Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  የባንክ ገዢ አቶ ማሞ ምሕረቱ ከኃላፊነታቸው መነሳታቸውን መንግስት አስታወቀ
News

የባንክ ገዢ አቶ ማሞ ምሕረቱ ከኃላፊነታቸው መነሳታቸውን መንግስት አስታወቀ

Ethioreview newsEthioreview news—September 3, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ኢትዮሪቪው ፡- ከጥር 10 ቀን 2018 ጀምሮ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገዢ ሆነው ላበረከቱት አስተዋጾዖ እያመሰገንኩ ከነሃሴ 28 ቀን 2017 ጀምሮ ከኃላፊነት የተነሱ መሆኑን አስታውቃለሁ” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አስታወቁ። አቶ ማሞ በግል የኤክስ ገጻቸው ከመንግስት ስራዎችና ኃላፊነታቸው በገዛ ፈቃዳቸው መልቀቃቸውን “የምስጋናና የስንብት መልዕክት” በሚል በጻፉት ደብዳቤ ገልጸዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገዢ አቶ ማሞ ምሕረቱ “የምስጋናና የስንብት መልዕክት” በሚል ርዕስ በግል ኤክስ ገጻቸው በቀጣይ የሕይወት ዘመናቸው በሌላ ኃላፊነት ለመቀጠል በሚል ወደ ዓለም ዓቀፍ ተቋማት እንደሚያመሩ ፍንጭ ከሰጡ በሁዋላና ከመንግሥታዊ አገልግሎት የሚወጡበት ጊዜ መድረሱን በመጠቆም ኃላፊነታቸውን መልቀቃቸውን አስታውቀዋል።

አቶ ማሞ ምሕረቱ በግል የቲውተር ገጻቸው ከኃላፊነታቸውና ከመንግስት ስራ መልቀቃቸውን ማስታወቃቸውን ተከትሎ ስለቀጣይ ኃላፊነታቸው ምንም የተባለ ነገር የለም። ይሁን እንጂ ከስራ ለመልቀቅ ያቀረቡትን ማመልከቻ መንግስት መቀበሉ ግልጽ መሆኑ ተሰምቷል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥና የቀድሞ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ማሞ ምህረቱ ለሰባት ዓመታት ያገለገሉበትን የመንግስት የስራ ሃላፊነት መልቀቃቸውን አስታወቁ።

More stories

ሩሲያ የቀጠናውን ደህንነት ለማስጠበቅ ኢትዮጵያ የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች

April 11, 2021

ባሕር ዳር – በሕገ ወጥ መንገድ በግለሰብ ቤት በበርሜል የተከማቸ ነዳጅና ቤንዚን ተያዘ

February 3, 2021

በትህነግ ሽንፈት ዋዜማ- የአሜሪካ ወታደሮች ከወር ተኩል በኋላ ወደ ጅብቲ ይጓዛሉ

November 29, 2021

ከታሪክ ተምረን በክብርና በአንድነት እንኖራለን!

April 27, 2021

አቶ ማሞ ከስልጣን መልቀቃቸውን ባሳወቁበት መልዕክታቸው፣ በመንግስት ውስጥ በተለያዩ የስራ ሃላፊነቶች ማገልገላቸው ትልቅ ክብር እንደሆነ ገልጸዋል።
በተለይም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በመሩት የቤት-አስተዳደር ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ውስጥ በመስራታቸው እንዲሁም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክን በገዥነት መምራታቸው ከፍተኛ እርካታ እንዳስገኘላቸው ገልጸዋል።

በብሔራዊ ባንክ ቆይታቸው፣ ባንኩን ከ50 ዓመታት በኋላ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች እንዲያከናውን መምራታቸውን አብራርተዋል።
ከቡድን አጋሮቻቸው ጋር በመሆን ዘመናዊ የገንዘብ ፖሊሲ ማዕቀፍን ተግባራዊ ማድረጋቸውን፣ ወደ ገበያ-ተኮር የውጭ ምንዛሪ ስርዓት መሸጋገራቸውን እና የባንኩን ነጻነት የሚያረጋግጥ አዲስ ህግ መውጣቱን አስታውሰዋል። አቶ ማሞ

  • በዓለም ባንክ ውስጥ በከፍተኛ ባለሙያነት
  • የጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፍተኛ የምጣኔ ሃብት አማካሪ
  • የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆሊዲንግስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ

በተጨማሪም የፋይናንስ ዘርፉን ለውጭ ባንኮች ክፍት ማድረጋቸውን፣ ዲጂታል ክፍያን ማስፋፋታቸውን እና 10.58 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ፋይናንስ ማስገኘታቸውን በዝርዝር አስቀምጠዋል።

አቶ ማሞ ይህንን የስራ እድል የሰጣቸው እና የመራቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ መሆናቸውን በመግለጽ ምስጋና አቅርበዋል። አቶ ምህረቱ ወደ ዓለም ዓቀፍ ድርጅት ሊዛወሩ እንደሚችሉ ፍንጭ የሰጡ ሲሆን፣ የሚቀርቧቸውም ይህንኑ እየገለጹ ነው። ጠላይ ሚኒስትር አብይ መሰናበታቸውን ከመግለጽ ውጭ ሌላ ያሉት ነገር የለም።

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ለአቶ ማሞ ምስጋናውን አቅርቦ ለቀጣይ የስራ ዘመናቸው ስኬት መመኘቱን ገልጾ አጭር መልዕክት በይፋ አሰራጭቷል። አቶ ማሞ ዶክተር ይናገር ደሴን እንደተኳቸው ይታወሳል።


NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
Dangote-Ethiopia Deal: A New African Renaissance
[አባይ ለግብጽ ወርቅም ያግዝላት ነበር] በህያዋን ደም፣ በላብ፣ በአንድነት ታሪክ ተሰራ!
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2