Skip to content
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  ዳግም ወደ ፖለቲካ የተመለሱት አቶ በቀለ የስደት ማመልከቻቸው ውድቅ ሆነ፤ የይግባኝ ማመልከቻ አስገብተዋል
News

ዳግም ወደ ፖለቲካ የተመለሱት አቶ በቀለ የስደት ማመልከቻቸው ውድቅ ሆነ፤ የይግባኝ ማመልከቻ አስገብተዋል

Ethioreview newsEthioreview news—August 13, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

በአሜሪካ የጥገኝነት ማመልከቻ ያስገቡት አቶ በቀለ ገርባ የስደት ፈቃድ ማመልከቻቸው ውድቅ ተደረገ። በድጋሚ እንዲታይላቸው ይግባኝ መጠየቃቸውም ታውቋል። ዳግም ወደ ፖለቲካ ተሳትፎ የተመለሱትም በዚህ ሳቢያ እንደሆነ ተመልክቷል።

ከእስር ከተፈቱ በሁዋላ ምስጋና ለማቅረብ ወደ አሜሪካ ከጃዋር ጋር ያመሩት አቶ በቀለ በምስጋና ጉዟቸው ወቅት ከአቶ ጃዋር ጋር ባለመግባባት መለያየታቸውና ይህ አለመግባባት አዲስ አበባ እያሉ የተጀመረ እንደነበር ጉዳዩን የሚያውቁ ማስታወቃቸው አይዘነጋም።

በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ በግል እና በፓርቲ ደረጃ ተሳታፊ የነበሩት አቶ በቀለ ገርባ ከፓርቲያቸው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) በመልቀቅ በአሜሪካ ጥገኝነት መጠየቃቸውን ይፋ ያደረጉት ራሳቸው በቢቢሲ በኩል ነበር።

ወደ አሜሪካ ከመጡ አንድ ዓመት ከሦስት ወር እንደሞላቸው ገልጸው ለቢቢሲ ምክኛታቸውን ያስረዱት አቶ በቀለ ገርባ፣ “መጀመሪያ ስንመጣ የነበረኝ ዕቅድ በውጭ ከሚኖረው ሕዝባችን ጋር ተገናኝተን፣ አንደኛ ከእስር እንድንለቀቅ ላደረጉት ትግል ለማመስገን ሁለተኛ ደግሞ ወደፊት ምን ማድረግ አለብን የሚለው ላይ ለመወያየት ነበር” ካሉ በሁዋላ፣ አሜሪካ በቆዩባቸው 15 ወራት በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ በመቀየሩ “ወደዚያ አገር መመለሱ አስፈላጊ መስሎ አልታየኝም” ሲሉ አስታውቀው ነበር።

More stories

ሩሲያ የቀጠናውን ደህንነት ለማስጠበቅ ኢትዮጵያ የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች

April 11, 2021

ባሕር ዳር – በሕገ ወጥ መንገድ በግለሰብ ቤት በበርሜል የተከማቸ ነዳጅና ቤንዚን ተያዘ

February 3, 2021

በትህነግ ሽንፈት ዋዜማ- የአሜሪካ ወታደሮች ከወር ተኩል በኋላ ወደ ጅብቲ ይጓዛሉ

November 29, 2021

ከታሪክ ተምረን በክብርና በአንድነት እንኖራለን!

April 27, 2021

የስደት ማመልከቻቸውን ያየው ፍርድ ቤቱ ችግር መኖሩን ገልጾ እሳቸው ቢመለሱ ለሕይወታቸው አስጊ ጉዳይ እንደሌለ በመጥቀስ ማመልከቻቸውን ውድቅ ማድረጉን የፍርድ ሂደታቸውን የሚያውቁ ገልጸዋል።

አቶ በቀለ ትልቅ ሰው መሆናቸውንና በዚህ እድሜያቸው የተረጋጋ ሕየወት የሚኖሩበት ወቅት መሆኑን ያስታወቁት እነዚህ ወገኖች አቶ በቅለ በጠበቃቸው አማካይነት ይግባኝ መጠየቃቸውን ገልጸዋል። ውሳኔው ሊቀየር እንደሚችልም ገምተዋል።

በቅርቡ በጀርመን ድምጽ “ምነው ጠፉ? በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ «አዎ ትክክል ነዉ። ብዙም አልታይም። ተሳትፎዩ ላይ አንዳንድ ገደቦች አድርጌያለሁ። ገደብ ያደረኩባቸዉ ምክንያቶችም፤ አንደኛ፤ ቀድሞ የፓርቲ ሃላፊነቴ የሚጥልብኝ ግዴታ ነበረ። ስለዚህ በሃላፊነቴ ወጥቼ መናገር ይገባኝ ነበር። አሁን ግን ያ ሃላፊነት የለብኝም። ሁለተኛ፤ እኔ ማድረግ የምችለዉን ነገር ሌሎች አገር ዉስጥም ከአገር ዉጭም ያሉ ሰዎች አሉ። ስለዚህ አንዱ የሚናገረዉን መልሶ መናገር  አስፈላጊነቱ ብዙም ስለማይታየኝ፤ ሌላዉ ሰዉ ከሰራዉ የሚል አስተያየት ስላለኝ ነዉ” የሚል መልስ ሰጥተው ነበር።

ከሁሉም በላይ እንደ ዋና ምክኛት ያቀረቡትና “ሦስተኛ” ያሉት ምክኛት ” … ዋንኛዉ ደግሞ በኢትዮጵያ የፖለቲካዉ አካሄድ፤ ቀድሞ ከማዉቀዉ እና ከማስበዉ አካሄድ ዉጭ እየተጓዘ በመሆኑ ነዉ። የፖለቲካ ባህሉ እጅግ ተቀይሯል። ድሮ በህዝብ ዘንድ ተቀባይነትን ለማግኘት አነሰም በዛ፤ በክርክር በሃሳብ የበላይነት በዉይይት፤ ባይስማሙም ተቀራርቦ በመነጋገር ጥረት ይደረግ ነበረ። አሁን ግን ያ ሁኔታ አይታይም። ሚዲያን ያለአግባብ ኢ-ሞራላዊ በሆነ መንገድ፤ በገፍ በመጠቀም አድማጭን በማደናገር እና የመጡብህ ፖለቲካ ፍርሃትን በማሰራጨት ፖለቲካዉ በጣም ቆሽሿል።» የሚል ነበር።

አቶ በቀለ ይህን ባሉ ሳምንታት ውስጥ በሲያትል ተደረገ በተባለ የኦሮሞ ልሂቃን ስብሰባና ህብረት፣ እንዲሁም “ከአብይ ውድቀት በሁዋላ’ በሚል ጃዋር ባዘጋጀው የዙም ውይይት ላይ ተናጋሪ ሆነው ታይተዋል።

ይህንኑ ተከትሎ የተሰጠው አስተያየት አቶ በቀለ ከተለዩት ፖለቲካና ” ቆሽሿል” ካሉት የሚዲያ አጠቃቀምና የፖለቲካ አውድ ዳግም የተመለሱት ምን አልባትም ለስደት ማመልከቻቸው ግብዓት እንዲሆናቸው በማሰብ ሊሆን እንደሚችል የሚያመላክቱ ሆነዋል።

ይህንኑ አስመልክቶ ያነጋገርናቸው የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣን ” አቶ በቀለ ወደ አገራቸው ተመልሰው መስራትና በሙያቸው አገራቸውን ማገልገል ይቻላሉ። ምስንም ስጋት ሊገባቸው አይገባም። እንደውም ትብብር ይደረግላቸዋል” የሚል አስተያየት ሰጥተዋል።


NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?
የጎጃም ባለሃብቶች ከስደት በይቅርታ ወደ አገር ቤት ሊመለሱ ነው፤ ከዚያስ?
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2