ወራሪው ጁንታ የደርግን አገዛዝ ለመገርሰስ ለ17 አመታት ከአፋር ጋር አብሮ ታግሏል በመሆኑም የአፋር ህዝብን የዉጊያ ስልትና ጀግንነት በሚገባ ተረድቷል። ወራሪው የትኛውንም የአፋርን መንደር ለመያዝ ከአፋር ጋር በክላሽና በብሬን ተ...
OPINION
የአማራ ህዝብ ጠላቶች አንድነቱን ለመሸርሽር፣ ሀይሉን ለመበተን፣ አቅሙን ለማዳከም፣ አጋር አልባ ለማድረግ፣ "በዘላቂነት ማህበራዊ ረፍት ለመንሳት" ብሎም ቀጣይ የፖለቲካ ሀይል እንዳይሆን ለማድረግ የታቀዱና የተቀናጁ ሴራዎችን ሲፈፅ...
(ክርስቲያን ታደለ ~ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል) ዓሳ ስለውኃ ያለው አረዳድ ከኮረት ጋር ተመሳሳይ ሲሆን እጅጉን በጣም አስገራሚ ይሆናል። ፋኖነትን ማኅበረሰባዊ ውርስ እና የልቡና ውቅር እሴት አድርጎ ለሺህ ዘመናት በኖረ ማኅ...
" የህግ የበላይነት መረጋገጥ የአማራን ህዝብ ሊጠቅመው ካልሆነ በስተቀር አንዳች ጉዳት አያስከትልበትም፡፡ በህግ የበላይነት እምነት እስካሳደርን ድረስ ሁሉም ነገር በአግባቡ ይስተናገዳል፡፡ መንግስትም የህግ የበላይነትን የማስከበር ...
«ለምን ቢባል በፋኖ ስም ከባለሀብቶችና ዲያስፖራው ገንዘብ እየሰበሰቡ ከተማ ውስጥ ሆነው ቀዝቃዛ ቢራና አረቄ እየጠጡ መንጎባለልን ያስቀርባቸዋልና ነው» " የፋኖ አደረጃጀት እንዴት ክልላዊ መልክ ይኑረው በሚለው ላይ የመፍትሄ ሀሳብ...
« እናት ከልጇ በላይ ምንም ስስት ነገር የለም። ትልቅ በጎ ምኞቷ የነገ ተስፋውን የማየት ጉጉቷ ቀዳሚውን ሥፍራ ይይዛል። ይቺ እናት ልጄ ከሀገሬ አይበልጥም ብላ ከአንድም ሁለት ሦስትና አራት ልጆቿን መርቃ ሠራዊቱን እንዲቀላቀል ለ...
አሁን ላይ ችግር የሆነው ማህበራዊ ሚዲያ ላይ “ መንግስት የፖለቲካ ሚስጢሩን ሁሉ ይነገረን” የሚለውና ሆን ተብሎ አጀንዳ የሚሰፈርላቸው ቡድኖች፣ ሳያውቁ የነዚህን ቡድኖች ጭራ ይዘው የሚኖጉዱት እንደሆኑ በተደጋጋሚ ቢገለጽም ሰሚ ያ...
ይህ የተጻፈው December 1, 2021 ነው። ዛሬ የታተመው ሰሞኑን እየተካሄደ ያለው የሳይበር ላይ ውይይቶችና መላካቸውን የቀየሩ ግን ተመጋጋቢና ተመሳሳይ አጀንዳ በውስጣቸው የያዙ መሆኑን ለማሳየትና መለስ ብሎ ማስተዋል እንዲቻል...
ኢትዮጵያና ኤርትራ የጀመሩትን አዲስ ወዳጅነት ተከትሎ ኢህአዴግ ህወሓት በመሪው አቶ መለስ አማካይነት የተፈረመውን የአልጀርሱን ስምምነት ያለ ቅድመ ሁኔታ ተግባራዊ እንዲሆን በሙሉ ድምጽ አራት ኪሎ ላይ ከወሰነ በኋላ ትግራይ ገብቶ ...
የሚዲያ አውታሮች ከውስጥም ከውጭም፣ የመንግሥትም ሆኑ የግል፣ የተገዙም ሆኑ በሊዝ የተያዙ፣ በደመ ነፍስ የሚጓዙትን ጨምሮ ሆን ብለው አስበውበትም ሆነ ሳያውቁት የጃዋር ሰለባና አንደበት ሆነዋል። አንዳንዶቹ በሳል የሚባሉት የሚዲያ ...

