Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  ENTERTAINMENT  ዳኛው ጊዜ፣ ዳኛው ታሪክ፣ ዳኛው…
ENTERTAINMENT

ዳኛው ጊዜ፣ ዳኛው ታሪክ፣ ዳኛው…

Ethioreview newsEthioreview news—August 24, 2024
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

በፎቶው የምናያቸው ጄኔቫ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ሰራተኞች ናቸው።  ይህን ፎቶ የተነሱት በዘመነ ደረግ በጄኔቫ የኢትዮጵያ አምባሳደር የነበሩት ከሳ ከበደ ለኢትዮጵያ አምባሳደሮች መኖሪያ እንዲሆን በጄኔቫ ከተባበሩት መንግሥታት ቢሮ በቅርብ ርቀት ላይ በዘመነ ደርግ የገዙት  ትልቅ ቪላ ያለው ሰፊ ግቢ ውስጥ ነው።

አምባሳደር ካሳ ከበደ  ይሄንን ቤት ሲገዙ ከኢትዮጵያ ሕዝብ በተዘረፈ ገንዘብ መንግሥቱ ኃይለማርያም ሥልጣኑን ሲያጣ በስደት የሚጠለልበት ቪላ በሥሙ ገዙለት ተብለው  በወቅቱ የተቃዋሚ ሬድዮ ጣቢያዎች በቪኦኤና መሰል ትላልቅ ተቋማት ጭምር የሥም ማጥፋት ዘመቻ ተከፍቶባቸው ነበር።

በወቅቱ ቪኦኤ ላይ ጭምር ቀርበው ቤቱ የተገዛው ኢትዮጵያ ለአምባሳደሮች መኖሪያ ቤት ኪራይ የምታወጣውን ወጪ ለማስቀረት እና ዶላር ለመቆጠብ መሆኑን እና ንብረትነቱም የኢትዮጵያ መንግሥት እንጂ በመንግሥቱም ሆነ በሌላ ግለሰብ ሥም የተገዛ አለመሆኑን ለማስረዳት ብዙ ቢጣጣሩም በተቃዋሚ ፕሮፓጋንዳ ተደፍቀው ሰሚ አላገኙም ነበር።

እነሆ ዛሬ ታሪክ የሳቸውን ዕውነት እና የተቃዋሚ ፕሮፓጋንዲስቶችን ቅጥፈት መስክራለች ። ዛሬ ላይ ይህ ቤት በወቅቱ የተገዛበትን ዋጋ ብዙ ዕጥፍ የሚያወጣ ዋጋ ሲኖረው ላለፉት 35 ዓመታት ኢትዮጵያ ለአምባሳደሮች መኖሪያ ታወጣ የነበረውን በሚሊዮኖች የሚቆጠር ዶላርም ማዳን ችሏል።

እነዚህ የኤምባሲ ሰራተኞች ይህን ፎቶ የተነሱት ዛሬ በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኝ የመትከልን ሀገራዊ ዘመቻ በመደገፍ በዚህ የአምባሳደሩ ግቢ የችግኝ  ተከላ አካሂደው ከጨረሱ በሁዋላ ነው።

የምትሰራው ነገር ለሀገር እንደሚጠቅም እርግጠኛ ከሆንክ ወቅታዊ የመንጋ ጩኸት ሳይበግርህ  አድርገው።

ዳኛው ጊዜ፣ ዳኛው ታሪክ፣ ዳኛው የነገ ትውልድ !!
  via, አብነት

entertainment
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ከ3 – እስከ15 ዓመት የሚያስቀጣው የአውሮፕላን ውስጥ ሁከት
Sudan peace talks end with breakthrough on humanitarian aid
Related posts
  • Related posts
  • More from author
ENTERTAINMENT

ራስ – በኢትዮጵያዊያን በሀገር ውስጥ ቋንቋዎች IA መጠቀም የሚያስችለው መተግበሪያ

August 21, 2025
ENTERTAINMENT

በግብፅ የቀብር ስፍራዎች 3ሺህ ዓመት ያስቆጠረ ማር ተገኘ

August 3, 2025
ENTERTAINMENT

ፍቅረ ማርቆስ ደስታ – ኢትኖግራፈሩ ደራሲ

July 24, 2025
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2