Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News2  “የቴህራን የአየር ክልል በኛ ቁጥጥር ስር ሆኗል” እስራኤል
News2

“የቴህራን የአየር ክልል በኛ ቁጥጥር ስር ሆኗል” እስራኤል

Ethioreview newsEthioreview news—June 16, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

በእስራኤልና ኢራን መካከል የተጀመረው ጦርነት ተባብሶ ቀጥሏል። ከሁለቱም ወገን የሚወጡ ዜናዎችን የሚያሰራጩ የሚዲያ አውታሮች ይህንኑ በማስተላለፍ ስራ በዝቶባቸዋል። በቀጥታ ስርጭት ጨምሮ የሁለቱንም አገራት የሚሳይል ጦርነት እያሳዩ “ጦርነትን በላይቭ” የሚዘግቡ ሚዲያዎች ከሁለቱም ወገኖች ባለስልጣናትንና የሚመለከታቸውን እየጠየቁ በፍጥነት መረጃ እያሰራጩ ነው።

እስራኤል የኢራንን የአየር ክልል ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሯን ስታስታውቅ፣ የኢራን ፕሬዝዳንት ዶክተር ማሱድ ፔዜሽኪያን ሃገራቸው የኑክሌያር ቦም’ብ የመታጠቅ ፍላጎት እንደሌላት መግለጻቸው በዛሬው ዕለት ተሰምቷል።

የእስራኤል መከላከያ ሃይል የተመረጡ ስትራቴጂክ እርምጃዎችን ከወሰደ በሁዋላ በኢራን የአየር ክልል ላይ ሙሉ የበላይነት መውሰዱን ሲያስታውቅ እንዳለው የኢራንን ወታደራዊ ተቋማት፣ የተመረጡ የጦር ማከማቻና የሚሳይል ማወናጨፊያ፣ እንዲሁም የአየር ላይ ጥቃት ማምከኛ መሰረተ ልማቶችን በጥልቅት እየደበደበ መሆኑን በማስታወቅ ነው።

ኢራን እስራኤላውያንን ከሀገሪቱ ለቀው እንዲወጡ፣ በተመሳሳይ እስራኤልም ኢራን ውስጥ ያሉ በሦስት ከተማ የሚገኙ ዜጎች አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ እያስጠነቀቀች የቀጠለው ጦርነት እያስመዘገበ ያለው የሟቾች ቁጥር እየጨመረ ነው።

More stories

ጓደኛቸውን ገድለው  ሲያሽከረክረው የነበረውን መኪና ወስደው የተሰወሩ ሁለት ተጠርጣሪዎች ተያዙ

May 21, 2024

የብሪክስ ፕላስ የመረጃና እና የባህል ሚዲያ ማዕከል ተመሰረተ

October 15, 2024

” የሎንግ ኦነግ ሸኔን መክዳት ከዜና በላይ ነው” – የሸኔ የሎጂስቲክ መረጃ መንግስት እጅ ገባ

February 18, 2024

“የቴህራን የአየር ክልል በኛ ቁጥጥር ስር ሆኗል” እስራኤል

June 16, 2025

አንዳንድ ነጥቦች

  • የኢራን ጦር ኃይሎች ባወጣው መግለጫ፣ እስራኤላውያን በተቻላቸው ፍጥነት ከሀገሪቱ መልቀቅ እንዳለባቸው አሳስባለሁ ብላሏል።
  • እስራኤል በቴህራን የሚገኘውን የኢራን የመንግስት ብሮድካስት IRIB በቦምብ ደበደበች፣ ቢሮዎቹ የኢራን ታጣቂ ሃይሎች ይጠቀሙበታል ብሏል። የኢራን ባለስልጣናት ጥቃቱን አጣጥለውታል፣ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር በበኩሉ ይህ “እውነትን” ዝም ለማሰኘት የታለመ “ክፉ የጦር ወንጀሎች” ነው ብሏል።
  • ኢራን ወደ እስራኤል ሚሳኤሎችን ማሰውንጨፍ ቀጥላለች የእስራኤል ጦርአስሩን ጠልፌ ጥያለሁ ብሏል።
  • ፕሬዚደንት ትራምፕ በካናዳ በተካሄደው የጂ 7 ስብሰባ ላይ እንደተናገሩት ኢራን እስራኤል “ጊዜው ከማለፉ በፊት” መነጋገር አለባት ብለዋል። በሆርሙዝ ባሕረ ሰላጤ እና በሰፊው ባህረ ሰላጤ አካባቢ የመርከብ አገልግሎት መስተጓጎል መከሰቱንተመክቷል። በመርከቦ ፈሰት ላይ ጣልቃገብነት እየጨመረ መምጣቱን ተናግረዋል።
  • “ግጭቱን አያባብስም፣ እንዲያውም ግጭቱን የሚያቆም ነው” ኔትናሁ የኢራንን ጠቅላይ መሪ ላይ ዒላማ ከማድረግ እንዲቆጠቡ የቀረበውን ጥያቄ አልተቀበሉም
  • ከኢራን ጎን መሰለፏን በተደጋጋሚ ያስታወቀችው ፓኪስታን ከኢራን ጋር የሚያዋስናትን ድንበር መዝጋቷን ገልጻለች።
  • የኢራን አብዮታዊ ዘብ የስለላ ድርጅት (IRGC) ሃላፊ የሆኑት መሀመድ ካዚሚ እና ምክትላቸው ሀሰን ሞሃቅ በእስራኤል ጥቃት መገደላቸውን ድርጅቱ አረጋግጧል።
  • የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የቱርክ አቻቸው ረሲፕ ታይፕ ኤርዶዋን እስራኤል እና ኢራን በአስቸኳይ ተኩስ አቁመው ወደ ድርድር እንዲገቡ ድምጻቸውን ማሰማታቸውን አልጀዚራ አስታውቋል።
  • የእስራኤል መከላከያ ኃይል ቃል አቀባይ እስራኤል፣ “ የቴህራንን አየር ክልል ሙሉ በሙሉ መቆጣጣር ችላለች” ሲሉ መናገራቸውን ቢቢሲ ዘግቧል። ብርጋዴር ጄኔራል ኤፊ ዴፍሪን ለመገናኛ ብዙኃን በሰጡት መግለጫ፤ “የኢራን አንድ ሦስተኛ የምድር ለምድር የሚሳኤል ማስወንጨፊያዎችን አውድመናል” ሲሉ ተናግረዋል።
  • የእስራኤል ጦር ከ120 በላይ የሚሳኤል ማስወንጨፊያዎችን ማውደሙን እንደገለጸ ዘገባው ጠቁሟል።
  • እስራኤል አርብ ዕለት ጥቃት መሰንዘር ከጀመረችበት ጊዜ አንስቶ ኢራን ከያዘችው አጠቃላይ ማስወንጨፍያዎች ውስጥ አንድ ሦስተኛውን ማውደሟን ገልጻለች።
  • የአየር ኃይሉ ትናንት ምሽት ብቻ ከ20 በላይ ማስወንጨፊያዎችን ማውደሙን የገለፁት ቃል አቀባዩ፤ “ከደቂቃዎች በፊት” ወደ እስራኤል ሚሳኤሎችን ለማስወንጨፍ ጥቅም ላይ ውለው እንደነበር ዴፍሪን ተናግረዋል።
  • እስራኤል በማዕከላዊ ኢራን ኢስፋሃን ውስጥ ወደ 100 የሚጠጉ ወታደራዊ ዒላማዎች ላይ ጥቃት ለማድረስ 50 የሚጠጉ ተዋጊ ጄቶችን አሰማርታለች። በዚህ ጥቃትም የሚሳኤል ማከማቻ ስፍራዎችን፣ ማስወንጨፊያዎችንና የማዘዣ ማዕከሎችን አውድማለች ሲሉ መናገራቸው ተዘግቧል፡፡
home
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ኢራን ለእስራኤል ሲሰልል አገኘሁት ያለችውን [ባንዳ] ዜጋዋን በሞት መቅጣቷን ይፋ አደረገች
ጎርጎራ ሄሊኮፕተር ተከስክሶ “አለቁ” የተባሉት ከፍተኛ ባለስልጣናት በምስልና ቪዲዮ ባህር ዳር ታዩ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News2

ብሔራዊ ጥቅምን አሳልፎ ለመስጠት የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ባለድርሻ ሊሆኑ አይገባም – በለጠ ሞላ

March 8, 2026
News2

ለክቡር የኢፌዴሪ ማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝና ሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸው የቀረበ ጥሪ

March 8, 2026
News2

ስምረት ፓርቲ የትግራይ ወጣት ለትህነግ ጀርባ መስጠቱን አስታወቀ

March 6, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2