Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  የድርድር ጥያቄውን ተከትሎ ኤርትራ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የጋማ ከብቶችና የጦር ተሽከርካሪዎች አከማቸች
News

የድርድር ጥያቄውን ተከትሎ ኤርትራ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የጋማ ከብቶችና የጦር ተሽከርካሪዎች አከማቸች

Ethioreview newsEthioreview news—September 20, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የኢትዮጵያ መንግስት ለድርድር ፋልጎት ካለ እጆ ረዝም እንደሚዘረጋ ማስታወቁን ተከትሎ ኤርትራ በአሰብ አካባቢ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የጋማ ከብቶችና የጦር ተሽከርካሪዎችን ማስፈሯ ተሰማ። ኢትዮጵያ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ኃይል በማደረጃቷ “ልትወረን እያኮበኮበች ነው” በርማለት የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር አስታውቀዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አራተኛውን የመድመር መጽሐፍ ሲያስመርቁ ” ኢትዮጵያ በጂኦግራፊ የተዘጋች አገር ሆና ለመጪው ትውልድ እንድተተላለፍ የሚፈቅድ ካለ እሱ የሞት ነው” በማለት ሲናገሩ ” ጦርነት አያስፈልግም” በሚል ማናቸውንም ዓይነት ድርድር ለማድረግፍ ዝግጁ መሆናቸውን፣ የሚመለክታቸው ወገኖች ሳይረፍድ ወደ ድርድር ካልመጡ የወደብ ጉዳይ አይቀሬ መሆኑንም በግልጽ አስቀምተው ነበር።

ኢትዮጵያ በግፍ የተወሰደባትን የአሰብ ወደብ ለማስመለስ የጀመረችውን ዘመቻና ዝግጅት “በተግባር ላይ የማይውል” ያሉት የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር “ኢትዮጵያ ልትወረን እያኮበኮበች ነው” ሲሉ ከሰዋል።

ከከሱ ጎን ለጎን የኤርትራ ጦር ራሱን እያዘጋጀና የጦር ተሽከርካሪዎችና ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን የጋማ ከብቶች አሰብ አቅራቢያ እያከማቸ እንደሆነ የመረጃ መንጮች ከአፋር ገልጸዋል።

More stories

ሩሲያ የቀጠናውን ደህንነት ለማስጠበቅ ኢትዮጵያ የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች

April 11, 2021

ባሕር ዳር – በሕገ ወጥ መንገድ በግለሰብ ቤት በበርሜል የተከማቸ ነዳጅና ቤንዚን ተያዘ

February 3, 2021

በትህነግ ሽንፈት ዋዜማ- የአሜሪካ ወታደሮች ከወር ተኩል በኋላ ወደ ጅብቲ ይጓዛሉ

November 29, 2021

ከታሪክ ተምረን በክብርና በአንድነት እንኖራለን!

April 27, 2021

ብዙ ቁጥር ያላቸው ግመሎችና አህዮችን በአሰብ በኩል ከኢትዮጵያ ድንበር በግምት 45 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ያከማቸው ሻዕቢያ ቀደም ሲል አሰብ ወደብ ዙሪያና አካባቢ የአየር መቃወሚያዎች መትከሉ አይዘነጋም። መቃወሚያዎቹ በኢትዮጵያ አየር ኃይል ሙሉ በሙሉ ተለይተው መታየታቸውም በተመሳሳይ መገለጹ አይዘነጋም። ኢትዮጵያ በበዛት አጥፍቶ ጠፊ ድሮኖች ለዚሁ ተግባር እያመረተች እንደሆነም አስተያየት ሲሰጥ ሰንብቷል።

ሻዕቢያ ከወራት በፊት በአስብ በኩል ጥቃት ይፈጸምብኛል በሚል አለኝ የሚለውን ኃይል ቢያሰልፍም፣ አላማው ከተሳካ ከትህነግ ጋር በመሆን የጅቡቲን መንገድ መቁረጥ በመሆኑ ኢትዮጵያ ዘመናዊና መካናይዝድ ኃይል በትይዩ ማስፈሯም ከአፋር እማኞች አስረድተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ” ዛሬ የኛ የሆነውን ቀይ ባህር መልሶ ለመጠየቅ የሚሰጋ ፣ የሚጠራጠር ትውልድ መፈጠሩ የስነልቦና ስብራት አካል ነው፤ አንችልም ብሎ ነው የሚያስበው፤ እኔ ላረጋግጥላችሁ እውዳለሁ ኢትዮጵያ ትችላለች “ ማለታቸውን “ዕንደራ” ወይም በትርጉሙ በስሜት የሚከወን፣ ውጤቱ የማያምር፣ ለከንቱ ልፋት የሚዳርግ ጉዞ በማለት ኤርትራ ብትቃወምም አለኝ የምትለውን የጦር ቁሳቁስ ወደ አሰብ ማጋጋዝ ከጀመረች፣ ጡረታ የወጡ ወታደሮች ሳይቀሩ ከተት እንዲጠሩ ማድረጓ በተደጋጋሚ መዘገቡ ይታወሳል።

በኢትዮጵያ በኩል አጠቃላይ ዝግጅት ስለመኖሩ እንጂ ዝርዝር መረጃ አይነገርም። በቅርቡ የአገሪቱ ጄነራሎች በየፊናቸው በሰጡት መግለጫ የዲፕሎማሲው ስራ ማለቁን፣ ኢትዮጵያ አሰብን ለመውሰድ የህግ፣ የታሪክ፣ የዓለም ዓቀፍ መርህና እንደሚደጋፋት አንስተው ጉዳዩ የማይቀር መሆኑን ማስታወሳቸው አይዘነጋም።

አሜሪካ የስቴት ዲፓርትመንት ከፍተኛ አማካሪ ማሳድ ቡሎስን፣ ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጋር ተገናኝተው በተለያዩ ጉዳዮች መምከራቸውን ተከትሎ ‟…ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ላደረጉልኝ መልካም አቀባበል ምስጋናዬ የላቀ ነው። የአፍሪካ ቀንድ ወሳኝ የሰላም ዘብ እና የአሜሪካ ወሳኝ አገር ከሆነችው ኢትዮጵያ ጋር በመቀናጀት የቀጠናውን ሰላም ለማስጠበቅ የጋራ መግባባት ላይ ደርሰናል…“ ሲሉ ተደምጠዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይም በተመሳሳይ በግል የማህበራዊ ገጻቸው ላይ ከማሳድ ቡሎስን ጋር መወያየታቸውን ጠቅሰዋል። ከዚህ ቀደም የአሜሪካ የመከላከያ ከፍተኛ ኃላፊዎችና ከተቅላይ ሚኒስትር አብይና ከኢትዮጵያ የመከላከያ አመራሮች ጋር ባደረጉት ውይይት ኢትዮጵያ ያቀረበችውን የቀይ ባህር ጥያቄ መቀበላቸ ተተቅሶ መዘገቡ አይዘነጋም። ከፍተኛ የጦር መኮንኖቹ ወደ ኢትዮጵያ ያቀኑት ሶማሊ ላንድ አሜሪካ ትሰፍርበታለች በተባለበት የበርበራ ወደብ ላይ ቦታ መረጣ ካካሄዱ በኋላ መሂኑ በከፍተኛ ደረጃ ጉዳዩን አጉልቶትም ነበር።

የኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር አሰብ ዙሪያ ውጥረቱ ባየለበት በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ መንግስት ለከፍተኛ የሰራዊቱ አመራሮች የጄነራልነት ማዕረግ መስጠቱ ታሰምቷል።

በተደጋጋሚ ሽሰፊ ቁጥር ያለው ሰራዊት በየዘርፉ በማስመረቅ የኢትዮጵያን መከላከያ በባህር፣ በአየር፣ በየብስና በዘመናዊ ትጥቅ እያዘመነ ያለው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ካሁን በሁዋላ ቀጥታ ውጊያ የሚገጥሙ አገራት ካሉ ሙሉ በሙሉ የቴክኖሎጂ ውጊያ እንደሚያደርግ በተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያ መስጠቱ አይዘነጋም።


NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
መንግስት ለአገሪቱ ከፍተኛ የጦር ጄኔራሎች የማዕረግ ሹመት መስጠቱን ይፋ አደረገ
ዩኤስ አይዲ በመዘጋቱ በድብቅ እየከፈሉ መረጃ የሚያገኙ ሚዲያዎች ወሬ እያጡ ነው
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2