Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  ECONOMY  የዓለም ባንክ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ አገራትን የዕድገት ትንበያ ከፍ አደረገ
ECONOMY

የዓለም ባንክ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ አገራትን የዕድገት ትንበያ ከፍ አደረገ

Ethioreview newsEthioreview news—October 8, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ አገራት በዚህ ዓመት ፈጣን የሆነ የ3.8 በመቶ ዕድገት እንደሚያስመዘግቡ የዓለም ባንክ አስታወቀ።

ፖሊሲ አውጪዎች የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት የወሰዱትን እርምጃ እንደ አንድ ምክንያት ያቀረበው የዓለም ባንክ፤ በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት ውስጥ ዕድገቱ እንደሚቀጥል ጠቁሟል።

ዕድገቱ በሚያዝያ ወር ከነበረው 3.5 በመቶ የጨመረው እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገራት የውጭ ምንዛሪ እና የዋጋ ንረትን በማረጋጋት እና የወለድ ቅነሳ በመከናወኑ ነው ሲል ባንኩ በየሁለት ዓመቱ በሚያወጣው የአፍሪካ ፑልስ ዘገባው አመልክቷል።

ሮይተርስ የዜና ወኪል እንደዘገበው፤ “እነዚህ ምቹ ሁኔታዎች የግል ፍጆታ እና ኢንቨስትመንት እንዲጨምር እያደረጉ ነው” ሲል ባንኩ በሪፖርቱ አስፍሯል።

More stories

ትራምፕ በፊሽካ ያስጀመሩት የታሪፍ ጦርነት

February 4, 2025

“የባንክ ሥራ ረቂቅ አዋጁ የውጭ ባንኮች በፋይናንስ ዘርፉ እንዲሠማሩ የወጣውን ፖሊሲ ወደ ተግባር የሚያሸጋግር ነው”

November 13, 2024

“ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ሰራተኞች ደሞዝ 300 እጥፍ ያድጋል”

August 2, 2024

ፓርላማው ለ2018 በጀት ዓመት የ1.93 ትሪሊዮን ብር በጀት አጸደቀ

July 3, 2025

በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት ውስጥ ዓመታዊ አማካይ ዕድገት ወደ 4.4 በመቶ ከፍ እንደሚል ባንኩ ገልጿል። ይህም 4.3 በመቶ ከነበረው የመጀመሪያው ትንበያ ከፍ ያለ ሆኗል።

የዓለም ባንክ፤ ከቀጣናው 47 አገራት መካከል የ30 አገራት ምጣኔ ሃብታዊ ዕድገት ትንበያ ከፍ ተደርጎ ተሻሽሏል ሲል በሪፖርቱ አመልክቷል።

“አማካዩ የዋጋ ግሽበት ከ4% ያነሰ ነው። ከዚህ በተጨማሪም ደግሞ ከአሜሪካ ዶላር አንጻር ተዳክመው የነበሩት አብዛኛዎቹ መገበያያ ገንዘቦች አሁን አገግመው ተረጋግተዋል” ሲሉ በዓለም ባንክ የአፍሪካ ዋና ኢኮኖሚስት አንድሪው ዳባለን ለመገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል።

በቀጣናው ትልልቅ ምጣኔ ሃብት አላቸው ከሚባሉት መካከል የሆኑትን የኢትዮጵያን፣ የናይጄሪያን እና የአይቮሪ ኮስትን የምጣኔ ሃብት ዕድገት ትንበያዎች ባንኩ አሻሽሏል።

የዜጎች ገቢም በዚህ ዓመት እና በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት በፍጥነት ያድጋል ሲል የአለም ባንክ ማስታወቁን ሮይተርስ የዜና ወኪል ዘግቧል።

ሪፖርቱ አክሎም፤ “ይህ ምጣኔ ሃብቱ ከአሥር ዓመታት ተከታታይ መዳከም በኋላ ቀስ በቀስ ማገገሙን የሚያመለክት ቢሆንም፣ መልሶ ማንሰራራቱ በአስተማማኝ ሁኔታ የፀና አይደለም” ሲል አስታውቋል።

የቀጣናው ምጣኔ ሃብት በአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ፖሊሲዎች ምክንያት በተፈጠረ የንግድ አለመረጋጋት እየተፈተነ መሆኑም ተገልጿል።

በተጨማሪም፤ ከፍተኛ የብድር ጫና እና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ወጣቶች ሥራ አጥነት ለአካባቢው አገራት ስጋት መሆኑን ጠቁሟል።

በዩናይትድ ስቴትስ እና በአፍሪካ አገራት መካከል ያለው ቁልፍ የንግድ ስምምነት የሆነው አጎዋን በተመለከተ፤ “የንግድ ተግዳሮቶች አሁንም በጉልህ ይታያሉ። ይህ እንዴት እንደሚፈታ አናውቅም። ብዙ ድርድሮች እየተደረጉ ነው” ሲሉ በዓለም ባንክ የአፍሪካ ዋና ኢኮኖሚስት አንድሪው ዳባለን ተናግረዋል።

የዓለም ባንክ፤ መንግሥታት አነስተኛ እና መካከለኛ ኩባንያዎችን ለማጎልበት የንግድ ሁኔታን በማሻሻል የሥራ ዕድሎችን በመፍጠር ላይ እንዲያተኩሩ አሳስቧል።

በዓለም ባንክ የአፍሪካ ዋና ኢኮኖሚስት አንድሪው ዳባለን “እነዚህ ሥራዎች ጥሩ ደሞዝ የሚያስገኙ እና አስተማማኝ ሕይወት የሚፈጥሩ መሆን አለባቸው” ብለዋል።

አክለውም፤ በአገራቱ ውስጥ ከሚፈጠረው የሥራ ዕድል ሦስት አራተኛው የሚሆነው መደበኛ ባልሆነው ዘርፍ እንደሆነ ጠቁመዋል።

የሥራ ዕድል አለመኖር እና ሌሎች ቅሬታዎች ካለፈው ዓመት ጀምሮ በኬንያ፣ በናይጄሪያ እና በማዳጋስካር በወጣቶች የተመሩ ሕዝባዊ ተቃውሞዎችን ቀስቅሰዋል።

ይህም ፖሊሲ አውጪዎች ያለባቸውን ፈተና ያሳያል።

“እነዚህን ችግሮች አለመፈታት የሚያስከትለውን መዘዝ ለማስላት አስቸጋሪ ነው። ምልክቶቹንም ማየት የጀመርን ይመስለኛል” ቢቢሲ ሮይተርስን ጠቅሶ ከዘገበው ዘገባ ለመረዳት ተችሏል።


ECONOMY
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
Ethiopia’s Quest for Sea Access Pressing Public Agenda Gaining Int’l Support: HPR Members
” ቅዱስነታቸው በተሟላ ጤንነት ላይ ይገኛሉ ” – የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽሕፈት ቤት
Related posts
  • Related posts
  • More from author
ECONOMY

ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ

March 29, 2026
ECONOMY

“የስምምነቶች ሁሉ እናት” ህንድ እና የአውሮፓ ህብረትታሪካዊ የንግድ ስምምነት አደረጉ

January 27, 2026
ECONOMY

በኢትዮያ ከ21 ትሪሊዮን ኪዩቢክ ጫማ በርላይ የጋዝ ክምችት ተገኘ

October 30, 2025
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2