Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  መንግስት ለአገሪቱ ከፍተኛ የጦር ጄኔራሎች የማዕረግ ሹመት መስጠቱን ይፋ አደረገ
News

መንግስት ለአገሪቱ ከፍተኛ የጦር ጄኔራሎች የማዕረግ ሹመት መስጠቱን ይፋ አደረገ

Ethioreview newsEthioreview news—September 20, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቅራቢነት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ መስከረም 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከፈተኛ የማዕረግ ሹመት ሰጥተዋል። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ከፍተኛ ማዕረግ የተሰጣቸው የጦር መኮንኖችን ዝርዝር ይፋ ባደረገርው መሰረት ከስር ቀርቧል።

መንግስት የሰጠውን ከፍተኛ የማዕረግ ዕድገት አስመክቶ ተቃዋሚዎች፣ የሻዕቢያ ሚዲያዎችና በአክቲቪስትነት ስም የሚጠሩ ሚዲያዎች ትንተና እንደሚሰጡ ይጠበቃል። ትንተናውም ሹመቱን በብሄር፣ በሰፈር፣ በአካባቢ፣ በሚከተሉት የትግል አቅጣጫና መመሪያ በሚሰጧቸው አካላት ትዕዛዝ መሰረት እንደሚሆን ከወዲሁ ታውቋል።

በተለይም መንግስት ወደብ ላይ ከያዘው ቁርጠኛ አቋምና ዝግጅት አንጻር የከፍተኛ መኮኖኖቹን ሹመት በማያያዝ ሰበዝ የመብዘዝና ከአገር ይልቅ ለሌሎች የሚሞግት አስተያየት የተለመዱት የማህበራዊ ሚዲያ ፊት አውራሪዎች እንደሚያቀርቡ ታውቋል።

በጄነራልነት ማዕረግ ሹመት የተቀበሉት

More stories

ሩሲያ የቀጠናውን ደህንነት ለማስጠበቅ ኢትዮጵያ የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች

April 11, 2021

ባሕር ዳር – በሕገ ወጥ መንገድ በግለሰብ ቤት በበርሜል የተከማቸ ነዳጅና ቤንዚን ተያዘ

February 3, 2021

በትህነግ ሽንፈት ዋዜማ- የአሜሪካ ወታደሮች ከወር ተኩል በኋላ ወደ ጅብቲ ይጓዛሉ

November 29, 2021

ከታሪክ ተምረን በክብርና በአንድነት እንኖራለን!

April 27, 2021

1 ሌ/ጄኔራል አለምሸት ደግፌ

2 ሌ/ጄኔራል ደስታ አብቼ

3 ሌ/ጄኔራል ይመር መኮንን

4 ሌ/ጄኔራል ድሪባ መኮንን

በሌ/ጄኔራል ማዕረግ፦

1 ሜ/ጄኔራል ከፍያለዉ አምዴ ተሰማ

2 ሜ/ጄኔራል ክንዱ ገዙ ተገኝ

በሜ/ጄኔራል ማዕረግ፦

1 ብ/ጄኔራል ታደሰ አመሎ ሲኤሳ

2 ብ/ጄኔራል ቡልቲ ታደሰ ክቲላ

3 ብ/ጄኔራል ኃይሉ እንደሻዉ አቶምሳ

4 ብ/ጄኔራል ዋኘዉ አለሜ አያሌዉ

5 ብ/ጄኔራል ነገራ ሌሊሳ ሙለታ

6 ብ/ጄኔራል ተስፋዬ ረጋሳ አመንቴ

7 ብ/ጄኔራል ደረጀ መገርሳ እሰታ

8 ብ/ጄኔራል በርሄ ገ/መድህን ደመወዝ

9 ብ/ጄኔራል ያሲን ሙሃመድ ሲሳይ

10 ብ/ጄኔራል ዘዉዱ ሰጥአርጌ ደመቀ

11 ብ/ጄኔራል ሚልኬሳ ረጋሳ ኢተፋ

12 ብ/ጄኔራል መለስ መንግስቴ ንረይ

13 ብ/ጄኔራል ተሾመ አናጋዉ አየለ

14 ብ/ጄኔራል አማረ ባህታ በርሄ

15 ብ/ጄኔራል አበባዉ ሰኢድ ይመር

16 ብ/ጄኔራል ደስታ ተመስገን አራጋዉ

17 ብ/ጄኔራል ከማል ኤቢሶ

በብ/ጄኔራልነት ማዕረግ፦

1 ኮ/ል ግርማ ፌዬ ከበደ

2 ኮ/ል ደመቀ መንግስቱ ጽዱ

3 ኮ/ል ተመስገን አስማማው አስናቄ

4 ኮ/ል ሰጠኝ ሊክሳ ኒካ

5 ኮ/ል ጌትነት አዳነ ካሳ

6 ኮ/ል ዮሃንስ መኮንን እጄታ

7 ኮ/ል አባቡ ተሸመ ለገሰ

8 ኮ/ል መኮንን መንግስተ ተበጀ

9 ኮ/ል አሰፋ ደበሌ ነጋዎ

10 ኮ/ል አለሙ ቂጣታ ወረታ

11 ኮ/ል ሙላው በየነ አማኑ

12 ኮ/ል ደጀነ ፀጋዬ ተሻለ

13 ኮ/ል ቾምቤ ወርቁ እሬሶ

14 ኮ/ል አባተ አሰፋ ካሴ

15 ኮ/ል ተሾመ ባጫ ጎሹ

16 ኮ/ል አዲሱ ትርፌሳ በየነ

17 ኮ/ል ዩሃንስ ትኬሳ አያንሳ

18 ኮ/ል ዳኛቸው አያሌው እንግዳ

19 ኮ/ል ፍቃዱ ታደሰ ሰጠኝ

20 ኮ/ል አስናቀ አይተነው መንግስቴ

21 ኮ/ል የሺጥላ ተስፋዬ ደመቀ

22 ኮ/ል መልካሙ ቶማ በየነ

23 ኮ/ል ፈይሳ አየለ ገብረየስ

24 ኮ/ል ጀማል ከድር በዳሳ

25 ኮ/ል ቸርነት መንገሻ ገብሬ

26 ኮ/ል አዘነ ሽመልስ ታደሰ

27 ኮ/ል ጥላሁን ዱጋሳ ጌቱ

28 ኮ/ል ንጉሴ ለውጤ መንግስቱ

29 ኮ/ል ገነት ይማም ታደሰ

30 ኮ/ል ጥላሁን ደምሴ ይርሳው

31 ኮ/ል መሀመድ አህመድ መሀመድ

32 ኮ/ል መስፍን በየነ ኃይሌ

33 ኮ/ል ቡሩክ ሰይፉ ሰርበቶ

34 ኮ/ል መሰረት ጌታቸው የሱነህ

35 ኮ/ል ሁሴን መሃመድ አሕመድ

36 ኮ/ል ግርማ አየለ ጉርሙ

37 ኮ/ል ጣሂር ሳሌህ አሊ

38 ኮ/ል ቦጃ አጋ በዳኔ

39 ኮ/ል አካሉ ካሳ ቦኬ

40 ኮ/ል አዲሱ በድሩ መሃመድ

41 ኮ/ል ቢራራ አበበ ተክሉ

42 ኮ/ል ረሺድ ኢብራሂም አሊይ

43 ኮ/ል ደምሴው አንተነህ ደመላሽ

#PMOEthiopia


NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ህገወጥ የውጭ ምንዛሪ ወንጀል የፈጸሙ 123 ተጠርጣሪዎች የባንክ ሒሳብ ታገደ
የድርድር ጥያቄውን ተከትሎ ኤርትራ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የጋማ ከብቶችና የጦር ተሽከርካሪዎች አከማቸች
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2