Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News2  የማይጨው ሰለፈኞች “የሻዕቢያ ተልእኮ ከሚያስፈፅም ሃይል ጋር ግንኙነት የለንም ” አሉ
News2

የማይጨው ሰለፈኞች “የሻዕቢያ ተልእኮ ከሚያስፈፅም ሃይል ጋር ግንኙነት የለንም ” አሉ

Ethioreview newsEthioreview news—May 15, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

” ምርጫችን ሰላም ነው ፤ አስተዳደራችንን የሚነካ የህወሓት ክፋይ ቡድን አንታገስም” ሲሉ የትግራይ ደቡባዊ ዞን ሰላማዊ ሰልፈኞች ድምጻቸውን አሰሙ። ” ኋላቀር አስተሳሰብን እንቃወማለን ፣ የሻዕቢያ ተልእኮ ከሚያስፈፅም ሃይል ጋር ግንኙነት የለንም ” በሚል ተቃውሞ አሰምተዋል።
 
ግንቦት 7/2017 ዓ.ም በትግራይ ደቡባዊ ዞን  ማይጨው ከተማ የደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) ህወሓት ባላፈው ሳምንት የሰጠውን ጋዜጣዊ መግለጫ የሚቃወም ሰልፍ ማካሄዳቸው በምስል ተደግፎ በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያዎች ተሰራጭቷል።

ቀደም ሲል ሰልፉ እንደሚካሄድ ያስታወቁ ሚዲያዎች የሰልፉን መካሄድ አስመልክተው እንዳሉት ከሆነ ሕዝቡ ዶክተር ደብረጽዮን በሚመሩት ትህነግ ላይ ምሬቱን አሰምቷል፤ አስተዳደራቸውን ለማፍረስ የያዘውን ኧቅድ እንዳይሞክረው አሳስበዋል።

ግንቦት 6/2017 ዓ.ም ከኢትዮጵያ የፓለቲካ ፓርቲዎች የተሰረዘው ህወሓት ሊቀመንበር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ባለፈው ሳምንት ወይን ለተባለ የድርጅታቸው ልሳን በሰጡት ቃል ” ድርጅታቸው በክልሉ ደቡባዊ ዞን የአመራር ማስተካከያ እንደሚያካሂድ ” መዛታቸውን ተከትሎ ነው ሕዝብ ቁጣውን ያሰማው።

የዞኑ አስተዳደር በመራውና ባስተባበረው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ደብረጽዮን የሰጡትን መግለጫ ሙሉ በሙሉ በመቃወም ቡድኑ ያሰበውን ከመፈፀም እንዲቆጠብ የሚያስጠነቀቁ የቁጣ ድምፆች ተሰምተዋል። ሕዝቡ ቁጣውን የገለጸው በምሬት ሲሆን በሌሎች ከተሞችም የተቃውሞ ሰልፍ እንደሚቅጥል ተመልክቷል።

More stories

ጓደኛቸውን ገድለው  ሲያሽከረክረው የነበረውን መኪና ወስደው የተሰወሩ ሁለት ተጠርጣሪዎች ተያዙ

May 21, 2024

የብሪክስ ፕላስ የመረጃና እና የባህል ሚዲያ ማዕከል ተመሰረተ

October 15, 2024

” የሎንግ ኦነግ ሸኔን መክዳት ከዜና በላይ ነው” – የሸኔ የሎጂስቲክ መረጃ መንግስት እጅ ገባ

February 18, 2024

“የቴህራን የአየር ክልል በኛ ቁጥጥር ስር ሆኗል” እስራኤል

June 16, 2025

በሰልፉ ላይ ከተነሱት መፈክሮች መካከል ምርጫችን ሰላም ነው፣ አስተዳደራችን ለሚነካ የህወሓት ከፋይ ቡድን አንታገስም፣ ኋላቀር አስተሳሰብን እንቃወማወለን፣ የሻእቢያ ተልእኮ ከሚያስፈፅም ሃይል ግንኙነት የለንም፣ በምስለኔ አንመራም፣ ወዘተ የሚሉና ሌሎች መፈክሮች መድመጣቸውን ቲክቫህ ካሰራጨው መረጃ ለመረዳት ተችሏል። ሌሎች የማህበራዊ ሚዲያዎችም በተመሳሳይ ዘግበዋል።

ስጋት የገባቸውና በሰላማዊ ሰልፉ የተገኙ እናቶች ልብን በሚነካ መልኩ ጦርነት ዳግም አንዳይቀሰቀስ ምህላ አድርገዋል። እናቶቹ እንባቸውን እያፈሰሱ መሬት ላይ ተኝተው ምህላ ሲያደርጉ ታይቷል። በዚሁ ወቅት በርካቶች ምህላውን እያዩ ሲያለቅሱ እንደነበር ተመልክቷል። “ጦርነት በቃን፣ ሰላም ነው የምንፈልገው” የሚሉት ሰልፈኞች በእናቶች አማካይነት እንባ እያፈሰሱ ተማጽኖ ማቅረባቸው የሰላም ወዳዶችን ልብ ነክቷል።

በሰላማዊ ሰልፉ በመገኘት መልእክት ያስተላለፉት የማይጨው ከተማ ከንቲባ ዮሃንስ አዱኛና የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ሃፍቱ ኪሮስ ፤ ህዝቡ ሰላሙ እንዳይነጠቅ ከማንኛውም ጊዜ በላይ ንቁ መሆን እንዳለበት አሳስበዋል።

በማይጨው የተደረገው ይህ ሰልፍ ከትህነግ መሰረዝ ጋር ተያያዥነት የሌለው ቀድሞ የተያዘ ፕሮግራም እንደሆነ ከስፍራው መረጃ ማግኘታቸውን፣ ሰልፉ እንደሚካሄድ አስቀድመው የዘገቡ አመልክተዋል።

ሰልፉ በታቀደለት መሰረት መከናወኑና መጠናቀቁን አዘጋጆቹ አስታውቀዋል። በተመሳሳይ ዜና በትግራይ የተለያዩ አካባቢዎች በተመሳሳይ “ጦርነት አንፈልግም” የሚሉ ሰለፈኞች አደባባይ በመውጣት ዶክተር ደብረጽዮን የሚመሩትን ትህነግ እንደሚያወግዙ እየተነገረ ነው።

home
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
የጤና ሞያ አድማ በህግ የተከለከለ መሆኑን ጤና ሚኒስትር አስታውቆ ማስጠንቀቂያ አሰራጨ
ቅዱስ ሲኖዶስ ለመንግስት ከፍ ያለ ምስጋና ማቅረቡን አስታወቀ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News2

ብሔራዊ ጥቅምን አሳልፎ ለመስጠት የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ባለድርሻ ሊሆኑ አይገባም – በለጠ ሞላ

March 8, 2026
News2

ለክቡር የኢፌዴሪ ማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝና ሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸው የቀረበ ጥሪ

March 8, 2026
News2

ስምረት ፓርቲ የትግራይ ወጣት ለትህነግ ጀርባ መስጠቱን አስታወቀ

March 6, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2