Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  “በወጣቶች ሕይወት መነገድ ይበቃል!” – ስምረት ፓርቲ
News

“በወጣቶች ሕይወት መነገድ ይበቃል!” – ስምረት ፓርቲ

Ethioreview newsEthioreview news—January 29, 2026
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የውድብ ዴሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት) ባወጣው ወቅታዊ መግለጫ፣ በክልሉ ውስጥ የሚንቀሳቀስ “የጥፋት ቡድን” ያለፈው የጦርነት ጠባሳ ሳይሽር አዲስ የጦርነት ቀስቃሽ ተግባር ውስጥ መግባቱን አስታውቋል።

ድርጅቱ “በወጣቶች ሕይወት መነገድ ይበቃል!” በሚል ባወጣው በዚህ መግለጫ፣ ቡድኑ የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት በግልጽ በመጣስ ቀጠናውን ወደማይቀር ትርምስ እየመራው መሆኑን በጽኑ ከስሷል።

ስምረት በመግለጫው እንዳመለከተው፣ ይህ የጥፋት ቡድን የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት ወደ ጎን በመተው ከኤርትራው የህግደፍ ሥርዓት ጋር በማበር የጦርነት ዝግጅት እያደረገ ይገኛል።

ቡድኑ የግዛት አንድነትን እና የተፈናቃዮችን ጉዳይ ለፖለቲካዊ መጠቀሚያነት ቢጠቀምበትም፣ በተግባር ግን የሕዝቡን ደህንነት ለአደጋ የሚያጋልጥ የጦርነት ወፍሪ መጀመሩን ድርጅቱ ገልጿል።

More stories

ከቤት እጣ ጋር ተያይዞ የአዲስ አበባ አስተዳደርን “ማጅራት መቱ” የተባሉ የፈጸሙት ድራማ

July 13, 2022

በባሕርዳር ከተማ የሽብር ጥቃት ለመፈፀም የተንቀሳቀሱ በቁጥጥር ስር ዋሉ

June 28, 2022

አፋር«አሸባሪውን ቡድን እየተደመሰሰ ነው የማጥቃት ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል»

November 14, 2021

የሕወሓት አሸባሪ ቡድን በሰሜን ወሎ ዞን ሃብሩ ወረዳ ነዋሪዎችን ምንነቱ ያልታወቀ መርፌ ሲወጋ ማየቱን የዓይን እማኝ ገለጸ

August 23, 2021

በተለይም ቡድኑ ቀደም ብሎ ቀብሮ የነበሩትን ከባድ መሣሪያዎች በማውጣት ወደ አማራ እና ዓፋር ክልሎች አቅጣጫ መጠነ ሰፊ ጥቃት ለመሰንዘር እየተንቀሳቀሰ መሆኑ በመግለጫው ተጠቁሟል።

በጠለምት አቅጣጫ የተጀመረው ትንኮሳ የድሃ ወጣቶችን “ለጥይት እራት” የሚያደርግ ታሪካዊ ስህተት ነው ሲል ስምረት ኩነኔውን ገልጿል።

ውድብ ዴሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ ለትግራይ ሰራዊት ባስተላለፈው ጥሪ፣ ሰራዊቱ የጥፋት ቡድኑን የግል ፍላጎት ለማርካት ከሚደረግ ጦርነት ራሱን እንዲያድን እና የሕዝቡን ሰላም እንዲያስቀድም አሳስቧል።

ወላጆችም ልጆቻቸው ለሌላ ጦርነት እንዳይማገዱ እንዲመክሩ ጥሪ የቀረበ ሲሆን፣ ድርጅቱ በትግራይ ሕገ-መንግስታዊ ወሰን መከበር እና የተፈናቃዮች ወደ ቀዬአቸው መመለስ ላይ ጽኑ አቋም እንዳለው ቢገልጽም፣ ይህ መሳካት ያለበት ግን በሰላማዊ እና በሕጋዊ መንገድ በፕሪቶሪያው ስምምነት መሰረት ብቻ መሆን እንዳለበት አፅንዖት ሰጥቷል።

ድርጅቱ በመጨረሻም ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የፕሪቶሪያው ስምምነት እንዲተገበር ጫና እንዲያደርግ የጠየቀ ሲሆን፣ ቡድኑ በሕገ-ወጥ መንገድ እየዘረፈ ያለው የሕዝብ ሀብት እና መሬት በዝርዝር እየተመዘገበ መሆኑንና ተጠያቂነት እንደማይቀር አስታውቋል።

በመሪዎቻችን ብዕር እና በጓዶቻችን ደም የተፈረመው የሰላም ስምምነት ሊፈርስ አይገባም ያለው ስምረት፣ መግለጫውን የደመደመው ጥሪ 21 ቀን 2018 ዓ.ም. መሆኑን ጠቅሶ በወጣቶች ሕይወት መነገድ እንዲቆም በድጋሚ በማሳሰብ ነው።

homeMEDIANEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ትህነግ በጣማራ ስድስ ኮር ያሰለፈበት ውጊያ ለጊዜው በበቃኝ ተጠናቀቀ፤ በራያ አላማጣ መስመርና በጨርጨር ሙሉ ጦርነት…
‹‹ወልቃይትን በዐማራ መቃብር ላይ ካልሆነ አታስቡት… ራሳችንን ለመከላከል ተዘጋጅተናል›› አሸተ ደምለው
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2