Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  የጨረቃ ቤቶች ሕጋዊ እንዲሆኑ የኦሮሚያ ክልል ወሰነ
News

የጨረቃ ቤቶች ሕጋዊ እንዲሆኑ የኦሮሚያ ክልል ወሰነ

Ethioreview newsEthioreview news—March 28, 2026
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

በክልሉ ያሉ ሕገወጥ ወይም በተለምዶ “ጨረቃ ቤት” ተብለው የሚታወቁ ካርታ እና ፕላን የሌላቸውን ቤቶች ባሉበት ሕጋዊ ሊያደርግ እና የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ሊሰጥ መሆኑን ዋዜማ ራድዮ ዘግቧል፡፡

የክልሉ መንግሥት ምክር ቤት ወይም ጨፌ ኦሮሚያ፣ ባሳለፍነው መጋቢት 10፣ 2018 ዓ፣ም ባካሄደው 6ኛ የሥራ ዘመን፣ 5ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ ጉባኤው፣ መመሪያውን አቅድቆ ለክልሉ መሬት አሥተዳደር ቢሮ ልኳል፡፡

እነዚህን ሕገ ወጥ ቤቶች ሕጋዊ የማድረጉ አሰራር ከከተሞች ፕላን እና መሠረት ልማት ጋር ፈጽሞ ሊጻረር በማይችል መልኩ ብቻ እንደሚከወን የሚያትተው መመሪያው፣ በክልሉ ከተሞች የመሬት ሊዝ አዋጅ መሰረት አስፈላጊው ክፍያ ከተፈጸመ በኋላ ሂደቱ እንደሚጀመር ያመለክታል።

ይህን አሰራር የሚከታተሉትና የሚያስፈጽሙት በከተማ አስተዳደሮች ያሉ የመሬት አስተዳደር ጽሕፈት ቤቶች መሆናቸውን የሚደነግገው የኽው መመሪያ፣ አመልካቾች ማመልከቻቸውን የሚያስገቡበትን ቀንም በይፋዊ ማስታወቂያ እንደሚገለጽ ያብራራል።

More stories

የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የሚጥሰው HR6600/S3199 ሕግ ተቋረጠ

April 6, 2022

አጫጭር ወቅታዊ መረጃዎች

June 30, 2021

የብረት ሌባ “ባለሃብቶች” – ነዳጅ ስር የሚርመጠመጡ ባለስልጣናት

December 20, 2022

“ጥምቀትና መተጫጨት”

January 18, 2023

የከተማ መሬት አሥተዳደር ጽሕፈት ቤቶች በማመልከቻው መሠረት ያዋቀሯቸውን ባለሙያዎች ወደ ስፍራው በመላክ ቤቱ ያለበት ቦታ ከከተማው ፕላን ጋር የሚጣጣም መሆኑን ከተጣራ በኋላ ቤቱን ሕጋዊ የማድረግ እና የባለቤትነት ማረጋገጫ የመስክር ወረቀት የመስጠት ሂደቱ እንደሚጀመር ተመላክቷል፡፡

ሕጋዊ የሚደረገው የመኖሪያ ቤት ቦታ በካሬ ሜትር ተለክቶ ከከተማው የመሬት ሽንሻና ደረጃ ወይም ስታንዳርድ የሚተርፍ ከሆነ፣ መሬቱ ወደ መሬት ባንክ ተመላሽ እንደሚደረግ መመሪያው አትቷል። እነዚህን ሕገ ወጥ ቤቶች ሕጋዊ የማድረግ ሥራ ሸገር፣ አዳማ እና ቢሾፍቱ ከተሞችን አያካትትም፡፡

ክፍያን በተመለከተ በሊዝ ስርዓት በሚተዳደሩ ከተሞች በከተማው የመሬት ደረጃ መሰረት የከተማ መሬት ሊዝ አዋጅ ከጸደቀበት ከጥር 24፣ 2005 ዓ፣ም ጀምሮ ያለውን የሊዝ ውዝፍ ክፍያ እንዲሁም፣ የጣሪያና ግድግዳ ግብር ክፍያ አመልካች መክፈል እንደሚኖርበት መመሪያው ይደነግጋል።

በመሬት ሊዝ ስርዓት ስር ባልገቡ ከተሞች የሚገኙ ቤቶች ደግሞ፣ ከጥር 24፣ 2005 ዓ፣ም ጀምሮ በከተማው ደረጃ ተሰልቶ የመሬቱን ኪራይ እንዲሁም የጣሪያ እና ግድግዳ ግብር ክፍያ፣ በተጨማሪም የክፍያውን 30 በመቶ ቅጣት መክፈል እንደሚጠበቅባቸው ሰነዱ አብራርቷል፡፡

ክፍያውን በአንድ ጊዜ ከፍለው ማጠናቀቅ ለማይችሉ ሰዎች፣ በሁለት ዓመታት ውስጥ በአራት ጊዜ ክፍያ ከፍለው ማጠናቀቅ እንደሚችሉ የፈቀደው መመሪያው፣ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ክፍያውን ከፍሎ ያላጠናቀቀ አመልካች ግን መሬቱ ሕጋዊ እንደማይደረግለትና የከፈለውንም ክፍያ መልሱ ብሎ መጠየቅ እንደማይችል አስጠንቅቋል።

መመሪያዎችን በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ ያልፈጸመ አካል፣ በመሬቱ ላይ የሰራው ቤት ፈርሶ መሬቱ ወደ መንግሥት የመሬት ባንክ ተመላሽ እንደሚሆን የጠቀሰው መመሪያው፣ መንግሥት ቤቱን በማፍረሱ የሚያስከትለው ኢኮኖሚያዊ ጉዳት ካለ ቤቱ ሳይፈርስ ባለበት እንደሚወርሰው ደንግጓል።

በየትም ቦታ በስሙም ይሁን በሌላ ሰው ስም ከአንድ በላይ ሕጋዊ ያልሆነ መሬት ያለው ግለሰብ መሬቱን ሕጋዊ በማድረግ ሂደት ውስጥ እንደማይስተናገድ የጠቀሰው መመሪያ፣ ይልቁንም መሬቱ በመንግሥት ይወረሳል ብሏል።

FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ኢራን እኛ ላይ ምን ልታደርግ ትችላለች?
ሙስጠፌ ተረኛው ባለስልጣን – የሃሰት ትርክ ዘመቻ በደቦ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2