Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  ኤርትራ ኢትዮጵያን ከሳ የመልስ መግለጫ አወጣች፤ የኢትዮጵያን ሉዓላዊ ግዛት እንዳልጣሰች አስታውቃለች  
News

ኤርትራ ኢትዮጵያን ከሳ የመልስ መግለጫ አወጣች፤ የኢትዮጵያን ሉዓላዊ ግዛት እንዳልጣሰች አስታውቃለች  

Ethioreview newsEthioreview news—June 27, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር “ዓለም ይወቃልኝ” ሲል ለተለያዩ አገራት፣ የተባበሩት መንግስታትና አፍሪካ ህብረት እንዲሁም አግባብ ናቸው ላላቸው ተቋማት ያሰራጨውን ደብዳቤ ተከትሎ ኤርትራ ኢትዮጵያን ከሳ መግለጫብ አወጣች። 

ፕሬዚዳንት ኢሳያስ የሚመሯት ኤርትራ የኢትዮጵያ መንግሥት “ለጦርነት አጀንዳው ድጋፍ ለማሰባሰብ” ዘመቻ መክፈቱን የሚገልጽ መግለጫ ነው ያወጣጣው። 

የኢትዮጵያ መንግስት “ዲፕሎማሲያዊ ዘመቻ አጠናክሮብኛል” ሲል የሚከሳው የኤርትራ መግለጫ፣ የኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ጨምሮ ለተለያዩ አገር መሪዎች ደብዳቤ ማሰራጨቷን ወቅሷል። 

ሐሙስ ሰኔ 19 ቀን 2017 ዓ.ም. የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴር ያወጣው መግለጫ፣የሀገሪቱ ኢትዮጵያ “ግጭትን በምክንያት ለማስደገፍ የሐሰት ባንዲራ እያውለበለበች ነው” ሲል ኢትዮጵያን በጸብ ጫሪነት ከሲ ራሱን ንጹህ የሰላም አባት አድርጓል።  

More stories

የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የሚጥሰው HR6600/S3199 ሕግ ተቋረጠ

April 6, 2022

አጫጭር ወቅታዊ መረጃዎች

June 30, 2021

የብረት ሌባ “ባለሃብቶች” – ነዳጅ ስር የሚርመጠመጡ ባለስልጣናት

December 20, 2022

“ጥምቀትና መተጫጨት”

January 18, 2023

ሃዳስ ኤርትራ ላይ የተለተፈው መግለጫ ባለፉት ጥቂት ቀናት ውስጥ የኢትዮጵያ መንግሥት በኤርትራ ላይ ጠንካራ ዲፕሎማሲያዊ ዘመቻ ማካሄዱ ገልጾ የከሳ። የዲፕሎማሲያዊ ዘመቻው   

“ኤርትራን በተደጋጋሚ ትንኮሳና በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት የግዛት አንድነት ላይ ጥሰቶች መፈጸማቸውን ጠቅሶ የሚወነጅል” እንደሆነ ጠቅሶ ራሱን ለመከላል የሞከረው የኤርትራ መግለጫ ኤርትራ ምንም የጣሰችው ድንበር እንደሌለ፣ በአልጀርሱ ስምምነት መሰረት በተፈቀደላት አካባቢዎች አልይ ብቻ እንደምትንቀሳቀስ አመልክታለች።  

የኤርትራ መንግስት በገሃድ ከትህነግ ጋር ግንባር መፍጠሩንና ታጣቂዎችን በማሰለጠን ኢትዮጵያን በመጪው ክረምት ለመውረር በዝግጅት ላይ መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ መግለጫ በግልጽ ስም ጠቅሶ ቢከስም የኤርትራ መግለጫ ስም ጠርቶ አላስተባበልም። 

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ መንግስት የአልጀርሱን የሰላም ስምምነት መቀበሉን ሲገልጽ ወደ ኤርትራ ከተካለሉ ስፋራዎች ወደ ኢትዮጵያ መመለስ ያለባቸው እንዳሉ ቢያስታውቅም በኤርትራ መግለጫ ላይ ይህ አልተካተተም። 

“በእሮሚያ ትርምስ ካልተጠረ የሚፈለገው ለወጥ አይመታም” በሚል ሽሬ ላይ ከትህነግ ጋር በተደረገ የጋራ የትግል አቅጣጫ ምክክር መሰረት ፕሬዚዳንት ኢሳያስ የኢትዮጵያ መንግሥት “የኦሮሞ ሕዝብን የማይወክል የኦሮሙማ አስተሳሰብ” የሚከተል በማስመስል “ኦሮሞነትን” ርዕዮርተ ዓለም በማስመሰል፣ ከሌሎች የአገሪቱ ሕዝብ ጋር ለማጋጨት አጀንዳ መትከላቸው ቁጣ ማስነሳቱ አይዘነጋም። “የኩሽ እና የሴም ግጭት” በማለትን የሰሜንና የደቡብን ሕዝብ በመከፋፈል በቅርቡ በተደረገው የነጻነት በዓል ላይ ማናገራቸውን ተከትሎ ኢትዮጵያዊያን “ኢሳያስ ከኢትዮጵያ ምን ጉዳይ አላቸው” በሚል በየአውዱ መነጋገሪያ አድረገዋቸው የነበረ ቢሆንም በመግለጫው የተባለ ነገር የለም። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቱእር ግን አንስቶታል። 

የኢትዮጵያን አየር መንገድ ገንዘብ መስረቅን ጨምሮ በረካታ ጥሰቶችን እንደሚፈጽም ተቋሙና የትግራይ ሕዝብ በተለያዩ አጋታሚዎች ሲገልጹ መቆየታቸው ይታወሳል። የኤርትራ መንግስት በመግለጫው ስለዚሁ ጉዳይ አልተነፈሰም። 

ኢሳያስ ንግግራቸው “የኦሮሙማ አስተሳሰብ” በሚል ያነሱት ውንጀላ ” ሳልጠየቅ ስሜ ተካተተ” በሚል ድጋፍ ከሰጡ ፕሮርፌሰር ሕዝቅኤል በስተቀር በርካታ የኦሮሞ ምሁራንን ጨምሮ በብዛት ኢትዮጵያዊያን ተቃውመውታል። ኦሮሞን ለይቶ ለማስጠቃት ታስቦ በዕቅድ ይፋ የሆነው የፕሬዚዳንቱ ንግግር አሁን ላይ በተከታታይ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ላይ ከተጀመረው የእነ ታዬ ደንደአ፣ ገዱ አንዳርጋቸው፣ ልደቱ አያሌው ወዘተ ፍረጃ ጋር ሂን ብሎ የተጋመደ እንደሆነ እየተገለጸ ነው።  

የኤርትራ መንግስት ያለ ኢትዮጵያ መንግስት የተዘጉ ድንበሮች ተከፈቱ በሚል በትግራይና አማራ ክልል አዋሳኝ ስፍራዎች ዘለቆ እየገባና መሳሪያ እያጋጋዘ መሆኑ ከትግራይ የዜና እወጃ ይፋ ከሆነ በሁዋላ ነው መንግስት “ዓለም ይወቅልኝ ” ሲል መግለጫ ያወጣው።  

“ላለፉት ስድስት አመታት ዝግ የነበረው የዛላንበሳ ድንበር በትናንትናው እለት በይፋ ተከፍቷል። በዚሁ ፕሮግራም ድንበር ላይ የሚገኙ የሁለቱ አገራት ነዋሪዎች በአካል ተገናኝተው ደስታቸውን ሲገልጹ ተስተውለዋል” ዳዊት ከበደ ጁን 12 ቀን 2025 ሰፊ ሃተታ አቅርቧል። 

በኢትዮጵያ ህገ መንግስት የመንግስታት ግንኙነት በፌደራል ደረጃ የሚከናወን በመሆኑ የኤርትራ መንግስት በምርጫ ቦርድ ዕውቅና ከተነፈገው ኃይል /ትህነግ ጋር የጀመረው ግንኙነትና ድንበር ዘልቆ በመግባት የሚደረጉ ስምምነቶች ሉ ላዎነትን መጣስ እንደሆነ የህግ ባለሙያዎች ይናገራሉ። መንግስት ይህን ለማስታገስ ኃይል ቢጠቅም ሊያስከሠው እንደማይችል ይናገራሉ። 

በለውጡ ማግስት ከተደረገ ስምምነት በኋላ ተከፍተው በድጋሚ የተዘጉ በትግራይ ክልል በኩል ያሉት የዛላምበሳ እና የራማ ድንበር መስመሮች ባለፉት ሳምንት ሲከፈቱ፣ ስጋታቸውን የገለጹ በርካታ ናቸው። ቢቢሲ ድንበሮቹ የተከፈቱት “ከሁለቱም መንግሥታት ይፋዊ ድጋፍ ሳይደረግ በአካባቢው የማኅበራዊ አንቂዎች እና የማኅበረሰብ ተወካዮች አነሳሽነት” እንደሆነ አመልክቶ ፣ “የትግራይ ክልል መንግሥት እና የኤርትራ ባለሥልጣናትንም” ይሁንታ እንደሰጡ ገልጿል። ይህ ዓይነቱ ስምምነት ፍጹም ህገ መንግስቱ የጣሰ እንደሆነ የሚገልጹ የትግራይ ተቃዋሚ ድርጅት አመራሮችና ነዋሪዎች ድርጊቱ አድሮ የትግራይን ሕዝብ ዋጋ እንደሚያስከፍለው ያምናሉ።

FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
በሕጋዊና ትይዩ ገበያው ያለውን የውጭ ምንዛሬ ልዩነት መጥበብ እንዳለበት ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ
760 ሚሊዮን ዶላር ከዓለም ባንክና የገንዘብ ድርጅት ተገኘ፤ ለሃዋላ ልዩ ማነቃቂያ ሊደረግ ነው
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2