FEATURED
adireporter - [በውሸት፣ በጥላቻና በባንዳነት የተገነባ የአንዳርጋቸው ጽጌ የፖለቲካ ማንነት] ለማያውቁት ሁሉ ሊነገር ይገባል። አንዳርጋቸው በሚመስሉት ሚዲያዎች በየጊዜው እየወጣ የሚናገረው ሁሉ ሃሰት መሆኑን መናገር ደግሞ ...
በቀናት ልዩነት የኤርትራ ወታደሮች በተቀነባበረ፣ ዝግጅት በተደረገበትና ማሳካት የሚፈልገውን ዓላማ ባማስቀመጥ በትግራይ የፈጸሙትን የጅምላ ጾታ ጥቃት፣ ዝርፊያና ግፍያ ‘ዘ ሴንትሪ’ የተባለ ተቋማና ዘጋርዲያን ይፋ ካ...
- ለታማኝ ግብር ከፋዮች ልዩ ዲፕሎማቲክ ፓስፖርት ተሰጠ፤ ከአትሌቶች የታዩ የሉም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተገኙበት የተካሄደው ሰባተኛው ታማኝ ግብር ከፋዮች የእውቅና ሥነሥርዓት ላይ "እናንተን ለማገልገል ስልጣን ...
መጪው ዘመን የሰው ሠራሽ አስተውሎት(Artificial Intelligence) ወይም የ”AI”መሆኑ ርግጥ እየሆነ ነው። ይታያችሁ በቀጣይ አምስት ዓመታት ወይም እስከ 2025 ዓ.ም በኢኮኖሚው ላይ 17.5 ትሪሊየን ዶላር ይጨምራል። ይ...
የዛሬ አምስት ዓመት ግድም ነው፡፡ የሚያምሩ ሁለት ሸበቶ እናቶችን ጨምሮ ተገልጋዮች ይበላሉ። ይጠጣሉ። ያነሳቸውን ይጠይቃሉ። የወቅቱ የኢሳት ባልደረቦችም በአንድ ኮርነር ክብ ሰርተው የሚበላወንም የሚጠጣውንም በዓይነት ሤራ እያዋለዱ...
ትህነግ ከፖለቲካ ፓርቲነት መሠረዙን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። ምርጫ ቦርድ እንዳለው ትህነግ የተሰጠውን የሶስት ወር ጊዜ በመጠቀም ማድረግ የሚገባውን ባለማድረጉ ነው ፓርቲው ላይመለስ ተሰርዟል። ራሱን ህወሃት ወይም...
እድሜው ለጋ ሀሳቡ ትልቅ ነው። ዛሬ ላይ ሆኖ ነገን አሻግሮ ማየት ችሏል። ኃይለሥላሴ አበራ ይባላል። ተወልዶ ያደገው በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከምባታ ዞን ቀጨብራ ወራዳ ነው። ገና የስምንተኛ ክፍል ተማሪ ነው። በትምህርቱም ከቀለ...
የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ትህነግ የሚመራው ኢህአዴግ ወደ ስልጣን ከመጣ ወዲህ በሚከተለው ዘር ላይ የተመሰረተ ፖለቲካ ሳቢያ ክልሎችን ሲያቋቋም የተሽከርካሪዎች ታርጋ በክልል፣ በከተሞች፣ እና በተለያዩ ስያሜዎች እንዲተኩ ማ...
ኢትዮሪቬው ፡- " የትህነግ ግርድና በዚህ ደረጃ የትግራይን ሕዝብ ያዋረደ ነው" ይላሉ አዲሱ "ጸምዶ" የሰሙ፡፡ "ጸምዶ" መጣመር ወይም መቀናጀት ወይም ቅንጅት እንደማለት ነው፡፡ እንግዲህ ይህ "ጸምዶ" ሲጀመር የሁለቱም ፕሮፓጋንዲ...
18 ከፍተኛ የትግራይ አመራሮችን ጨምሮ በዘር ማጥፋት ወንጀል 64 ሰዎች ተከሰሱ!ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤልን ጨምሮ 18 ከፍተኛ የትግራይ የፖለቲካ እና የጦር መሪዎች በፌደራል መንግስት በተሾሙ 64 የጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች ...
ትህነግ የመጨረሻ ምሽጉ አድርጎ ሲንከባከበው የነበረውን የፌዴሬሽን ምክር ቤት በአፈ ጉባዔነት ሲመሩ የነበሩት ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሒም “በአሁኑ ጊዜ በትግራይ ሞጋች ማኅበረሰብ ተፈጥሯል፤ ወንበሩን ብረት ምጣድ የሚያደርግ ትውልድ ተፈጥ...
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፓትሪያርኩ በመልዕክታቸው፣ በመላው ኢ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከልዑካን ቡድናቸው ጋር በቬየትናም የነበራቸው ይፋዊ ጉብኝት የተሳካ እና "ጉብኝቱ ኢትዮጵያ አስፈላጊ ሀገር መኾኗን ያረጋገጠ ነበር" ብለዋል። ኢትዮጵያ በጂኦ-ፖለቲካል ነባራዊ ሁኔታ እና መ...
በትግራይ የተኩስ ማቆም ስምምነት መደረጉን ተከትሎ ያኮረፈው ሻዕቢያ ከግብጽ በወሰደው ውክልና "አንጃ" ከሚባለው የትህነግ ውስን ኃይልና በአማራ ኦሮሚያ ክልል ጠብ መንጃ ካነሱ ኃይሎች ጋር ግንባር ገጥሞ ኢትዮጵያ ምድር ላይ ሊከፍት...
የመለስ ዜናዊ የግል ጠባቂ/አጃቢ የነበረው ሚኪ ራያ ሰሞኑን በማኅበራዊ ሚዲያ በተሰራጨ ቪዲዮ ላይ የቀድሞ ጌታውን ማንነት ባልታወቀ ምክንያት እያዝረከረከው ነው። በትግሪኛ የተናገረውን አስፋው አብርሃ በቴሌግራም ገጹ ተርጉሞ አቅርቦ...
"የተዛባ ዜና" ማቅረቡን በመዘርዘር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሪፖርተር ጋዜጣን ነቅፎ ማስተባበያ እንዲያወጣ አሳሰበ፤ ባንኩ ለመንግስት አንድም ብር እንዳላበደረ በዝርዝር ያብራራበትን መግለጫ በይፋዊ ገጹ ይፋ አድርጓል። ይህ እስከታ...
የፋይዳ ዲጂታል ብሄራዊ መታወቂያ ጥቅም ገና ያልተገለጸላቸው ብዙ ናቸው፤ ቢገባቸውን ፍላጎት የማያሳዩም በርካቶች ናቸው፤ ይህን ዓለም ድሮ የጨረሰውን አሰራር "ስለላ ነው" በሚል የሚቃወሙ ተቃዋሚዎችም አሉ፤ አውሮፓና አሜሪካ በተመሳ...
ዛሬም ድረስ የጥላቻ ንግግር በመፍጠርና በማራባት፣ ዘር፣ አካባቢ፣ ስም፣ ቤተሰብ፣ የስራ ቦታ ወዘተ እየተጠቀሰ በፌስ ቡክ በሚረጩ የደም ነጋዴዎች አማካይነት እየደረሰ ያለው ጥፋት በዋናነት በፌስ ቡክ አማካይነት መሆኑን ለሚረዱ ይህ...

