Skip to content
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News2  የጌታቸው ትህነግ “ጸረ ሕዝብ፣ አማጺና ቂመኛ ቡድን” ሲል “ባንዳና ከሃዲ” ላለው የእነ ደብረጽዮን ትህነግ ምላሽ ሰጠ – ውዝግቡ ተካሯል
News2

የጌታቸው ትህነግ “ጸረ ሕዝብ፣ አማጺና ቂመኛ ቡድን” ሲል “ባንዳና ከሃዲ” ላለው የእነ ደብረጽዮን ትህነግ ምላሽ ሰጠ – ውዝግቡ ተካሯል

Ethioreview newsEthioreview news—December 13, 2024
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የትህነግ ጉዳይ እያደር እየከረረ ነው። በጦርነት እሳትና ጦርነቱን ተከትሎ በተፈጠሩ ቀውሶች እየተለበለበና በመቶ ሺህ የሚቆጠር ህይወት የገበረውን የትግራይ ህዝብ መሪ አድርጎ ራሱን የስየመው ትህነግ፣ ከጦርነቱ ማብቃት በሁዋላ አተካራ ውስጥ መግባቱ ይታወሳል። በመለስተኛ መነቃቀፍ የተጀመረው ልዩነት ጠንክሮ ትህነግ ለሁለት መከፈሉ ይፋ ከሆነ በሁዋላ የሚሰማው አምባጓሮ “ነገሩ ወዴት ወዴት እየሄደ ነው?” የሚያሰኝ ሆኗል።

ራሱን ” የትግራይ ታቦት”፣ የትግራይ ህዝብ ብቸኛ እጣ ፈንታ አድርጎ የሚያየው ትህነግ፣ አቶ ጌታቸው የሚመሩትን ትህነግ ” ከሃጂ፣ ባንዳ” አድርጎ በመሳል፣ ከስልጣን ለማስወገድ የህዝብ ድጋፍ መተየቁን ተከትሎ ነው አቶ ጌታቸው የሚመሩት ቡድን ” አማጺና ቂመኛ” ሲል ምላሽ የሰጠው።

” ከፌደራል መንግስት ስልጣን እንዲቸረው የሚለምን አማፂ እና ቂመኛ ቡድን ሌሎችን በባንዳነትና እና በክህደት ለመፈረጅ መድፈሩ አስደማሚ ነው” የሚል ሃረግ ያሰፈረበት በየአቶ ጌታቸው ረዳ ትህነግ መግለጫ ፣ ይህንኑ ቡድን የትግራይ ህዝብ እንዲታገለውና ለጊዚያዊ አስተዳደሩ ድጋፍ እንዲያደርግ ጠይቋል።

በእነ ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል የሚመራው የትህነግ ማእከላዊ ኮሚቴ ታህሳስ 2/2017 ዓ.ም ላወጣው መግለጫ መልስ የሰጠው በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው የትህነግ ማዕከላዊ ኮሚቴ፣ ” በዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል የሚመራው ትህነግ ጊዚያዊ አስተዳደር ቃሉን አጥፏል፤ በአጭር ጊዜ ልኩን ለማስገባት በማካሂደው ትግል ህዝቡ ከጎኔ ይቁም የሚል የሚያስደምም መግለጫ ታህሳስ 2/2017 ዓ.ም በመገናኛ ብዙሃን አሰራጭቷል “በማለት የአቶ ጌታቸው ቡድን ባሰራጨው የጽሁፍ መግለጫ መልስ ለመስጠት ስላለነሳሳው ጉዳይ አንኳር ጉዳይ ይጠቅሳል።

” አማፂ እና ቂመኛ ቡድን ” ተብሎ የተገለፀው በደብረፅዮን ገ/ሚካኤል የሚመራው ትህነግ ” የፌደራል መንግስት የጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት በሁለት ሳምንት እንደሚነሳ ቀጠሮ ተሰጥቶኛል ” በማለት ቀደም ሲል የተሳሳተ መረጃ ይሰጥ እንደነበር ያስታወሰው መግለጫ፣ ይህ ሃሰት ሳያንሰው አሁን ደግሞ ” ጊዚያዊ አስተዳደሩን በአጭር ጊዜ መልክ ለማስያዝ ወሰኜ ቃል ገብቻለሁ፤ ተከተሉኝ የሚል አዲስ የክተት ጥሪ አቅርቧል” ሲል በአቶ ጌታቸው የሚመራው ትህነግ ገልጿል።

“የዚህ አማፂ እና ቂመኛ ቡድኑ አካሄድ ለህዝብ አዲስ አይፈለም ” ያለው መግለጫው ቡድኑ ከፌደራል መንግስት ጋር የሚነጋገረው እና የሚስማማው ሌላ፣ ለትግራይ ህዝብ የሚለው ደግሞ ሌላ እንደሆነ አስረድቷል።

” ከፌደራል መንግስት ስልጣን  እንዲቸረው የሚለምን አማፂ እና ቂመኛ ቡድን ሌሎችን በባንዳነትና እና በክህደት ለመፈረጅ መድፈሩ አስደማሚ ነው ” ሲል  በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው ህወሓት ገልጿል።

” አማፂ እና ቂመኛ ቡድኑ የትግራይን ህዝብ ከፌደራል መንግስት የሚያጋጭ አቅጣጫ እየተከተለ መሆኑ ያወጣው መግለጫ አመላካች ነው ” ሲል መግለጫው ቡድኑ የያዘውን አቋም ዘርዝሮ ኮንኗል። ጨዋታ እየቀያየረ እንደሚያምታታም አመልክቷል።

ቲክቫህ የተረጎመው መግለጫ እንደሚያስረዳው የደብረጽዮን ቡድን “ህዝቡ በፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ላይ እንዲያምፅ የሚቻለውን ሁሉ እያደረገ ነው” በሚል ከሷል። ከፌደራል መንግስት በድብቅ ” የውጭ ሽምጋይ ሳያስፈልገን ጉዳያችን ብቻችን መጨረስ እንችላለን ” በማለት ስልጣን እንደሚለመንም አብራርቷል።

” ቡድኑ ከስልጣን ውጪ የትግራይ ህዝብ ጉዳይ እንደ ጉዳዩ የማይቆጥር ራስ ወዳድ ነው” ሲል አቶ ጌታቸው የሚመሩት ትህነግ አብጠልጥሎታል። አያይዞም ” ለስልጣን ሲል ተፈናቃዮች ወደ ቄያቸው እንዳይመለሱ የመከልከል እና የማደናቀፍ ስራውን ቀጥሎበታል ፣ ዴሞብላይዜሽን (DDR) እንዲደናቀፍ ሴራዎች እየሸረበ ነው ” ሲል በድብቅ እየሆነ ያለውን አጋልጧል።

” አማፂ እና ቂመኛ ቡድኑ ቃሉ እና ተግባሩ ለየቅል ናቸው ፤ የህዝብ ችግር እና መከራ እንዳይፈታ በማወሳሰብ እንደ ምክንያት ተጠቅሞ ህዝብን እና መንግስት በማቃቃር በአመፅ ስልጣን ላይ ለመቆየት  ሙጥኝ ያለ ፀረ ህዝብ ነው ” ሲል  ፈርጆታል።

የትግራይ ህዝብ ጊዚያዊ አስተዳደሩ የተሰጡት አስተዳደራዊ ፣ ፓለቲካዊ ተልእኮዎች በተሰጠው ጊዜ አጠናቅቆ በህዝብ የተመረጠ መደበኛ መንግስት እንዲኖር የሚደረገው ትግል በመደገፍ  ” አማፂ እና ቂመኛ ” ሲል የጠራውን የነ ደብረጽዮን (ዶ/ር) ቢድን ” የሚያካሂደውን አፍራሽ ተግባር በፅኑ እንዲቃወመውና እንዲያመክነው ጥሪውን አቅርቧል።

ከትላትና በስቲያ በደብረፅዮን ገ/ሚካኤል የሚመራው የትህነግ ማእከላዊ ኮሚቴ ፤ በምክትል ሊቀመንበር ጌታቸው ረዳ የሚመራውን ትህነግ ” በትግራይ ህዝብ ብሄራዊ ክህደት የፈፀመ ቡድን ” ሲል መፈረጁ ይታወሳል።

አቶ ጌታቸው ረዳ እንዲሁም ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል በተገኙበት ከቀናት በፊት በአዲስ አበባ ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ የመሩት ውይይት ቢደረግም ወደ መቐለ ከተመለሱ በኃላ ጠንከር ባሉ መግለጫዎች አንድ ሁለት እየተባባሉ ነው።

home
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ከ7ሺ በላይ የሺሻ ማጨሻ ዕቃዎች ተወገዱ።
በአንካራው ስምምነት “ኢትዮጵያ ክስራለች” በማለት ውግዘት እያሰሙ ያሉ አካላት ለውግዘቱ መረጃ እንዲያቀርቡ ተጠየቁ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News2

ብሔራዊ ጥቅምን አሳልፎ ለመስጠት የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ባለድርሻ ሊሆኑ አይገባም – በለጠ ሞላ

March 8, 2026
News2

ለክቡር የኢፌዴሪ ማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝና ሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸው የቀረበ ጥሪ

March 8, 2026
News2

ስምረት ፓርቲ የትግራይ ወጣት ለትህነግ ጀርባ መስጠቱን አስታወቀ

March 6, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2