ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በመታሰሩ እጅግ አዝኛለሁ። ሀዘኔ ጋዜጠኛው በመታሰሩ ብቻ አይደለም ይልቁንስ ፖለቲካችን ወደኃላ መራመድ በመጀመሩ እንጂ። ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድን ወደ ስልጣን ያመጣው ለውጥ ከመጣ ወዲህ የዲሞክራሲ ...
OPINION
በአማራ ክልል የተነሱ ዓላማቸውና መድረሻቸው ለጤነኛ ዜጎች በግልጽ የማይታይ ግብግቦች ውጤታቸው " እጄን በጄ" ሊሆን እንደሚችል የሚሰጉ ጥቂት አይደሉም። አመድ ሊያደርገው ከተነሳው ሃይል ተርፎ በማገገም ላይ ያለውን ክልል ዳግም በ...
ተስፋ ፈሩ ኢትዮጵያ በዘመናዊ ታሪኳ የፖለቲካ ለውጥ እና የሥርዓተ መንግሥት ማሻሻያ እንድታደርግ ዕድል የሰጡ ሦስት ዐበይት ሕዝባዊ አመጾችን አስተናግዳለች። በ1966 እና 1983 ዓ.ም. የገጠሟት ሁለቱ ዕድሎች በሺህ የሚቆጠሩ ዜጎ...
«አዎ ! የእርዳታእህልለታጣቂዎችእናከፋፍላለን፤ሰውሳይበላአይዋጋም» "ጦርነት አይቀሬ ነው" የትግራይ ህዝብ መከራ ዛሬም መቋጫ አላገኘም፡፡ ወቅቱ ግድ ከሚለው የሃሳብ የበላይነት ከሚዘውረው ፖለቲካ ይልቅ በጉልበት ሁሉንም ፍላጎት እን...
በየትኛውስ አገር ነው የአገሩን ሉዓላዊነትና ነፃነት ለማስጠበቅ የሕዝቡን ዘላቂ ሰላምና ጥቅም ለማስከበር ያለ እረፍት በሐሩርና በቁሩ እያለፈ ዳገቱን እየወጣ ቆልቁለቱን እየወረደ ጋራ ሸንተረሩን እያቋረጠ የሚጠብቀውን ጋሻ ሰራዊት መ...
- ኢትዮጵያዬ ይህንን ደብዳቤ ስደመድም የምመኘው ሦስት ነገሮችን ብቻ ነው። እነርሱም፣ ውድ ኢትዮጵያ ትናንት ከሰዓት በኋላ አራት ኪሎ የሚገኘውን የሳይንስ ሙዚየም ፕሮጀክት ስፍራ ተዘዋውሬ ስመለከት እና በብራማ አሉሙኒየም የተሸፈነ...
ጂኦስፓሻል ኢንተለጀንስ ላይ ከሚነገሩ አንዳንድ ፈተናዎች መካከል ይህን ሰው ሰራሽ አስተውሎት የፖለቲካ ተቃዋሚዎችን በቦታ ቁጥጥር እና ወታደራዊ አቅም እንዲኖራቸው የሚደግፉ አካላት ይጠቀሙበታል የሚለው ዋነኛው ነው። በተለይም ደሀ ...
ለወሬው ድምቀት ሁለቱን የቀድሞ ወዳጆች በፍቅር ስማቸው እንጥራቸው። ሰሞኑንን የሆነው እየተለኳኮፈ ቢነገርም በደንብ አልተነገረምና በተንተን አድርጎ ማሳየቱ ለቀታዩ የዕብደት ሩጫ ትምህርት ሊሆን ይችላል። እንዲህ ነው። በራማና ባድመ...
የወያኔ አጀንዳ አሻሻጭ የመንፈስ ልጆች ወያኔ በአደባባይ በአዋጅ "በአማራ ላይ ሂሳብ አወራርዳለሁ፤ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦልም ድረስ እወርዳለሁ" ሲል ተከትለው አትዝመቱ ከማለት ጀምሮ በዘመቱ ሰዎች ላይ አቃቂር ሲያወጣ የነበረው የ...
በጌታቸው ሽፈራው ታሪካዊቷ ጎንደር ያለ ስሟ ስም ተሰጥቷታል። ችግሮች ያልተፈጠሩበት አካባቢ የለም። ችግር ፈጣሪዎቹ እንጅ አካባቢና ሕዝብ ሲወገዝ አይኖርም። ሆን ብሎ በተቀነባበረ ሴራ የደረሰን ችግር ለጎንደርና ለአማራ ሕዝብ ስም ...
ራሱን ለግማሽ ክፍለ ዘመን የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር በሚል ሲጠራ የኖረው ተገንጣይ ቡድን ኢትዮጵያን በዚሁ በመረጠው የውንብድና ስም እየተጠራ ከሃያ ሰባት ዓመት በላይ የመራት ሃይል በለውጥ ሃይሎች ሲገፋ ትግራይ ሄዶ ሕዝብ...
ባስበው ባልመው አልገባህ ያለኝ ነገር በአማራ እና በኦሮሞ ህዝብ መካከል ጦርነት እንዲካሄድ የሚፈለግበት ሁኔታ ነው። ጥቂት ጋጠወጦች በሚያደርጉት ያልተገባ አካሄድ የተነሳ በአማራ እና በኦሮሞ ህዝብ መካከል መካረር እንዲኖር የሚካሄ...
የሕዝብን ካባ ደርቦ፣ ነገር ግን ሕዝብን እንደ ማስያዣ ተጠቅሞ ፖለቲካዊ ግብን ለማስፈጸም መስራት እንደ ሕወሓት ያሉ ራስ ወዳድ ፖለቲከኞች ሁነኛ ስትራቴጂ ነው።አሸባሪው ሕወሓትም የሕዝብን ካባ ደርቦና የውጭ ተልዕኮን ተቀብሎ ለ“ት...
ብቁ፣ ገለልተኛና ነጻ የሕዝብ አገልግሎት ሥርዓት መገንባት፤ የሕዝብ አገልጋዮችን እሴት መገንባትና ሥነምግባርን በማሻሻል ውጤታማ የህዝብ አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓት መዘርጋት፤ በሲቪል ሰርቪስ ዘርፉ መሠረታዊ ለውጥ በማምጣት በአገራዊ...
በኢትዮጵያ የማህበራዊ ሚዲያ ላይ የተለያዩ ተቋማት እና ግለሰቦችን ኢላማ ያደረጉ አሉታዊ መረጃዎች በከፍተኛ ደረጃ ይሰራጫሉ። በተለይም ፓለቲካ እና ሀይማኖትን የመሳሰሉ ስሜት ቀስቃሽ ጉዳዮች ላይ ተሳትፎ የሚያደረጉ አካላት የአሉታዊ...
“እዚያ ቤት የተመከረ ምክር እኛም ቤትይመከራል!?!” ከአማራ ተረቶችበ ዲ/ን ዳንኤል ክብረት የኦሮሞ ጉዳይ የኢትዮጵያ ጉዳይ አይደለምእንዴ? ፣ የአማራ ጉዳይ የኢትዮጵያ ጉዳይአይደለም እንዴ? ፣ የሲዳማ ጉዳይ የኢትዮጵያጉዳይ አይደ...
አክቲቪስቲም ፖለቲከኞቹም በፌስቡከኛው እያማረሩ ነው። ብዙዎቹ እየተሳቀቁ ነው። በርካቶች እየታዘቡ ነው። ቀሪው ግራ ይጋባል። ለምን ግን ይሄ ሆነ? ለምን በአማራ ስም የሚፅፈው ፌስቡከኛ ይህን ያህል ወቀሳ በዛበት? አንዳንድ ጉዳዮች...
በዚህ ገፅ አፍሪካ አህጉር ድሃ ሆና በመቆየት የአውሮፓ እና በዋናነት የአሜሪካ መጠቀሚያ እንድትሆን በተናጥል ሀገራቱ እና በተቋማቶቻቸው (IMF፤ ዓለም ባንክ፤ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፤ NGOs፤ ወዘተ) በኩል የሚያደርጓቸውን...


