Skip to content
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  SOCIETY  የካንሰር መንስኤው እና ማድረግ ሚገቡን ጥንቃቄዎች
SOCIETY

የካንሰር መንስኤው እና ማድረግ ሚገቡን ጥንቃቄዎች

Ethioreview newsEthioreview news—June 7, 2024
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ካንሰር በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ከተከሰቱ እና በመከሰት ላይ ካሉ በሽታዎች ለየት የሚያረግ ባህሪ አለው። ለምሳሌ የወባ በሽታ በወባ ትኝኝ አማካኝነት፣ የስኳር ህመምደሞ የኢንሱሊን ማነስ ወይም ሰውነታችን ለኢንሱሊን ምላሽ ባለመስጠት፣ እንዲሁም በቅርቡ የተከሰተው ኮቪድ19 በሽታ በ SARS-CoV-2 በተሰኘ ቫይረስ ይከሰታሉ… ነገር ግን ካንሰር እጅግ የተወሳሰበ ከመሆኑ የተነሳ አንድ ወጥ በሆነ መንስኤ የመከሰት እድሉ ጠባብ ነው።

ይልቁንስ የተለያዩ ምክንያቶች፣ የጤና ክስተቶች፣ እና ጥንቃቄ ጉድለት ከዛም ባስ ካለ ምንም በሚባል ደረጃ ለውጥ በማናመጣበት መልኩ በዘር የመተላለፍ አቅም ያለው በሽታ ነው።

ለካንሰር ሚያጋልጡ እልፍ አዕላፍ የሆኑ ምክንያቶች ከመኖራቸው የተነሳ የካንሰር ህክምና አጥኚ ሳይንቲስቶች “በሂወት መኖር በራሱ ለካንሰር አጋላጭ ነው” እስከማለት ደርሰዋል። ሆኖም ግን በጣም የተለመዱት እና በተደጋጋሚ የካንሰር መነሻ ወይም መባባሻ መንስኤ የሚሆኑትን አሳጥረን እንይ።

  1. በዘር በቤተሰብ የሚተላለፍ – እንግዲህ ሁሉም የካንሰር አይነት በዘር የመተላለፍ ከፍተኛ የሆነ አዝማሚያ ቢያሳዩም በይበልጥ የጡት፣ የአንጀት እንዲሁም የፕሮስቴት ካንሰር አይነቶች በተደጋጋሚ በቤተሰብ እና በዘር ሲተላለፉ ይታያሉ።
  2. ትምባሆ/ሲጋራ- ትንባሆ ለኛ እንደሚታየን 1 ቁስ ብቻ ሳይሆን በውስጡ እስከ 60 ገደማ ሊካንሰር የማምጣት አቅም ያላቸውን አደገኛ ንጥረ ነገሮችን በውስጡ ይዟል። ከነዚህም ውስጥ የሳንባ ካንሰር፣ የጉሮሮ ካንሰር እንዲሁም ራቅ ብሎ የሽንት ፊኛ ካንሰርን የማስከተል አቅም አላቸው።
  3. ቫይረሶች – በተለይ የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር (HPV በሚባል ቫይረስ ምክንያት) እንዲሁም የተወሰኑ በአፍ ውስጥ ሚከሰቱ ካንሰሮች እና የጉበት ካንሰርን (በHepatitis A and B ቫይረስ ምክንያት) ያስከትላሉ።

ከዚህም በተጨማሪ ከልክ ያለፈ ውፍረት፣ የታሸጉ ምግቦችን ማዘውተር፣ እና የፀሃይ UV ጨረር (በተለይ የቆዳ) ካንሰርን ማምጣት አቅም አላቸው።

More stories

ወገኛ ምርኮዎች !!

August 27, 2021

በዓለም ባንክና በኢትዮጵያ መንግሥት የሚተገበር የ550 ሚሊዮን ዶላር ፕሮጀክት ዛሬ በይፋ ይጀመራል

January 29, 2022

በድንገተኛ የሞተር ብልሽት የፖላንድ አውሮፕላን አዲስ አበባ አረፈ

September 18, 2021

ኤርትራዊያን ስደተኞች “አሸባሪው ወራሪሃይል ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ፈጽሞብናል” ሲሉ የዓለም ሕብረተሰብ ተማጸኑ

February 23, 2022

ይህንንም ለመከላከል እና ከተከሰተም ለማዳን በመላው አለም ታላቅ የምርምር እየተደረገ ቢገኝም እስካሁን አመርቂ መከላከያ ካመጡ መንገዶች ውስጥ ጥቂቱን ልጥቀስ እና ላጠቃል

  • ከላይ የተጠቀሱ መንስኤዎችን በተቻለ አቅም መቀነስ። በቤተሰብ በካንሰር የተያዘ ሰው ካለ በህክምና ተቋም በመሄድ በዘር ከሚተላለፉ አይነቶች አንዱ መሆኑንን ማረጋገጥ

የHPV እና የጉበት ቫይረስ (Hepatitis virus) ክትባትን መውሰድ፣ እንዲሁም የማህፀን በር ጫፍ የቅድመ ካንሰር ምርመራ/PAP smear ምርመራ ማድረግ

  • በተወስነ ግዜ ልዮነት የጡት ምርመራ ማድረግ። በተለይ ሴት እህቶች እራሳቸው ጡታቸውን ሆን ብለው መፈተሽ። በዳበሳ የሚያገኙት እብጠትም ካለ በቶሎ በህክምና ተቋም መታየት።
  • ማንኛውንም እብጠት እንደ እንቅርት እና በሌላ ሰውነት ላይ ያሉ እጢዎችን በህክምና ቦታ ሄዶ ማስመርመር በተለይ በአጭር ግዜ በመጠን የመተለቅ፣ ህመም የማምጣት አዝማሚያ ካላቸው ወደ ካንሰር የመለወጥ ሂደት ውስጥ ሊሆኑ ስለሚችሉ በጊዜ አውቆ እርምጃ ለመውሰድ ይበጃል።

ዶ/ር መላኩ አባይ ፤ የስነ ደዌ ህክምና ስፔሻሊስት
ለተጨማሪ መረጃዎች ቴሌግራማችንን ይጎብኙ: t.me/HakimEthio

SOCIETY
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአህጉሪቷ ነጻ የንግድ ቀጣና መሳለጥ ቁልፍ ነው
ከለውጡ በኋላ በሶማሌ ክልል ከ230 በላይ ፋብሪካዎች ወደ ስራ ገብተዋል
Related posts
  • Related posts
  • More from author
SOCIETY

አስጨናቂዋን ሰዓት ወደ ደስታ የቀየረው የኢትዮጵያዊያን የሕክምና ባለሙያዎች ስኬት

August 23, 2025
News

በ2018 ጓደኞቼ ዩኒቨርስቲ ይገባሉ፤ በድህነት ከተማ ሄዶ መማር ይልቻለው ታዳጊ ለቅሶ!

August 22, 2025
SOCIETY

“በጠለምት ወረዳ በዝናብ እጥረት ሳቢያ እንስሳት እየሞቱ ነው፤ ሕዝብ እየተሰደደ ነው”

August 18, 2025
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • INTERVIEW
    • law
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • ያበደው
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2