Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News2  የኢሳያስ መንግስት ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት አስግቶታል፤ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በቁም ታሰሩ
News2

የኢሳያስ መንግስት ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት አስግቶታል፤ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በቁም ታሰሩ

Ethioreview newsEthioreview news—October 8, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

በኤርትራ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ሊካሄድ እንደሚችል የሚያሳዩ መረጃዎች እየወጡ ነው። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ “ከኢትዮጵያ ጋር ለመደራደር ፈቃደኛ ነን” በማለት ለአሜሪካ መናገራቸውን ተከትለው በቁም መታሰራቸውም ተሰምቷል።

በርካታ የሚከፈላቸው ሚዲያዎች በማሰማራት፣ ታጣቂዎችን በማደራጀት፣ በማስታጠቅና በተዋጊዎች ጭምር ድጋፍ በመስጠት ትህነግን ይዞ ኢትዮጵያን ለማተራመስ እየሰራ እንደሆነ የሚታወቀው የፕሬዚዳንት ኢሳያስ መንግስት የመፈንቅለ መንግስት ስጋት እንዳለበት ገምግሞ ስድስት ከፍተኛ መኮንኖችን በግዞት እንዳስቀመታቸው የዲያስፖራ ኤርትራዊ የተቃዋሚ አመራር ጠቁመዋል።

” ገዳም” የምትባለውና ያረጀ ዘመን ምሳሌ ያደረጓትን ኤርትራን የሚመሩት አቶ ኢሳያስ ኤርትራን ለምን በዚህ ደረጃ ጨለማ ለማድረግ እንደወሰኑ፣ ሕዝቡንም በማድቀቅ ከድህነት በታች ቀጥቅጠው ለምን ለመግዛት እንደወደዱ በግልጽ ተጠይቀው አያውቁም። አንዳንድ ደፋሮች ቢነሱም እስርና ሞት ተቀብለዋል። መፈንቅለ መንግስት አስበው የነበሩም ዘመናቸውን በእስር ጨርሰዋል መቸረሳቸው፣ መሞታቸውና የደረሱበት የማይታወቅ እንደሆነ በተለያዩ ጊዜያት የወጡ መረጃዎች ያስረዳሉ።

ዓለም አምባገነ የሚላቸው የኤርትራ የዕድሜ ልክ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከመኮንኖቹ በተጨማሪ የድሜ አቻቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ኦስማን ሳላህ አሊ በቁም ማሰራቸው ተሰምቷል። ከኤርትራ የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያመልክቱት ኢሳያስ ኦሳማን ሳላህ ከአስመራ ንቅንቅ እንዳይሉ ጥብቅ ትዕዛዝ አስተላልፈዋል።

More stories

ጓደኛቸውን ገድለው  ሲያሽከረክረው የነበረውን መኪና ወስደው የተሰወሩ ሁለት ተጠርጣሪዎች ተያዙ

May 21, 2024

የብሪክስ ፕላስ የመረጃና እና የባህል ሚዲያ ማዕከል ተመሰረተ

October 15, 2024

” የሎንግ ኦነግ ሸኔን መክዳት ከዜና በላይ ነው” – የሸኔ የሎጂስቲክ መረጃ መንግስት እጅ ገባ

February 18, 2024

“የቴህራን የአየር ክልል በኛ ቁጥጥር ስር ሆኗል” እስራኤል

June 16, 2025

ኦስማን ሳላህ በቅርቡ ተከሂዶ በነበረው በተባበሩት መንግስታት ድርጅት 80ኛ ጉባኤ ጎን ለጎን ከአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት መሥሪያ ቤት ከፍተኛ አማካሪ ከሆኑት ማሳድ ቡሎስን ጋር ተመካከረው ነበር። በዚሁ በይፋ ተገልጾ በነበረ ምክክር ‟ሃገራቸው ኤርትራ በቀይ ባህር ጉዳይ ከኢትዮጵያ ጋር ለመወያየት ዝግጁ ናት” ማለታቸው ተመልክቶ ነበር። ይህ መረጃ በስፋት ከተገለጸ በሁዋላ በአዲስ አበባ በኮንትሮባንድ ንግድና ወንጀል ተግባራት የሚታማው የኤርትራ ኤምባሲ “ምድር ከፍና ዝቅ ቢል በቀይ ባህር ድርድር የለም” ሲል የውች ጉዳይ ሚኒስትሩ ተናገሩት ተብሎ በዓለም ዓቀፍ ሚዲያዎች የተገለጸውን “የስህተት ዜና” በማለት ማስተባበሉ አይዘነጋም።

የድርድርና የውይይት አሳብን እንደሚቀበሉ በማስታወቃቸው ሳቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከስብሰባው መልስ የቁም እስር ላይ እንደሆኑ ነው መረጃዎች የሚያመልክቱት።

የዲያስፖራ የኢሳያስ ተቃዋሚዎች “ሻዕቢያ ይህንን ዜና ለማስተባበል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩን ወደ ሚዲያ ብቅ ለማድረግ ሞክሮ በግልጽ ባልታወቀ ምክንያት አልተሳካም” ብለዋል።

በመኮንኖቹ በታገድና ግዞት መቀመጥ፣ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የቁም እስርና ከዚህ ቀደም በተፈጸሙት በርካታ አስነዋሪ ተግባራት፣ ኤርትራ እንደ አገር እየወደቀች መምጣቷ እያንገበገባቸው ያሉ አካላት ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ሊያደርጉ እንደሚችሉ የብሶቱን መተን ያሰሉት ተቃዋሚዎች አመልክተዋል።

ኢሳያስ አሁን ላይ ታማኞቻቸው ሳይቀሩ እያጉረመረሙባቸው እንደሆነ መረጃ እንዳላቸው የሚገልጹት መረጃ ሰጪዎች፣ የኤርትራ ሕዝብ ለውጥ ከናፈቀው ዓመታት መቆጣሩ፣ በታም መሰላቸቱና ዓለም ከሚገኝበት ስላጣኔ ታቅቦ እንዲኖር መደረጉ በየዕለቱ ገሃድ አይውጣ እንጂ የኢሳያስን ስርዓት ቀፎ እንዳደረገው እነዚሁ ወገኖች ያስረዳሉ።


home
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
አብን “ሁለት-ረገጥ አካላት” ያላቸው የአማራ ክልል አመራሮችን ተጠያቂ አደረገ
Ethiopia’s Quest for Sea Access Pressing Public Agenda Gaining Int’l Support: HPR Members
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News2

ብሔራዊ ጥቅምን አሳልፎ ለመስጠት የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ባለድርሻ ሊሆኑ አይገባም – በለጠ ሞላ

March 8, 2026
News2

ለክቡር የኢፌዴሪ ማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝና ሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸው የቀረበ ጥሪ

March 8, 2026
News2

ስምረት ፓርቲ የትግራይ ወጣት ለትህነግ ጀርባ መስጠቱን አስታወቀ

March 6, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2