሰነፎች ያው ገልቱዎች ናቸው። ከ1983 ታሪክ የመማር እንኳን ወኔ የላቸውም። ትግልና መስዋዕትነት ፣ ላብና ደም መክፈል አይፈልጉም። እነሱ በሚዲያ ፈረስ ተፈናጥጠው ፣ ምናባዊ ግንባር ከፍተው ያዘው ፣ ፍለጠው ቁረጠው ሲሉ ይውላሉ። አፈር ሳይነካቸው ህወሓት ቆስሎ ደምቶና እንደ አንበጣ ሞቶ ሥልጣን በወርቅ ሳህን እንዲሰጣቸው ይፈልጋሉ። ወንድሜ ! ብልፅግና በድሎኛል ፣ አብይ አንገሽግሾኛል ካልክ ወገብህን ጠበቅ ፣ ሀሞትህን ዋጥ አድርገህ መታገል እንጂ በወያኔ ጀርባ ታዝዬ ልሞሸር ማለት አፀያፊ ነው።
  7. ጦርነት የሰውን ልጅ አውሬ የሚያደርግ እጅግ አስከፊ ድርጊት ነው። በገዛ ቤታችን አይተነዋል። ነገር ግን ሰላም በአንድ ወገን ምኞትም ሆነ ፀሎት ፣ ኪሳራና ተንበርካኪነት አይመጣም። አንድ ሺህ ጊዜ ተፈትኖ ያላዋጣ መፍትሔ በመድገም አይገኝም። ሰላም ለማግኘት ጠንክሮ መስራትና ለጦርነትም መዘጋጀት የግድ ነው። አስቸጋሪ ውሳኔዎችን በጥበብና በአስተዋይነት መውሰድ ፣ የሩቢከንን ወንዝ በቆራጥነት መሻገር ያስፈልጋል። ነቀርሳውን ህወሓትን ቆርጦ መጣል ለኢትዮጵያም ፣ ለአማራም ፣ በአጠቃላይ ለአፍሪካ ቀንድም ዘላቂ ሰላም የማይታለፍ ቅድመ ሁኔታ ነው። ለትግራይም ህዝብ ታላቅ ውለታ ነው።

ይህ ጽሁፍ በጁን 11,2022 የተጻፈ ነው ። ጸሐፊው Dr. Tewodros Hailemariam ናቸው። ጠቃሚ መልዕክት አለው በማለት አቶ ውብሸት በቴሌግራም ገጻቸው ካካፈሉት እንዳገኙት ጠቅሰው አንባቢ የሆኑ ልከውልን አትመነዋል። አቋሙም ሆነ አሳቡ የጸሃፊው ነው።

OPINION
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
በካይሮ የተዘረጋው ሰሞነኛ ትህነጋዊ ሴራ
በካይሮ የተዘረጋው ሰሞነኛ ሴራ ይፋ መሆኑ ጩኸት አስነሳ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
OPINION

እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ…

April 8, 2026
OPINION

ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት!

April 8, 2026
OPINION

ሙስጠፌ ተረኛው ባለስልጣን – የሃሰት ትርክ ዘመቻ በደቦ

March 28, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2