Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  SOCIETY  “ባለፉት ሦስት ዓመታት የተመዘገበው ውጤት እንደ ሀገር የደረሰንበትን ውድቅት አሳይቶናል”
SOCIETY

“ባለፉት ሦስት ዓመታት የተመዘገበው ውጤት እንደ ሀገር የደረሰንበትን ውድቅት አሳይቶናል”

Ethioreview newsEthioreview news—April 4, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

– ወላጆች ለትምህርት ቤቶች ዕድሳት  ከ40 ቢሊዮን ብር በላይ በዓይነትና በገንዘብ ድጋፍ አደረጉ

– ባለፉት ሁለት ዓመታት ብቻ 30 ሺህ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች ተሰርተዋል  አሳይቶናል፣

ወላጆች የተማሪዎችን ውጤት ለማሻሻል “ትምህርት ለትውልድ” በሚል ሀሳብ ትምህርት ቤቶችን ለማሻሻል በተደረገ ንቅናቄ 40 ቢሊዮን ብር በዓይነትና በገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸውን የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናገሩ።

ወላጆች በትምህርት ውጤት መስተካከል ላይ የሚኖራቸው ሚና ከፍተኛ ነው ብለዋል።

በዚህም 7 ሺህ 500 አዲስ ትምህርት ቤቶች፤ ባለፉት ሁለት አመታት ብቻ 30 ሺህ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች ተሰርተዋል፡፡ ነባር 22 ሺህ ትምህርት ቤቶች ተጠግነዋል፡፡ ቤተሰብ ገንዘብ ከማዋጣት አልፎ የልጆቹን የትምህርት ውሎ መከታተል ሲጀምር የተማሪዎች ውጤት የበለጠ እየተሻሻለ ይሄዳል ብለዋል፡፡

ባለፉት ሦስት ዓመታት የተመዘገበው አነስተኛ ውጤት እንደ ሀገር የደረሰንበትን ውድቅት አሳይቶናል፡፡ ውጤቱን የማስተካከል ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ፤ ተማሪዎች ማለፍ የሚቻለው በስራ መሆኑን ሲገነዘቡ ይሰተካከላል።

ትምህርት በአቋራጭና በስርቆት አልፋለው ብሎ በሚያስብ ተማሪና ማህበረሰብ ውስጥ  አስተማሪዎችን ብታስተካክል የትም አትደርስም ብለዋል፡፡ የኢትዮጵያ እውነታ ከዚህ የተለየ አለመሆኑን የገለፁት ሚኒስትሩ ባለፈው ዓመት 5 ነጥብ 2 በመቶ ውጤት የተመዘገበ ሲሆን የተወሰነ ለውጥ መጥቷል፡፡

ትምህርት ቤቶች ተማሪዎችን ተጨማሪ ሰዓት የድጋፍ ትምህርት መስጠት በመጀመራቸው የተወሰነ የውጤት መሻሻል ታይቷል፡፡ በስርዓት ማስተማር በመጀመራቸው ያለፈው አመት ውጤት መሻሻል ችሏል ብለዋል፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ውጤት ዝቅተኛ የመሆን ምክንያቶችን አስመልክቶ ያጠናውን ጥናት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት፣ ስራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ማቅረቡ ይታወሳል።

በሞገስ ጸጋዬ (ኢ ፕ ድ)

SOCIETY
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ኦብነግ የጦርነት ማስፋፋት እቅድን “አልቀበልም” አለ፤ ትግራይ ቲቪ “ኦብነግ ለ30 ዓመት ለነጻነት ታግሏል”
Former Tigray fighters say no to war
Related posts
  • Related posts
  • More from author
SOCIETY

አስጨናቂዋን ሰዓት ወደ ደስታ የቀየረው የኢትዮጵያዊያን የሕክምና ባለሙያዎች ስኬት

August 23, 2025
News

በ2018 ጓደኞቼ ዩኒቨርስቲ ይገባሉ፤ በድህነት ከተማ ሄዶ መማር ይልቻለው ታዳጊ ለቅሶ!

August 22, 2025
SOCIETY

“በጠለምት ወረዳ በዝናብ እጥረት ሳቢያ እንስሳት እየሞቱ ነው፤ ሕዝብ እየተሰደደ ነው”

August 18, 2025
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2