ECONOMY
ኮንሮባንድ የሚያስገቡ ጡንቸኛ ሃብታሞች፣ በኮንትሮባንድ ያስገቡትን ደረሰኝ ቆርጠው አይሸጡም። እንደውም የማከፋፈል ስራ የሚሰሩት በደላሎች አማካይነት ነው። ያለ ደረሰኝ ከደላላ የሚገዙት የመርካቶ ቸርቻሪዎች "ደረሰኝ መቁረጥ ትክክል...
አነጋጋቲው ዶናልድ ትራምፕ በምርጫ የቅሰቀሳ ዘመቻቸው ወቅት፣ " በፍጹም ቢትኮይናችሁን አንዳትሸጡ " ሲሉ ጥሪ አስምተዋ ነበር፡፤ ያሉት አልቀረም ቢትኮይን ተስፈንጥሯል። የዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዜዳንት ሆኖ መመረጥ ለክሪፕቶ ...
የባንክ ሥራ ረቂቅ አዋጁ መንግሥት የፋይናንስ ዘርፉን ለውጭ ኢንቨስትመንት ክፍት ለማድረግ የወጣውን ፖሊሲ ወደ ተግባር እንደሚያሸጋግር ተገለጸ፡፡የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኢትዮጵያ ...
በ2017 በጀት የመጀመሪያ ሶስት ወራት በሰዓት ስድስት ሺህ 456 ነጥብ 65 ጊጋ ዋት ሰዓት ኢነርጂ መመረቱን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ።በሩብ ዓመቱ ከዓባይ ግድብ አንድ ሺህ 443 ነጥብ አምስት ሜጋ ዋት ኃይል መመንጨቱ ...
"ያለደረሰኝ አትሽጡ አልን እንጂ እቃ እንወርሳለን ያለ አካል የለም" የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በከተማዋ በርካታ ነጋዴዎች በግብር ከፋይነት ተመዝግበው ደረሰኝ የማይሰጡ በመሆናቸው እና ችግሩም በጣም እየ...
የገንዘብ ሚኒስቴር ዛሬ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና ለጉምሩክ ኮሚሽን በፃፈው ደብዳቤ ፍራንኮ ቫሉታ ከዛሬ ጀምሮ መከልከሉን ጠቅሷል፡፡የብር የመግዛት አቅም በገበያው እንዲወሰን ከተደረገ በኋላ ለተወሰነ ጊዜ የነዳጅ ተሽከርካሪዎች...
ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ስትራቴጂካዊ ብድር ሰጠች ወደ ስልጣን ከመጣ ከአጭር ጊዜ በሁዋላ የተቀነባበረ የጥላቻ ዘመቻ እየወረደበት፣ ከየአቅጣጫው ጦርነት የሚከፈትበት፣ ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር በማበር ጥቃት የሚሰነዘርበት፣ ሆን...
በቅርቡ ኢትዮ ቴሌኮም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ለኢትዮጵያውያን የአክሲዮን ሽያጭን ይፋ አድርጓል፡፡ ይህን ተከትሎም የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ነዋዮች ገበያ ሥራውን በሚቀጥለው ወር እንደሚጀምር አስታውቋል፡...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባንኮች እርስ በርሳቸው የሚበዳደሩበትን የገንዘብ ገበያ ይፋ አድርጓል። ብሔራዊ ባንኩ ዛሬ ባወጣው መግለጫ እንደ ተቆጣጣሪ አካልነቱ መመሪያና የሥነምግባር ደንብ በማውጣትና ባንኮች እርስ በርሳቸው ለሚያደርጉ...
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽንና ኦቪድ ግሩኘ የፒያሳ መልሶ ማልማት አካል የሆኑ ዘመናዊ የንግድ ሞሎችንና የመኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ።ስምምነቱን የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስ...
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ባለቤታቸውን አስከትለው ሩሲያ ገብተዋል። እሳቸውን ጨምሮ በርካታ መሪዎች የሚገኙበትና ካዛን በሚካሄደው የብሪክስ 2024 ጉባኤ በርካታ የሚጠበቁ ውሳኔዎችን ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። 16ኛ...
የናይል ወንዝ የትብብር ማሕቀፍ ባሳለፍነው ሳምንት ከእሁድ ጥቅምት ሦስት ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሥራ እንደገባ ይፋ መደረጉ ይታወሳል። ስምምነቱ ከ11ዱ የተፋሰሱ ሀገራት መካከል ስድስቱ ሀገራት መፈረማቸውን ተከትሎም ነው ወደ...
የአገራችን “ሃብታሞች” ወግ ከፍቶ ውስጡን ላየው ያስደነግጣል። “ገንዘብ ባለበት ሁሉ ጩኸት አለ” የሚለው አባባል በተለይ በኢትዮጵያ እውነት እንደሆነ ማረጋገጫም ነው። ጎልጉል ባገኘው መረጃ መሠረት የኢትዮጵያን የንግድ ሥርዓት ሲጋ...
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን በሻይ፣ በቡናና ቅመማቅመም ምርቶች ላይ ልዩ ትኩረት በማድረግ ከልማት ጀምሮ እስከ ለውጭ ገበያ /ኤክስፖርት/ ማቅረብና ገበያ ማስፋፋት ድረስ ትርጉም ያለው ሥራ እየሰራ ይገኛል:: በተለይም የእሴት ...
በኢትዮጵያ ከለውጡ በሁዋላ ከተገንቡ ታላላቅ ፕሮጀክቶች ከአባይ ግድብ ቀጥሎ ምን አልባትም አንደኛ እንደሚሆን የተነገረለት የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ከ"ሰበር" በላይ ሊስተጋባ የሚገባው ዜና ነበ። አገለግሎቱ የጨረሰ ባልስልጣን መሰናበቱ...
አምስት ባንክ ያልሆኑ ድርጅቶች የውጭ ምንዛሬ ግብይት እንዲያካሂዱ ፈቃድ ተሰጣቸው የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ አፈጻጸምን ተከትሎ በባንኮች ያለው የውጭ ምንዛሬ ክምችት በ80 በመቶ ጨምሯል - የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ የተሟላ የ...
'በቡና መፈልፈያና ማጠቢያ ኢንቨስትመንት ላይ ለሚሰማሩ ባለሀብቶች መንግስት ከሊዝ ነጻ መሬትና ብድር ያመቻቻል' - ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ የቡና ምርታማነትና ጥራት ማሻሻያ የንቅናቄ መድረክ በነቀምቴ ከተማ ተካሂዷል። መድረኩን ...
በቀን 150ሺህ ኩንታል የማምረት አቅም ያለውን የለሚ ብሔራዊ የሲሚንቶ ፋብሪካ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። ፋብሪካውን አስመልክቶ ” ይህ ሜጋ ፕሮጀክት የመንግሥታችን በፍጥነት፣ በግዝፈት እና በንፅህና...



