Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ባለሀብቶች ብድር ከመስጠት አንስቶ ሌሎችም ድጋፎች እንደሚሰጥ ተገለፀ፡፡

    February 9, 20220

    ሹፌሮችን በመግደል ተሽከርካሪ ሲሰርቁ የነበሩ አራት ግለሰቦች የሞት ቅጣት ተወሰነባቸው

    October 21, 20240

    የአማራ ክልል ከትግራይ ጋር ሁሉንም ጉዳይ በውይይትና በሰላማዊ መንገድ ለመጨረስ ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ

    March 31, 20230

    Sudan official: ‘Mediation between Khartoum and Addis Ababa faces obstacles’

    February 14, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    መላው አማራ ከነገ ጀምሮ ለህልውና ዘመቻ እንዲነሳ ክተት ተጠራ

    July 25, 20210

    የጆ.ባይደን አስተዳደር የሰላም አማራጭ ንግግሩን ቀድሞ የትህነግን ፍላጎት አቋም አድርጎ አቀረበ

    November 1, 20220

    በሽረ አዲስ ተስፋ፤ ሕዝብ በነጻነት ስለቀጣዩ ዕጣው አየመከረ ነው

    December 26, 20220

    እውነትን ለሥልጣን መናገር ፣ ሳማንታ ፖወር ለኢትዮጵያ ዘር ፖለቲከኞች መከላከል አቁሚ!

    March 1, 20210

    በአዲስ አበባ ከ27ሺህ በላይ ወጣቶች ተደራጅተው ከተማዋን እየጠበቁ ነው

    November 11, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News  “ጌታቸው ረዳ ዛሬም መንታ ምላሳቸው እንደተሳለ ነው”
NewsOPINION

“ጌታቸው ረዳ ዛሬም መንታ ምላሳቸው እንደተሳለ ነው”

Ethioreview newsEthioreview news—July 3, 20230
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

በወረራው ወቅት ዓለም አድሞ ኢትዮጵያ ላይ ባዘመታቸው ሚዲያዎች፣ ትህነግ ራሱ ባቋቋማቸው የማህበራዊ መገናኛዎችና ለትህነግ ተከፍሏቸው በሚሰሩና አሜሪካ፣ እንግሊዝና ጀርመን በከፈቷቸው የጥቅማቸው ማስከበሪያ ጣሚያዎች ያለ ከልካይ የቃላት ሚሳይል ሲረጩ የነበሩት አቶ ጌታቸው አሁንም ባለ ምነታ ምላስ መሆናቸው በማስረጃ እየተገለጸ ነው።

የትግራይን ወጣት፣ ሙት፣ ቁስለኛ፣ አካለ ጎዶሎነት ከዳረጉት በህይወት ያሉ አመራሮች መካከል አንዱና ዋናው እንደሆኑ የሚነገርላቸው አቶ ጌታቸውን ጨምሮ ድፍን የትህነግ አመራሮች ለፍርድ መቅረብና በትግራይ ህዝብ መዳኘት ይገባቸው እንደነበር በተደጋጋሚ አሁን ድርርስ የሚገልጹ አሉ።

ትህነግ በክህደት የጀመረው ጦርነት የትግራይን እናቶች ልጅና ጠዋሪ አልባ፣ በውጭ ሆነው ጦረንቱን ሲያግሙ ለነበሩ የሃብት ምንጭ ሆኖ የተገባደደው ጦርነት መጨረሻው ወደፊት ይፋ ከሚሆነው ዘግናኝ ኪሳራ በሁዋላ “በአድኑኝ” ጩኸት መጠናቀቁ ይታወሳል። ይህን ተከትሎ የትግራይ መሪ የሆኑት አቶ ጌታቸው ምድር ላይ ያልተሰሙትን የማቆሸሺያ ቃላቶች ሳይቀር ተጠቅመው ሲዛበቱባቸው በነበሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ፊት ይቆማል የሚል ግምት አልነበረም።

“የካድሬን ባህሪና የሰውነት ደረጃ ማሳያ ሆነው ለቀጣዩ ትውልድ ማስተማሪያ ከሚሆኑት ወራዳዎች መካከል አቶ ጊታቸው አንዱ ናቸው። የፊልም ጠበብቶች በሰነድነት የሚቀመጥ ሙሉ ዶክመንታሪ ፊልም ሊሰሩ ይገባል” ሲሉ አቶ ደምሰው ሃይሉ የተናገሩትም ለዚሁ ይመስላል። ነውም።

More stories

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሕወሓት የፈጸመውን የዘር ጭፍጨፋ በዓለም አቀፍ ጆርናሎች ላይ ለማሳተም ዝግጅት እያደረገ ነው

May 2, 2022

የኢትዮጵያውያ ህዝብ ይፋረደኝ – ባለቤታቸውና 4 ልጆቻቸው በአሸባሪው ህወሓት ያጡ አባት

August 26, 2021

ሽንፋ ዛሬም እንደ ትላንቱ

September 24, 2021

በሰሜን ኢትዮጵያ ባለው ግጭት የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ለመመርመር የተቋቋመው የሚኒስቴሮች ግብረ-ሀይል ስራውን በይፋ ጀምሯል

November 29, 2021

በሂደት ከሃሰትና ከቅጥፈት ስብከት ጋር ተጋብተው ህሊናቸውን ያነጠፉት አቶ ጌታቸው ” ነገር በዓይን ይገባል” እንዲሉ ጸሃይ ቀርቶ በቂ ብርሃን በሌለበት አዳራሽ አይናቸውን በትልቅ የጠርሙስ መነጥር እየሸፈኑ ለህዝብ ሌላ፣ ለትግራይ ወጣቶችና አሁን ድረስ የትህነግ ፍቅር ለሚያንዘርዘራቸው የድንጋይ ዘመን አሳቢዎች ሌላ እያወሩ ነው።

አስፋው አብርሃ እስር እስራቸው እያለ በቃል በቃል ትርጉም ቪዲዮ እያመስካረና መረጃ እያደረገ ካቀርበው የአቶ ጌታቸው መንታ ምላስ አሁንም እንዳልዶለዶመ ለማሳያ ይህን ለማጋራት ወደድኩ። የትህነግ ፍቅር ለሚያንዘፈዘፋቸው አስተዋይነትን እየተመኘሁ፣ በትግራይ ህዝብ ማገዶነት ሲነገዱና ሃብት ሲያሰባስቡ ለነበሩ፣ አሁንም ፊታቸውን ቀይረው ገንዘብ ለቀማ ላይ ሙጭጭ ላሉ ቢያንስ አካለ ጎዶሎ ለሆኑት ምስኪኖች ሲሉ ወደ ቀላባቸው እንዲመለሱ ከሰሙ ምክሬን እለግሳለሁ። አስፋው ካዘጋጃቸው ውስጥ የሚከተለውን እዩልኝ። እውን አቶ ጌታቸው መሪ ናቸው? ሚሊዮኖች ደምና አስከሬን ላይ ቆመው ስለ እርቅና ምህረት የሚያወሩት በዚህ ልቡናቸው ነው? እንዲህ ባሉ ሰዎች የትግራይ ህዝብ ስንት ዓመት፣ ስንት ጊዜ ይታለላል? ለምን ያህል ዘመን ነው መቃብር የሚያየው? ከወዳጆቹና ጎረቤቶቹ ጋር ሆድና ጀርባ ሆኖ እንዲኖር የሚፈረድበት? እስከመቼስ ነው “እምቢ” የማይለው? እስከመቼ ነው ልጆቹን በትህነግ ጨርቅና ፕሮፓጋንዳ እየጠቀለለ የሚቀብረው? መቼ ነው የትግራይ ምሁራን ” በቃ” ብለው የማይነሱት? በትግራይ ህዝቡን ያደነዘዘውና ያሳወረው ምን ይሆን?

  • አትሸወዱ! የትግራይ ደህንነት(Security) ከእጃችን አልወጣም። ያ ሲባል ግን መቼም ቢሆን ጦርነትን ምርጫ አናደርግም። በሆነ አጋጣሚ ጦርነት የግድ ከሆነና appetite ካለን ግን ማን ያግደናል? ሰራዊታችን እንደሆነ ከኛ ጋር ነው ያለው።
  • ትጥቅ በመፍታትና መሳሪያ በማስረከቡ ዙሪያ ላይ ምንም መደናገር አያስፈልግም። እነሱ የፈለጉት ሌላ ነበር። የሆነው ሌላ ነው። በዚህ ዙሪያ ብዙ መናገር አልፈልግም -sensitive material ነው። እርግጥ በትጥቅ ማስፈታት ዙሪያ የሚሰሩ የቴሌቪዢን ፕሮግራሞችን ሲመለከቱ ስጋት የሚገባቸው አንዳንድ የኛ ሰዎች እንዳሉ አውቃለሁ።
  • አሁን ለምሳሌ መንግስት ደብዳቤ ሲፅፍልን “የትግራይ አካታች ጊዜያዊ መንግስት” እያለ ነው የሚፅፍልን። ይሄ ለምን ሆነ? የትግራይ ጊዜያዊ መንግስት ለምን አልተባለም? ስንላቸው “አይ ካቢኔው ከበፊቱ የተቀየረ ለመሆኑ ለህዝብ ለማሳየት ነው” ይሉናል። ይሄ ደግሞ እኛን ይጠቅመናል እንጂ አይጎዳንም። እነሱ ይቺን ሲሉ ኦኮ “ትግራይ ውስጥ ምንም የተቀየረ ነገር የለም። ሁሉም ነገር በህወሐት እየተፈፀመ ነው” የሚለውን ትችት ከወዲሁ ለማስቀረት እንደ “ታኮ” ነው የሚጠቀሙባት። እውነታው ግን አሁን ያሉት የካቢኔው አባላት ያው በፊት የተመረጡት የመጀመሪያዎቹ ሰዎች ናቸው። ደብረፂዮን ብቻ ነው የተቀየረው። እሱንም እኔ ነኝ የተካሁት። እኔ ደሞ የህወሓት ስራአስፈፃሚ ነኝ።
  • አሁን ለምሳሌ ዶ/ር አቢይንም ሆነ አቶ ኢሳያስን በጄኖሳይድ ወንጀል ለመክሰስ ጊዜውም ሆነ ሁኔታዎች ለኛ አይፈቅዱልንም። ሌላው ቀርቶ አሜሪካ እንኳን በትግራይ ህዝብ ላይ ጄኖሳይድ ተፈፅሟል ብላ ለመፈረጅ ጫፍ ከደረሰች በኋላ ግራ በሚገባ ሁኔታ ፍረጃውን ትታ ጭራሽ እኛንም በወንጀሉ ተጠያቂ እንደሆንን በመጥቀስ በቆቦና በጭና ወንጀል ፈፅማችኋል የሚል allegation ሰነዝራብናለች።
  • ጌታቸው ንግግሩን የቀጠለው ማንኛውም የአንድ አገር ወንጀለኛ መሪ የዘገየውን ያህል ቢዘገይ ከመጠየቅ እንደማይድን ቻርለስ ቴለርንና ዑመር አልበሽርን እንደ ምሳሌ በመጥቀስ ነበር። በዚህ ንፅፅራዊ ማጣቀሻው ላይ ቻርለስ ቴለር በICC ከተከሰሰ ከ10 አመት በኋላ በወንጀሉ እንደተጠየቀ ጠቅሷል።
  • ጌታቸው በዚህ ንግግሩ ላይ ይህ የተጠያቂነት ጉዳይ እንደሌሎቹ ወንጀለኞች ሁሉ 10 እና ከዛ በላይ አመታት መጓተት እንደሌለበት ጠቅሶ አሁን ባለው ነባራዊ እውነታ ምክንያት ግን የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደርም ሆነ ህወሓት የተጠያቂነትን ጉዳይ በአጀንዳነት አንስቶ ንቅናቄ መፍጠር ስለሚያዳግተው በአክቲቪዝሙ ላይ የሚሳተፉ የትግራይ አክቲቪስቶች አጀንዳውን ማስተጋባት እንዳለባቸው አሳስቧል።
  • በንግግሩ መጨረሻ ላይ እነ ዶ/ር አቢይን ለመወንጀል በትጋት እንዲሰሩ ጥሪ ላደረገላቸው የትግራይ አክቲቪስቶች “ስራ መከፋፈል አለብን” ሲል ትዕዛዝ “ወ” ምክር ቢጤ አስተላልፏል።

ትርጉም፤ በአስፋው አብርሃ –

አቶ ሰላሙ ሃይሌ አስፋው አብረሃ የተረጎመውን በማያያዝ ከላኩት መጠነኛ እርማት ተደርጎ በነጻ አስተያየት የተለጠፈ፤

NEWSOPINION
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

ሃቺኮ- የዓለማችን እጅግ ታማኙ ውሻ
ሰላምና የቱሪዝም ፈተና በአማራ ክልል
Related posts
  • Related posts
  • More from author
ART and CULTURE

አጭር ዳሰሳ ሌንጮ ለታ፤ ትግል ሕይወቱ

May 17, 20260
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
ART and CULTURE

አጭር ዳሰሳ ሌንጮ ለታ፤ ትግል ሕይወቱ

May 17, 20260
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • አጭር ዳሰሳ ሌንጮ ለታ፤ ትግል ሕይወቱ May 17, 2026
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • INTERVIEW
    • law
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • ያበደው
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news