Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News2  አልሸባብ ወደ ሞቃዲሾ እየገሰገሰ ነው፤ በፑንትላንድ የኢትዮጵያ ዲፕሎማት ተገደሉ፤ ቱርክ ወታደር ላከች
News2

አልሸባብ ወደ ሞቃዲሾ እየገሰገሰ ነው፤ በፑንትላንድ የኢትዮጵያ ዲፕሎማት ተገደሉ፤ ቱርክ ወታደር ላከች

Ethioreview newsEthioreview news—April 22, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ሃሰን ሼኽ ከፕሬዚዳንት ኢሳያስና የገብጹ መሪ አልሲሲ ጋር በፍቅር ከንፈው ወታደራዊ ስምምነት ተፈራርመው ነበር። ኤርትራና ግብጽ ሶማሊያን እንደሚታደጓት ሲገልጹና ሲዘምሩ ነበር። እንደ ውሃ ቀጂ ኤርትራና ግብጽ ሲመላለሱና ኢትዮጵያ ላይ ሲፎክሩ የነበሩት ሃሰን ሼኽ “ሰብር ፣ ቀልብ ግዙ” በሚል ተመክረው ነበር። የወቅቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታዬ አቅጸስላሴ “መንግስት አክቲቪስት ከሆነ ዋጋ የለውም” በማለት ነበር ወደፊት ሊሆነ የሚችለውን በስጋት ያስቀመጡት።

የኢትዮጵያ መንግስት ከሞቃዲሾ ንቅንቅ ማለት ያልቻሉትን ሃሰን ሼኽን ከመምከር አልፎ ገስጾም ነበር። በስተመጨረሻ አልሸባብ ስጋት ሲሆን ከኢትዮጵያ ጋር ሰላም ቢያወርዱም የተሳካላቸው አይመስልም። ግብጽ በድጋፍ ስም ሶማሊያ የጦር መሳሪያ ካፈሰሰችና ኤርትራ ስለጠኑ የተባሉ ወታደሮች ወደ ሶማሊያ ከገቡ በሁዋላ አልሸባብ ጥቃቱ ጨመሯል። ጉዳዩ የሚጠናና በትኩረት ሊታይ የሚገባው ቢሆንም እስካሁን የጥርጣሬ መረጃዎች ከመውጣታቸው በቀር ሌላ በይፋ የተባለ ነገር የለም። ይሁን እንጂ ግብጽ በስራቅ በኩል ኢትዮጵያ ሌላ የውጊያ ቀጠና እንዲገጥማት ዕቅድ በመያዝ መንቀሳቀስ መጀመሯ ገሃድ ነው።

ለዚህም ይመስላል ኢትዮጵያ ግብጽ እያራገፈችው ያለው መሳሪያ አልሸባብ እጅ ሊገባ እንደሚችል ስጋቷን ገልጻ ለተመድና አፍሪካ ህብረት አስታውቃ የነበረው። የተፈራው ደርሶ ዛሬ ከሞቃዲሾ የሚሰማው ዜና ከፍቷል። ግብጽና ኤርትራ አቀጣጥለው ዝምታን መርጠዋል።

የሶማሊያ ጦር እየፈረሰ አልሸባብ ወደ ዋና ከተማዋ ሞቃዲሾ እየገሰገሰ መሆኑ እየተሰማ ነው። ትናትን ሶማሊጋርዲያን እንደዘገበው በግምት ከሞቃዲሾ 10 ኪሎሜትሮች እርቀት ላይ በአልሸባብና በሶማሊያ ጦር መካከል ከፍተኛ ውጊያ እየተደረገ ነው። ቱርክ ኮምንዶ ኃይሏን ልካ ድጋፍ እየሰጠች ነው።

More stories

ጓደኛቸውን ገድለው  ሲያሽከረክረው የነበረውን መኪና ወስደው የተሰወሩ ሁለት ተጠርጣሪዎች ተያዙ

May 21, 2024

የብሪክስ ፕላስ የመረጃና እና የባህል ሚዲያ ማዕከል ተመሰረተ

October 15, 2024

” የሎንግ ኦነግ ሸኔን መክዳት ከዜና በላይ ነው” – የሸኔ የሎጂስቲክ መረጃ መንግስት እጅ ገባ

February 18, 2024

“የቴህራን የአየር ክልል በኛ ቁጥጥር ስር ሆኗል” እስራኤል

June 16, 2025

የአሁኑ የአልሸባብ ግስጋሴን ከታሊባን የ 2021 ግስጋሴ ጋር እያነፃፀሩት ያሉ በርካታ ወታደራዊ ጠበብቶችና የፖለቲካ ተንታኞች የሶማሊያ መንግስት በቅርቡ በአልሸባብ ይወድቃል የሚል ስጋታቸውን እያስቀመጡ ይገኛሉ። የአሚሶም ጦርም የአልሸባብን ግስጋሴ ማስቆም እንደተሳነው እየተገለጸ ነው።

ወደ ሞቓዲሾ እየገሰገሰ መሆኑ የተነገረለትን የአልሸባብ እንቅስቃሴ ለመግታት የቱርክ መከላከያ ሰራዊትን የያዙ ሁለት የጦር አውሮፕላኖች ሶማሊያ ሞቃዲሾ መድረሳቸውን የመገናኛ ዘዴዎች እየዘገቡ ነው።

እንደ ዜናው ከሆነ 500 የቱርክ ኮማንዶ ኃይሎች ሞቃዲሾ ደሰዋል። ባለፉት ቀናት ውስጥ አልሸባብ በሶማሊያ ጦር ላይ ከፍተኛ የማጥቃት ዘመቻ መጀመሩን ተከትሎ የሶማሊያ ጦር የመፈራረሰ አደጋ ውስጥ መግባቱን የተመለከተችው ቱርክ በሁለት አንቶኖቭ አውሮፕላን 500 ሰራዊት ከበቂ መሳሪያ ጋር ወደ ሞቃዲሾ መላኳ ታውቋል።

በፑንትላንድ የኢትዮጵያ ዲፕሎማት የአልሸባብ ታጣቂዎች ሳይሆኑ አይቀሩም በተባሉ ታጣቂዎች ተገደሉ

በሱማሊያዋ ፑንትላንድ ራስ ገዝ የኢትዮጵያ ቆንስላ ውስጥ ተመድበው ይሠሩ የነበሩት ኢትዮጵያዊው ዲፕሎማት ፋራህ አይዲድ ጃማ ከሱማሌላንድ ራስ ገዝ በቅርቡ በተነጠለችው “ኤስ ኤስ ካቱሜ” ግዛት ላስ አኖድ ከተማ ውስጥ በጥይት ተመትተው ሕይወታቸው ማለፉን የሱማሊያ የዜና ምንጮች ዘግበዋል።

የግዛቲቷ ባለሥልጣናት፣ ግድያውን የፈጸሙት ለጊዜው ታጣቂዎች የአልሸባብ አባላት ሳይኾኑ አይቀርም የሚል ጥርጣሬ እንዳላቸው ዘገባዎቹ መባሉን ዳጉ ጆርናል ከዋዜማ ዘገባ ተመልክቷል። በዲፕሎማቱ ሕልፈት ዙሪያ የግዛቲቱ ባለሥልጣናት ምርመራ እያደረጉ እንደኾነ ተገልጧል። የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር፣ ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ሰዓት ድረስ በዲፕሎማቱ ሕልፈት ዙሪያ በይፋ ያለው ነገር የለም።

የሱማሊያ ፌደራል መንግሥት፣ ከሶማሌላንድ መገንጠል እንፈልጋለን ያሉ የጎሳ ሚሊሻዎች ከደም አፋሳሽ ውጊያ  በኋላ የመሠረቷትን “ኤስ ኤስ ካቱሜ” ግዛት፣ ባለፈው ሳምንት የፌደሬሽኑ አባል ግዛት አድርጎ መቀበሉን ማወጁ ይታወሳል።

ኢትዮሪቬውን ከታች ባሉት ማስፈንጠሪያዎች የከተሉ

የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ፡  @ethioreview
ፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ ፡ ethioreview
ኤክስ ፡ twitter

home
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
የታደሰ ወረደ አዲስ ካቢኔ የእነ ደብረጽዮን ትህነግ የበዛበት መሆኑ ከወዲሁ ነቀፌታ አስነሳባቸው፤ ጥሪ አቅርበዋል
 የኬሪያ ኢብራሒም ኑዛዜ “ብትንትናችን ወጥቷል” – ልዩ ሪፖርታዥ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News2

ብሔራዊ ጥቅምን አሳልፎ ለመስጠት የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ባለድርሻ ሊሆኑ አይገባም – በለጠ ሞላ

March 8, 2026
News2

ለክቡር የኢፌዴሪ ማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝና ሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸው የቀረበ ጥሪ

March 8, 2026
News2

ስምረት ፓርቲ የትግራይ ወጣት ለትህነግ ጀርባ መስጠቱን አስታወቀ

March 6, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2