Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  ENTERTAINMENT  ራስ – በኢትዮጵያዊያን በሀገር ውስጥ ቋንቋዎች IA መጠቀም የሚያስችለው መተግበሪያ
ENTERTAINMENTEvents

ራስ – በኢትዮጵያዊያን በሀገር ውስጥ ቋንቋዎች IA መጠቀም የሚያስችለው መተግበሪያ

Ethioreview newsEthioreview news—August 21, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

እንደ ቻት ጂፒቲ ( ChatGPT)ያሉ በሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ላይ የተመሰረቱ ዲጅታል መድረኮች በአብዛኛው በእንግሊዝኛ የሚሰሩ በመሆናቸው ለኢትዮጵያውያን ተጠቃሚዎች ምቹ አይደሉም። በሶስት ወጣቶች በቅርቡ ይፋ የሆነው ራስ መተግበሪያ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂን (AI ) በሀገር ውስጥ ቋንቋዎች ለመጠቀም ዕድል የሚሰጥ ነው።

ራስ፤በሀገር ውስጥ ቋንቋዎች ሰው ሰራሽ አስተውሎትን መጠቀም የሚያስችለው መተግበሪያ

የሰው ሰራሽ አስተውሎት በአሁኑ ወቅት በፍጥነት በማደግ ላይ ያለ ቴክኖሎጂ ነው። ይህ ቴክኖሎጂ ማሽኖች ከመረጃ እና ከድግግሞሽ እንዲማሩ በማድረግ እና ባገኙት መረጃ ላይ በመመስረት ሰዎችን ተክተው በመስራት የተለያዩ ጠቀሜታዎችን በመስጠት ላይ ይገኛሉ።

በተለይ እንደ ቻት ጂፒቲ ያሉ ( ChatGPT) በሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ላይ የተመሰረቱ ዲጅታል መድረኮች በዓለም ዙሪያ የሚሊዮኖችን የዕለት ተዕለት ህይወት በማቃለል ላይ ይገኛሉ።

More stories

ዶናልድ ትራምፕ «የዓመቱ ሰው» ተባሉ።

December 13, 2024

ባለቅኔና ሠዓሊ ገብረክርስቶስ ደስታ

October 20, 2023

ቀመር የደደር ወርቅ – ሌላ አልበም!

May 22, 2025

“በምድር ንጉሥ፣ በሰማይ ቅዱስ”

January 8, 2025

ፕራይስ ዋተርሃውስ ኩፐርስ የተባለው ዓለም አቀፍ የሙያ አገልግሎት ትስስር (PwC ) በጎርጎሪያኑ 2017 ዓ/ም ባወጣው ጥናት መሠረት ሰው ሰራሽ አስተውሎት በጎርጎሪያኑ 2030 ዓ/ም እስከ 14 በመቶ የሚሆነውን አጠቃላይ ምርት ሊያሳድግ ይችላል። ይህም በግምት 15.7 ትሪሊዮን ዶላር ለዓለም ኢኮኖሚ ይጨምራል ። ለአፍሪካም የዚህ መርሃግብር ትርፍ 5.6% ማለትም ከጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት (GDP) 1.2 ትሪሊየን ዶላር ይሆናል። ይህም በአሁኑ ወቅት በአህጉሪቱ ከሚገኝ ከየትናውም ሀገር፤ የሀገር ውስጥ ምርት ይበልጣል።

ነገር ግን እነዚህ ዲጅታል መድረኮች በአብዛኛው በእንግሊዝኛ የሚሰሩ በመሆናቸው እንደ ኢትዮጵያ ላሉ በራሳቸው ቋንቋ ለሚጠቀሙ የአፍሪቃ ሀገራት ተጠቃሚዎች ምቹ አይደሉም።

ይህንን ችግር ለመፍታት ኢትዮጵያውያን የፈጠራ ባለሙያዎች የተለያዩ ስራዎችን በመስራት ላይ ይገኛሉ። ከነዚህም መካከል በሶስት ኢትዮጵያውያን ወጣቶች የተሰራው ራስ መተግበሪያ አንዱ ነው።

በቃሉ ተመስገን፣ባስላኤል ሰላሙ እና እዮብ ደስታ በተባሉ ወጣቶች የተሰራው ይህ መተግበሪያም መነሻው ይህ መሰሉ ችግር መሆኑን ከመስራቾቹ አንዱ የሆነው በቃሉ ተመስገን ገልጿል።

የእንግሊዝኛ ቋንቋ ተፅዕኖ በዲጅታል መድረኮች

በጎርጎሪያኑ 2023 ዓ/ም የቀረበ መረጃ እንደሚያሳየው 18% የሚሆነው የዓለም ህዝብ እንግሊዘኛ ይናገራል። ነገር ግን እንግሊዘኛ ከ 49% በላይ በሁሉም ድረ-ገጾች ላይ ጥቅም ላይ ይውላል።የእንግሊዘኛ ተፅዕኖ እስከ መረጃ ቋት እና ስልጠና ድረስ የሚዘልቅ ሲሆን 90% የሚሆነው መረጃ የሚገኘው በእንግሊዝኛ ቋንቋ ነው።ነገር ግን አፍሪቃ ከ2,000 በላይ ቋንቋዎች የሚነገሩባት አህጉር ሆና ሳለ፤ አብዛኛዎቹ ቋንቋዎች በዲጂታል መድረኮች ላይ እምብዛም አይገኙም።

ኔቸር መፅሄት ሰሞኑን ባወጣው ዘገባ በሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ (AI) ዘመን በአፍሪካ የሚነገሩ ቋንቋዎች ችላ እየተባሉ ነው። ለምሳሌ፣ ቻት ጂፒቲ ChatGPT በናይጄሪያ 94 ሚሊዮን ሰዎች በሚናገሩት በሃውሳ ቋንቋ የተፃፉ አረፍተ ነገሮችን ከ10-20% ብቻ ነው የሚያውቀው። ምክንያቱም በስልጠና እና በመረጃ እጥረት እነዚህ ቋንቋዎች በትልልቅ የቋንቋ ሞዴሎች (LLMs) ዝቅተኛ ውክልና ነው ያላቸው። ይህም በሀገር በቀል ቋንቋዎች ዲጅታል መድረኮችን መጠቀም አስቸጋሪ ያደርጋል።ይህንን ለመቀየር ሀላፊነቱ በአፍሪካውያን ተመራማሪዎች ትከሻ ላይ መውደቁን ዘገባው አመልክቷል።

የማሽን ትርጉም ለአንዳንድ የአፍሪቃ ቋንቋዎች አስቸጋሪ ነው።የማሽን ትርጉም ለአንዳንድ የአፍሪቃ ቋንቋዎች አስቸጋሪ ነው።
በሰው ሰራሽ አስተውሎት ላይ የተመሰረተው የጉግል ዲጅታል የትርጉም አገልግሎት ቅልጥፍናን በመጨመር ዘርፈ ብዙ ጥቅም እየሰጠ ይገኛሉ።ነገር ግን ዲጅታል መድረኩ ውጤታማ የሚሆነው የተጠቃሚው ቋንቋ በዚህ ዲጅታል መድረክ የሚደገፍ ከሆነ ነው።ከዚህ አንፃር የማሽን ትርጉም ለአንዳንድ የአፍሪቃ ቋንቋዎች አስቸጋሪ ነው።ምስል፦ Valentin Wolf/imageBROKER/picture alliance

መተግበሪያው ለአንድሮይድ ተጠቃሚዎች ቀርቧል

ከአራት ወር በፊት የተሰራው እና ከሁለት ሳምንታት በፊት ለአንድሮይድ ተጠቃሚዎች በሙከራ መልክ የቀረበው ራስ መተግበሪያ፤ የሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ በሀገር በቀል ቋንቋዎችተደራሽ እንዲሆን ለማድረግ በሶስት የኢትዮጵያ ቋንቋዎች አገልግሎት ይሰጣል።እንደ በቃሉ ገለፃ መተግበሪያው ልክ እንደ ቻት ጂፒቲአይነት አገልግሎት የሚሰጥ እና ለሚጠየቀው ጥያቄ መልስ ለመስጠት መረጃዎችን ማስታወስ የሚችል ነው። ከዚህ በተጨማሪ በመተግበሪያው «ሚኒ አፕ» የሚባል ታሪኮችን ለመናገር የሚያስችል ተጨማሪ ዲጅታል መድረክም አለው።

ይህ መተግበሪያ በፅሁፍ እና በድምፅ አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን፤ከአንድሮይድ በተጨማሪ በአይኦኤስ ለማካተት እየሰሩ መሆኑን ገልጿል።ጎግል ላይ የማይገኙ እንደ ንግድ መረጃ ያሉ ሀገር በቀል መረጃዎችን ለማካተት አስበዋል።

በሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ላይ የተመሰረቱ ዲጅታል መድረኮችን በሀገር በቀል ቋንቋዎች መጠቀም ኣ,ስቸጋሪ ነው።በሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ላይ የተመሰረቱ ዲጅታል መድረኮችን በሀገር በቀል ቋንቋዎች መጠቀም ኣ,ስቸጋሪ ነው።

በሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ላይ የተመሰረቱ ዲጅታል መድረኮችን በሀገር በቀል ቋንቋዎች መጠቀም ኣ,ስቸጋሪ ነው።ምስል፦ DW
መተግበሪያው ለአጠቃቀም ቀላል ነው።

በኢትዮጵያ የአንድሮይድ ተጠቃሚዎች በርካታ በመሆናቸው በአንድሮይድ መጀመሩ አገልግሎቱ ለበርካቶች እንዲደርስ ያግዛል የሚለው በቃሉ፤አጠቃቀሙም ቀላል ሆኖ መሰራቱን ያስረዳል።

ወጣቶቹ ከአራት ዓመት በፊት «ናይል ስትሪም» የሚባል በኢትዮጵያ ሙዚቃ ላይ የሚሰራ ዲጅታል መድረክ ሰርተው የነበረ ሲሆን፤ በቃሉ እንደሚለው ብዙም ስኬታማ አልነበረም።ነገር ግን የአሁኑን መተግበሪያ ለመስራት ትልቅ ግብዓት እንደሆናቸው ተናግሯል።እንደ በቃሉ ገለፃ ራስ መተግበሪያን ባለፉት ሁለት ሳምንታት ብቻ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች አውርደው ተጠቅመውበታል። በዚህም ከተጠቃሚዎች ጥሩ ግብረመልስ መገኘቱን ገልጿል።

ለወደፊቱም አገልግሎቱን የተሻለ ለማድረግ ሌሎች የኢትዮጵያ ቋንቋዎችን የማካተት እቅድ እንዳላቸው አመልክቷል።ከአፍሪቃ ቋንቋዎችም ኪሲዋሂሊን በአገልግሎቱ ለማካተት አቅድ ይዘዋል።ሞዴሎችን ለማሰልጠን ቲክቶክን ከመሳሰሉ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች መረጃ እንደሚሰበስቡ የገለፀው በቃሉ፤ በሀገር ውስጥ ቋንቋዎች በቂ እና የተደራጀ እና ትክክለኛ መረጃ አለመኖር ግን ተግዳሮት መሆኑን ገልጿል.

የሀገር ውስጥ ቋንቋዎች በዲጅታል መድረኮች
በሀገር ውስጥ ቋንቋዎች ትልልቅ የኤአይ ሞዴሎችን ( LLMs) ማሰልጠን እና የመረጃ ቋቶችን መፍጠር በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ሰዎች በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው መረጃ እንዲያገኙ ያስችላል። እነዚህ ሞዴሎች ተማሪዎች ውስብስብ ትምህርቶችን በሚረዱት ቋንቋ በተሻለ እንዲማሩ በማድረግ ትምህርትን ለማሻሻል ይችላሉ። በታካሚዎችና በህክምና ባለሙያዎች መካከል የተሻለ ግንኙነትን በማመቻቸትም የጤና አጠባበቅን ማሻሻል ይችላሉ።በመንግስት አስተዳደርም አገልግሎቶችን ለተለያዩ ቋንቋ ተናጋሪዎች ተደራሽ በማድረግ ግልጽነትን እና የዜጎችን ተሳትፎ ለማጎልበት ያግዛሉ።ስለሆነም እንደ ራስ ያሉ በሀገር በቀል ቋንቋዎች የተዘጋጁ መተግበሪያዎችም የበኩላቸውን ሊያበረክቱ ይችላሉ።

DW amharic


entertainmentevent
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
በሃሳብ የበላይነት የሚመራ፣ ከጥላቻ የጸዳ ፖለቲካ – የአብይ አሕመድ ጥሪ
በ2018 ጓደኞቼ ዩኒቨርስቲ ይገባሉ፤ በድህነት ከተማ ሄዶ መማር ይልቻለው ታዳጊ ለቅሶ!
Related posts
  • Related posts
  • More from author
Events

የመደመር መንግሥት አዕማዶች – የመጽሐፍ ዳሰሳ

October 8, 2025
Events

በረከት ስምዖን ምላሻቸውን ሰጡ፤ “…እውነት እኔ እንዲህ የምል ይመስላችኋል?”

September 7, 2025
Events

የዓመት ከስምንት ወር ልጅ ያገቱና በብር የተደራደሩ አራት ተጠርጣሪዎች ተያዙ

August 13, 2025
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2