Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  OPINION  አይ ምፅዋ! እንዲል ታደሰ ቴሌ – የአሰብ ነገር ልበል እኔ
OPINION

አይ ምፅዋ! እንዲል ታደሰ ቴሌ – የአሰብ ነገር ልበል እኔ

Ethioreview newsEthioreview news—March 23, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ከመቼውም ግዜ በላይ ኢትዮጵያ አሰብን ወደራሷ መቀለቀል የምትችልበት ሁኔታ እየተፈጠረ መጥቷል። ኢትዮጵያ በዚህ ግዜ አሰብን መታደግ ካልቻለች ምናልባት “ኦልድ አቢሲኒያ  – አጋዚያን ” ተብሎ ሊቋቋም የሚችለው አዲስ ሀገር ሊጠቀልለው ይችላል – እኔ ግን ይህ የሚሆን አይመስለኝም!!!


የአለም ኢኮኖሚ የሚንቀሳቀሰው በነዳጅ ነው፤ በዓለም አቀፍ ደረጃ ትልቁን ነዳጅ የምታመርተው ሳዑዲ አረቢያ ናት። ትልልቆቹ ነዳጅ ገዥዎች ደግሞ አሜሪካና አውሮፓ ናቸው።

የሳዑዲ አረቢያ ነዳጅ ክምችት ያለው በሀገሪቱ ምዕራባዊ ግዛት በኩል ነው፤ በዚህ የተነሳ ሳዑዲ ለረጅም ግዜ ኢራን በምትቆጣጠረው ባህር በኩል ነዳጇን ለምዕራባውያኑ ስታቀርብ ቆይታለች። ነገር ግን ኢራን ከሳዑዲ አረቢያ ጋር እያደር እሳትና ጭድ እየሆነች በመምጣቷ የነዳጅ ዝውውሩ መስተጓጎል ጀመረ።

ለዚህ ጉዳይ መላ ሲፈለግ ቀይ ባህር ተመራጭ ሆነ፤ ሳዑዲ አረቢያም ነዳጇን ከምዕራብ ወደ ሠላም ቀጣና ቢሊዮን ዶላሮች መድባ በፓይፕ ማጓጓዝ ቻለች – ጉዳዩ ለግዜው ተፈታ።

ነገር ግን ኢራን የየመን ሁቲ አማፅያንን በማስታጠቅ የቀይ ባህርን የመርከብ ጉዞ ማወክ ጀመረች። አማፅያኑ እስራኤል ላይ ሮኬት ማስወንጨፋቸውን ልብ ይሏል !

የነዳጅ ተጠቃሚዎቹ አሜሪካና አውሮፓ የየመን አማፅያንን ፀጥ ለማድረግ ሚሳኤል መተኮስ ሁሉ ጀመሩ – ነገር ግን ኢላማቸው ቋጥኝ እንጂ የታጠቀውን ኃይል መምታት አልቻለም። አንድ የምዕራብ ሚሳኤል ከአንድ ሚሊዮን ዶላር በላይ  ወጭ አለው ። የሁቲ አማፂ አንድ የመርከብ ኢላማ ደግሞ ሃያ ሺህ ዶላርም አይሞላም – ውጊያ አዋጭ መሆን አለበት እንዲ የሞንጎሉ ጂንግስ ካሃን!

በቀይ ባህር ጂኦፖለቲክስ ግራ የተጋቡ የነዳጅ ተጠቃሚ ሀገራት የጦር ሰፈራቸውን በቀይ ባህር ዙሪያ መትከል ቢጀምሩም፣ ይሄም ውጤት አላመጣም!  መፍትሄው ኢትዮጵያ እጅ ላይ እንዳለ ዓለም ዘግይቶ ነው የገባው።

በፊት በፊት ምስጋና ለቀድሞው ፕሬዝዳንት መንግሥቱ ኃይለማርያም ይሁንና ኢትዮጵያ ከየመን ጋር ጥሩ ግንኙነት አላት። የኤርትራው መሪ ኢሳያስ አፈወርቂ በሃኒሽ ደሴቶች ይገባኛል ውዝግብ ከየመን ጋር ሲዋጋ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ወረራውን ለማስቆም የተጫወቱት ሚናም ቀላል አልነበረም። አሁን በቅርቡ የመን በጦርነት ስትናጥ ዜጎቿ ወደ ኢትዮጵያ እንደተሰደዱ ልብ ይሏል!!!

አሁን የቀይ ባህርን ችግር ልትፈታ የምትችለው የዶ/ር ዐቢይ ኢትዮጵያ ብቻ ናት! ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በሶፍት ዲፕሎማሲ ይህንን ሥራ በሚገባ እየሠሩ እንደሆነ ውስጥ አዋቂዎች ይናገራሉ! ሰውየው ብዙ ርቀት ሄደው ታላቋን ኢትዮጵያ ሊመልሱ ከጫፍ ደርሰዋል!

የቀይ ባህር ተዋሳኝ ስምንት አገሮች ይህንን ችግር አልፈቱትም ፍሬ አልባ ሆነ እንጂ ኢትዮጵያ የሌለችበት የቀይ ባህር ፎረምን ሁሉ መስርተዋል – የአረቡ ዓለም ቅብ ነኝ የምትለው ግብፅም ይህን ችግር አልፈታችውም፣ ግብፅ አንድ ነገር አድርጊ ስትባል አባይን ከሰጣችሁኝ ብላ ቅድመ ሁኔታ  የምታስቀምጥ ሀገር ሆናለች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ ግን በአባይ አትምጡብኝ ብለዋል! ስለ አብርሃም አኮርድ ፈትፍቶ ሚያጎርሰን ሰው ቢኖር አሪፍ ነበር !

ግብፅ በዓመት አስር ቢሊዮን ዶላር የምታገኝበት ስዊስ ካናል ጥቅም አልባ እንዳይሆን፣ ሳዑዲ አረቢያም 70 ከመቶ በላይ ፖለቲካዋ የተመሠረተበት ፔትሮ ዶላር ጭራሹኑ ወደ ኤሌክትሪኮ ዶላር እንዳይዞር፣ የትራምፕ ከጦርነት ነፃ የሆነ ምድር የመፍጠር ዕቅድ እንዲሳካ፣ የኢትዮጵያ አስፈላጊነት ጎልቶ ወጥቷል – አሰብ ለኢትዮጵያ እንደሚገባ ዋና ዋናዋቹ አምነውበታል !

ይህ ግዙፍ ዕቅድ መሳካቱ አይቀርም – ለሚያልፍ ብስጭት  የሚያስቆጫችሁን ታሪክ አትፃፉ !

ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ዘርግታ ያጣችው የለምና !

WZ news

OPINION
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
“መምህር መግደል፣ ትምህርት ማቋረጥ እንደ አርበኝነት” የመምህራንና ተማሪዎች ጅምላ ግድያ
ጌታቸው ረዳ ከተፈነቀሉ በሁዋላ ሻዕቢያ የጦርና ደህንነት መኮንኖች መቀለ አስገባ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
OPINION

እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ…

April 8, 2026
OPINION

ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት!

April 8, 2026
OPINION

ሙስጠፌ ተረኛው ባለስልጣን – የሃሰት ትርክ ዘመቻ በደቦ

March 28, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2