ECONOMY
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ "ልዩ" ሲል የጠራውን የውጭ ምንዛሬ ጨረታ በነገው ዕለት እንደሚያካሂድ መግለጹን ተከትሎ ዛሬ የምንዛሬው ገበያ መፋዘዙን ታዛቢዎች አመለከቱ። ባንኩ እንደ አስፈላጊነቱ በቀጣይ ሳምንትም ተመሳሳይ ጨረታ እንደ...
ኢትዮጵያ በዚህ አመት በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ 1 ነጥብ 43 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቷን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የግብርና ሚኒስትር ዶክተር ግርማ አመንቴ፤ ይህ ገቢ ካለፉት አመታት ሁሉ የተሻለ መሆኑን በማመላከት፤ በተጠናቀቀ...
በዘቅተኛ ደረጃ ላሉ የመንግስት ሠራተኞች የሶስት መቶ እጅ ወይም እጥፍ ደመወዝ መጨመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አስታወቁ። የጥቁር ገበያው በሚመራው ንግድ ምንም ሳይፈጠር የዋጋ ጭማሪ ማድረግ አግባብ እንዳልሆነ አመልከቱ። ጠቅላይ ...
ይኽን መሰል የፖሊሲ አማራጮች በቂ የሆነ የውጪ ምንዛሬ ክምችት የሚፈልጉ ከመሆናቸውም በላይ ይኽ ማሻሻያ ሊያስከትለው የሚችለው ከፍተኛ የዋጋ ንረትን መቋቋም የሚያስችል ምርትና ምርታማነት በሀገር ውስጥ ማደግ ከምንም በላይ ቅድሚያ ...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 38ኛ መደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡38ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎችየሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 38ኛ መደበኛ ስብሰባው ዓለም ዐቀፍ...
የዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት አስፍጻሚ ቦርድ ለኢትዮጵያ የአራት ዓመት የ3.4 ቢሊዮን ዶላር የተራዘመ ብድር አገልግሎት አቅርቦትን አፅድቋል፡፡ የዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት ጉዳዩን አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መንግሥት የአገሪቱ የውጭ ምንዛሪ ግብይት ተመን በገበያ ሥርዓት እንዲመራ መወሰኑን ተከትሎ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ከዛሬ ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም. ጀምሮ መሻሻሉን አስታውቋል። ብሔራዊ ባንክ በመግ...
የኢኮኖሚ ባለሙያው ዋሲሁን በላይ "ገንዘብ ማዳከምና ምንዛሬን በፍላጎትና አቅርቦት መመጠን ይለያያል" ይላሉ ውሳኔው የማይጠበቅ ነው ብዬ መናገር አልችልም። ግን በዚህ ፍጥነት መሆኑ ለእኔ አስደጋጭ ነው በሚል አሳባቸውን ያ...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በበጀት ዓመቱ ሰባት ነጥብ ቢሊዮን ዶላር ወይም ሲቀመጥ 402 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ። ትርፉ ካለፈው ወቅት ጋር ሲነጻጸር የአስራ አራት በመቶ ብልጫ አሳይቷል።ራሱን ለማብቃትና ተወዳዳሪነቱን ከ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የባንኩን የፖሊሲ ተመን መወሰን፣ የሰነዶች ግብይት ጨረታ መጀመር፣ የአንድ ቀን የብድር እና የገንዘብ አገልግሎት ማስተዋወቅና የባንክ ለባንክ የገበያ ሥርዓት ማስተዋወቅን ያካተተ አዲስ የፖሊሲ ማዕቀፍ በቅር...
– ባለሥልጣኑ የቡና የግብይት ሰንሰለትን በማሳጠር ችግሩን ሙሉ ለሙሉ መፍታቱን አስታውቋል አዲስ አበባ፡- ቡና ላኪዎች ለሚገዙት ቡና ክፍያ በወቅቱ ባለመፈፀማቸው ምክንያት ከአምራቾች ጋር እየተጋጩ መሆኑን ቡና አቅራቢዎች አ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ የገንዘብ ፖሊሲ ማዕቀፍ ይፋ አድርጓል፡፡ ብሔራዊ ባንክ አዲሱን የገንዘብ ፖሊሲ ማዕቀፍ አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ ፥ ለማዕቀፉ ተግባራዊነት የሚረዱ እርምጃዎችን ይፋ አድርጓል፡፡ ዛሬ ይፋ የተደረገው ...
ኢህአዴግ ወደሥልጣን ከመጣ ጀምሮ 30 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ከኢትዮጵያ በሕገ ወጥ መንገድ መሸሸቱን እና ገንዘቡንም ለማስመለስ መንግሥት ከባድ ሥራ ከፊቱ እንደሚጠብቀው ምሁራን ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) ...
የ2017 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት በጀት 971 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር ሆኖ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቧል፡፡ ከባለፈው ዓመት ጋር ሲነፃጸር የ21 ነጥብ አንድ በመቶ እድገት ማሳየቱም ተጠቁሟል፡፡ ለመደበኛ በጀት የዓመቱ ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የመንግሥት ባንኮች እና የመንግሥት የልማት ድርጅቶች እንደ “ተዛማጅ ወገኖች” እንደሚቆጠሩ ወስኗል። የባንኩ መመሪያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለተቋማቱ የሚሰጠውን የብድር መጠን እንዲገድብ የሚያስገድድ ነው። ...
የዜጎችን ህይወት ክፉኛ እየፈተነ ያለውን የዋጋ ንረት ምጣኔ በሚቀጥለው ዓመት በእጥፍ ለመቀነስ ማቀዱን የኢትዮጵያ መንግስት አሳውቋል፡፡የመንግስት ዕቅድ ዘንድሮ በአማካይ 25.5 በመቶ ገደማ የሆነውን የዋጋ ንረት ምጣኔ በሚቀጥለው ...
የባንኮችን ጓዳ ጎድጓዳ መንግሥትና ብሔራዊ ባንክ ሳይዘገዩ መፈተሽ ይኖርባቸዋል፣ ይገባቸዋል፡፡ በተለይም ባንኮች የሚያወጧዎቸው ሪፖርቶች ተዓማኒነታቸውን የጠበቁ መሆናቸዉን (Free From Window Dressing or Data C...
የማይረጥቡ ዓሳዎች የፋይናንስ ተቋማት መሪዎች ሙግት ሲሞገት! – በአመሐ ኃይለ ማርያም የዚህ ጽሑፍ ዋና ዓላማ ‹‹ለውጭ ተቋማት ክፍት የተደረገው የፋይናንስ ዘርፍና የኢትዮጵያ ባንኮች ሥጋት›› በሚል ርዕስ ግንቦት 4 ቀን 2016 ...

