Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News2  በአራባ አምስት ቀናት ብቻ – ሰባ ሰባት ሲታገቱ ሰላሳ አራት ሾፌሮች ተገድለዋል- ማህበሩ
News2

በአራባ አምስት ቀናት ብቻ – ሰባ ሰባት ሲታገቱ ሰላሳ አራት ሾፌሮች ተገድለዋል- ማህበሩ

Ethioreview newsEthioreview news—August 1, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የጣና አሽከርካሪዎች ማህበር ባለፉት አርባ አምስት ቀናት ብቻ በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የተገደሉና የታገቱ አሽከርካሪዎች፣ ተሳፋሪዎችና ረዳቶችን ዘርዝሮ ይፋ አደረገ። ማህበሩ ድርጊቱን ፉክክር እስኪምስል ወንጀል እንደሚፈጸም አመልክቷል።

ማህበሩ ለቲክቫህ እንዳሳወቀው ሰባ ሰባት ሹፌሮች እና ረዳቶቻቸው ታግተዋል። ሰላሳ አራት ሾፌሮች፣ ረዳቶችና ተሳፋሪዎች ሕይወታቸውን እንዳጡ አስታውቋል።

ማህበሩ ያጋራው ባለፉት 45 ቀናት ወደ ሚያስተዳድረው “የሾፌሮች አንደበት” ገጽ የመጡ በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በሾፌር፣ ረዳት እና ተሳፋሪዎች ላይ የደረሱ ጥቃቶችን ብቻ ነው።

የማህበሩ ጸሐፊ አቶ ሰጡ ብርሃን ” በየቦታው ሹፌሮች ላይ የሚፈጸመው ጥቃት የግፍ ውድድር ይመስላል ይህ ሁሉ ጥቃት የሚፈጸመው ሁሉም ሰው በአካባቢው የሚፈጸመውን ጥቃት ማውገዝ ባለመቻሉ ነው ” ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።

More stories

ጓደኛቸውን ገድለው  ሲያሽከረክረው የነበረውን መኪና ወስደው የተሰወሩ ሁለት ተጠርጣሪዎች ተያዙ

May 21, 2024

የብሪክስ ፕላስ የመረጃና እና የባህል ሚዲያ ማዕከል ተመሰረተ

October 15, 2024

” የሎንግ ኦነግ ሸኔን መክዳት ከዜና በላይ ነው” – የሸኔ የሎጂስቲክ መረጃ መንግስት እጅ ገባ

February 18, 2024

“የቴህራን የአየር ክልል በኛ ቁጥጥር ስር ሆኗል” እስራኤል

June 16, 2025

አቶ ሰጡ አክለውም ” ይፋ ያደረግነው መረጃ ወደ እኛ የመጣውን የጥቃት መረጃ ብቻ እንጂ ሙሉ የጥፋቱን መጠን አያሳይም ነው ” ያሉት።

” የተጠቀሰው ቁጥርም ባለፉት 45 ቀናት ወደ ገጻችን የመጣውን ብቻ ነው ወደ ኋላ ብንሄድ ከእዚህም ከፍ ያለ የሟች እና የተጎጂዎች ቁጥር ይፋ ማድረግ ይቻላል ” ሲሉ አክለዋል።

ማህበሩ ባጋራው መረጃ ፦

  • በ03/10/2017 ዓ/ም በአማራ ክልል ከጎንደር ደባርቅ መሀከል 44 የሚባል ቦታ ላይ 2 ሹፌሮችን ከእነ ረዳቶች ታፍነው ተወስደዋል።
  • በ04/10/2017 ዓ/ም በአፋር ክልል ገዳማዊቱ አካባቢ አንድ ህዝብ ጫኝ አውቶብስ በጥይት ተመቶ የ1 ተሳፋሪ ህይወት አልፏል።
  • በ03/10/2017 ዓ/ም በአማራ ክልል ከጃዊ ወደ ፓዊ ሲጓዝ ከጃዊ ትንሽ ወጣ ብሎ የነበረ ሲኖ ተሳቢ ሹፌሩን እና ረዳቱን አግተው ወስደዋል።
  • በ04/10/2017 ዓ/ም በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን ፈለገ ብርሀን ወጣ ብሎ ጭየ የሚባል አካባቢ 1 የ fsr አሽከርካሪ በታጠቁ አካላቶች በጥይት ተመቶ ተገድሏል።
  • በአፋር ክልል በአዳይቱ እና ገዋኔ መሀል ባለችው ያንጉዲ የሚባል ኬላ ያለበት ቦታ ላይ አንድ አባዱላ ሚኒባስ ሹፌር በጥይት ተመቶ ህይወቱ አልፏል።
  • በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በመተከል ዞን በቡለን ወረዳ ሰኔ 9/10/2017 ዓ/ም 9 ሹፌር ረዳቶች ታግተው ተወስደዋል።
  • በ14/10/2017 ዓ/ም በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን ከደብረ ማርቆስ እና አማኑኤል መካከል 1 ሹፌር ከነረዳቱ ታግተው ተወስደዋል።
  • በ16/10/2017 ዓ/ም በአማራ ክልል ከመተማ ጎንደር መንገድ መቃ ላይ 6 ሹፌር እና ረዳቶች ተገድለዋል።
  • በ18/10/2017 ዓ/ም በአማራ ክልል ከሶሮቃ አብረሀጂራ መንገድ እርጎየ አካባቢ 3 የኦባማ 2 የ FSR ሹፌሮች ከእነ ረዳቶቻቸው በድምሩ 10 ሹፌር እና ረዳቶች በአጋች ዘራፊዎች ታግተው ተወስደዋል።
  • በ18/10 /2017 ዓ/ም በአብርሀጅራ መተማ በኮሩመር አድርገው እየሄዱ የነበሩ አሽከርካሪዎች ልዩ ስሙ ደለሎ አብደረግ ከሚባል ቦታ 1 ሹፌር ሲገደል 7 ተሳፍሪና ሾፌር ታፍነው ተወስደዋል።
  • በ18/10/2017 ዓ/ም ከጎንደር መተማ መንገድ 4 ሹፌር እና ረዳቶች ታፍነው ተወስደዋል።
  • ደብረ ብርሀን መስመር ከሰንቦ ወደ ምንጃር የሚያስወጣው መንገድ ሀገረ ማርያም ላይ 1 ሾፌሮች በ19/10/2017 ዓ/ም ተገድሏል።
  • በ23 /10/2017 ዓ/ም ከአዲስ አበባ ወደ አሶሳ ኤክስካቬተር ጭኖ እየሄደ የነበረ ሎቤድ በኦሮሚያ ክልል ከነቀምቴ 5 ኪሎ ሜትር ወጣ ብሎ በዘራፊ ወንበዴዎች ሹፌሩ ተገድሏል።
  • በኦሮሚያ ክልል ከያዩ ፊንጫ መንገድ በታጠቁ ወንበዴወች 1 አሽከርካሪ ተገድሏል።
  • በኦሮሚያ ክልል ውስጥ አንቦ ኣለፍ ብሎ ጌዶ ሚባል አከባቢ 1 አሽከርካሪ በሽፍቶች ተገድሏል።
  • በ02/11/2017 ዓ/ም አዲስ አበባ ጅማ መንገድ ጊቤ ላይ 1 ሹፌር ታፍኖ ተወስዷል።
  • በ11/11/2017 ዓ/ም ማክሰኝት እና እንፍራዝ መሀል አንድ ሹፌር በዘራፊ ወንበዴዎች ተገድሏል።
  • በ12/11/2017 ዓ/ም በአማራ ክልል ከጎንደር መተማ መንገድ ሰራባ ዝቅ ብሎ ባለው የመንገድ ክፍል 6 የተሳቢ 1 የአይሱዙ ሹፌር እና ረዳቶች በዘራፊ ወንበዴዎች በድምሩ 14 ታግተው ተወስደዋል።
  • በ11 /11/2017 ዓ/ም ከመትሀራ ወለንጭቲ መሀል ወለንጪቲ መግቢያ 1 ሹፌር ታግቶ ተወስዷል።
  • በአማራ ክልል በሰሜን ጎጃም ዞን 14/11/2017 ዓ/ም መራይ ቢኮሎ መሀል አቦ መስክ 3 ሹፌር ከእነ ረዳት በድምሩ 6 ታፍነው ተወስደዋል።
  • አሰቦት እና አዋሽ መሀል ሚዛን መዳረሻ 2 ሾፌር እና ረዳት በድምሩ 4 ሰዎች ታግተው ተወስደዋል።
  • በ17/11/2017 ዓ/ም በአማራ ክልል ከደባርቅ ጃናሞራ ጨነቅ ላይ አንድ አሽከርካሪ ላይ ግድያ ተፈፅሟል።
  • በ18/11/2017 ዓ/ም በአማራ ክልል ከአብርሀጅራ እርጎየ አሪዳ የሚባል ልዩ ቦታ 1 ሹፌር 1 ተሳፋሪ በድምሩ 2 ሰው ላይ ግድያ ተፈፅሟል።
  • 18/112017 ዓ/ም በአማራ ክልል በሰሜን ጎጃም ዞን ከመራዊ ቢኮሎ ሹፌር ከእነ ረዳቱ ታግቷል።
  • በ23/11/2017 ዓ/ም በኦሮሚያ ክልል ፍቸ ወጣ ብሎ 2 ሹፌር ከእነ ረዳት እገታ ሲፈፀምባቸው አንድ ሹፌር  እና ተሳፋሪ ላይ ግድያ ተፈፅሟል።

home
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
‘Worst- Case Famine Scenario’ Is Unfolding in Gaza, According to U.N.-Backed Report
ኤርትራ ትራምፕ ለኢሳያስ ከዘጠኝ ወር በሁዋላ “የአመሰግናለሁ ምላሽ”ሰጡ አለች፤ ማርጋገጫ አልተሰጠም
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News2

ብሔራዊ ጥቅምን አሳልፎ ለመስጠት የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ባለድርሻ ሊሆኑ አይገባም – በለጠ ሞላ

March 8, 2026
News2

ለክቡር የኢፌዴሪ ማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝና ሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸው የቀረበ ጥሪ

March 8, 2026
News2

ስምረት ፓርቲ የትግራይ ወጣት ለትህነግ ጀርባ መስጠቱን አስታወቀ

March 6, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2