Skip to content
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News2  አሜሪካ “የእኩለ ሌሊት መዶሻ” ጥቃት ላይ የትኞቹን የጦር መሳሪያዎች ተጠቀመች? ዋጋቸውስ?
News2

አሜሪካ “የእኩለ ሌሊት መዶሻ” ጥቃት ላይ የትኞቹን የጦር መሳሪያዎች ተጠቀመች? ዋጋቸውስ?

Ethioreview newsEthioreview news—June 23, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ የጦር አውሮፕላኖች ኢራን ውስጥ የሚገኙ ሦስት የኒውክሌር ተቋማትን በቦምብ መደብደባቸውን ማሳወቃቸው ይታወሳል።

አሜሪካ “የእኩለ ሌሊት መዶሻ” የሚል ስያሜ በሰጠችው ኦፕሬሽን ጂቢዩ 57 ወይም ማሲቭ ኦርዲናንስ ፔኔትሬተር (ኤምኦፒ) ቦምብ ተጠቅማለች፡፡

ይህ ‘ምሽግ ደርማሽ’ ቦምብ 13 ሺህ 600 ኪሎ ግራም የሚመዝን ሲሆን ከመፈንዳቱ አስቀድሞ እስከ 60 ሜትር ድረስ ወደ መሬት ሰርጎ የመግባት አቅም ያለው ነው፡፡

ቦምቡ ‘ B-2’ በተባለው ስውር ቦምብ ጣይ አውሮፕላን አማካኝነት ከዒላማው ከ12 ሺህ እስከ 15 ሺህ ሜትር ከፍታ ላይ የተጣለ ሲሆን፣ ያለው ክብደት እና የመሬት ስበት በሚያርፈበት ቦታ ላይ ውድመት እንዲያስከትል ያደርጉታል፡፡

More stories

ጓደኛቸውን ገድለው  ሲያሽከረክረው የነበረውን መኪና ወስደው የተሰወሩ ሁለት ተጠርጣሪዎች ተያዙ

May 21, 2024

የብሪክስ ፕላስ የመረጃና እና የባህል ሚዲያ ማዕከል ተመሰረተ

October 15, 2024

” የሎንግ ኦነግ ሸኔን መክዳት ከዜና በላይ ነው” – የሸኔ የሎጂስቲክ መረጃ መንግስት እጅ ገባ

February 18, 2024

“የቴህራን የአየር ክልል በኛ ቁጥጥር ስር ሆኗል” እስራኤል

June 16, 2025

የተቀመጠለትን ዒላማ እንደማይስት የሚነገርለት ‘ምሽግ ደርማሹ’ ቦምብ በውስጡ በተገጠመለት ጂፒኤስ በመጠቀም ነው ጥቃቱን የሚያደርሰው፡፡

በዚህም ከተጣለ በኋላ ምንም ዓይነት የዒላማ ለውጥ ወይም ቁጥጥር ማድረግ አይቻልም፡፡

የአንዱ ዋጋ ከ3.5 እስከ 4 ሚሊዩን ዶላር እንደሚደርስም ተመላክቷል፡፡

ይህንን ግዙፍ ቦምብ መሸከም የሚችለው ‘B-2’ ስውር ቦምብ ጣይ አውሮፕላን በያዘው ቅርፅ ምክንያት በተለይም በፀረ-አውሮፕላን አነፍናፊ መሳሪያ ወፍ ወይም በራሪ መስሎ መታየት ያስችለዋል፤ በዚህም በዒላማ ማክሸፊያ እንዳይመታ እንደሚያደርገው ይነገራል፡፡

በተጨማሪም ትክክለኛ ያልሆነ የራዳር መረጃ የሚያቀብል የኤሌክትሮኒክ ቴክኒክ ያለው ነው፡፡

ሌላው አሜሪካ የተጠቀመችው ከ1 ሺህ 600 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ መወንጨፍ የሚችሉት የ’ቶማሃውክ ክሩዝ’ ሚሳኤሎች ናቸው፡፡

ከሰርጓጅ መርከብ ላይ የተነሱት ሚሳኤሎቹ ከምድር በታች ያልሆነ ማለትም በምድር ላይ ያለ ዒላማን ለማጥቃት የሚውሉ ናቸው፡፡

በአሜሪካ የ“ሌሊት መዶሻ ኦፕሬሽን” 30 የሚሆኑ የ’ቶማሃውክ ክሩዝ’ ሚሳኤሎች ከ640 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ መወንጨፋቸው ተገልጿል፡፡

በራዳር ዕይታ ውስጥ እንዳይገባ በዝቅተኛ ከፍታ ላይ መንሳፈፍ የሚችለው ሚሳኤሉ፣ ከተወነጨፈ በኋላ የዒላማ ብሎም የአቅጣጫ ቅየራ እንዲያደርግ ማዘዝ ይቻላል፡፡ እያንዳንዱ ‘ቶማሃውክ ክሩዝ’ ከ1.5 እስከ 2 ሚሊዮን ዶላር የሚደርስ ዋጋ ያለው ነው፡፡ አሜሪካ በኢራን በፎርዶ፣ ናታንዝ እና ኢስፋሃን የኒውኩሌር ማበልፀጊያዎች ላይ ነው ጥቃቱን የፈጸመችው፡፡ ኢዜአ

home
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
የትግራይ ክልል የፍትህ ቢሮ ኃላፊ እውነቱን መሰከሩ፤ ታዬ ደነደአ ይሰማል?
ሩሲያ ለኢራን ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች፤ ኔቶ የአሜሪካንን ጥቃት “ህጋዊ” አለው
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News2

ብሔራዊ ጥቅምን አሳልፎ ለመስጠት የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ባለድርሻ ሊሆኑ አይገባም – በለጠ ሞላ

March 8, 2026
News2

ለክቡር የኢፌዴሪ ማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝና ሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸው የቀረበ ጥሪ

March 8, 2026
News2

ስምረት ፓርቲ የትግራይ ወጣት ለትህነግ ጀርባ መስጠቱን አስታወቀ

March 6, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • INTERVIEW
    • law
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • ያበደው
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2