Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  የስንዴ አብዮት!! ኦባሳንጆ [ ኢትዮጵያ ልማት ላይ ነች] ሲሉ መመስከራቸው ብስጭት ፈጠረ
News

የስንዴ አብዮት!! ኦባሳንጆ [ ኢትዮጵያ ልማት ላይ ነች] ሲሉ መመስከራቸው ብስጭት ፈጠረ

Ethioreview newsEthioreview news—June 2, 2022
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የተባበሩት መንግስታት ከአስራ አምስት ጊዜ ላላነሰ ስብሰባ የተቀመጠለት የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር መቀመጫ የሆነውን መቀለን ረግጠው በተመለሱ ማግስት ባሌ ሲናና ወረዳ መታየታቸው ብስጭት መፍተሩ ተሰማ። ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ምሳሌ የሚሆን ልማት ላይ መሆኗን መመስከራቸው የስንዴን አብዮት ጉልበት ያሳየ ነው ተብሏል።

ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስር አብይ አህመድ በመሩት “ጉብኝት” የቀድሞው የናይጄሪያው ፕሬዝደንት ኦሊሴጎን ኦባሳንጆ በሲናና ወረዳ በ3 ሺህ 200 ሔክታር መሬት ላይ በክላስተር የለማውን የሥንዴ ማሳ መጎብነታቸው የተዘገበው በመንግስት መገናኛዎች ነው። የአፍሪካ ልማት ባንክና የዓለም ባንክ ሙሉ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ቃለ የገቡለትን የስንዴ እርሻ ኦባሳንጆ ” ለአፍሪካ ምሳሌ የሚሆን” ሲሉ ምስክርነታቸውን አሰምተዋል።



የስንዴ ፖለቲካ አስቀድሞ የገባቸው አብይ አሕመድ በቅርቡ ለፓርላማ ” ስንዴ ኤክስፖርት ማድረግ እንጀምራለን” በሚል ሲናገሩ ማታ ማታ “የዛሬ” እያሉ የሚተቹ ሲሳለቁባቸው ነበር። ከተቅላይ ሚኒስትሩ እግር እገር ስር እየተከተሉ ስራቸውን ሊያቆሽሹ የሚሞክሩትን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማታ የሚጮሁ እንቁራሪቶች ብዙ እንደሚመስሉ፤ ግን ሲያጠምዷቸው ከሶስት እንደማይበልጡ የሚናገረውን ምሳሌ ጠቅሰውላቸው እንደነበር አይዘነጋም።

[jetpack_subscription_form show_subscribers_total=”false” button_on_newline=”false” custom_font_size=”16px” custom_border_radius=”0″ custom_border_weight=”1″ custom_padding=”15″ custom_spacing=”10″ submit_button_classes=”has-vivid-red-border-color has-background has-vivid-red-background-color” email_field_classes=”has-vivid-red-border-color” show_only_email_and_button=”true” success_message=”Success! An email was just sent to confirm your subscription. Please find the email now and click ‘Confirm Follow’ to start subscribing.”]

“ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ እያከናወነች የሚገኘው ስራ አበረታችና ለበርካታ የአፍሪካ ሀገራት ተሞክሮ መሆን የሚችል ተግባር ነው” ሲሉ ምስክረነታቸውን እዛው ማሳው ላይ ሆነው የሰጡትይ አደራዳሪ፣ “ይህን ማለታቸው ከድርድሩ ጋር ምን ያገናኘዋል” በሚል ቁጣቸውን የገለጹባቸው ድምጻቸውን ያሰሙት ወዲያው ነው።

More stories

ሩሲያ የቀጠናውን ደህንነት ለማስጠበቅ ኢትዮጵያ የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች

April 11, 2021

ባሕር ዳር – በሕገ ወጥ መንገድ በግለሰብ ቤት በበርሜል የተከማቸ ነዳጅና ቤንዚን ተያዘ

February 3, 2021

በትህነግ ሽንፈት ዋዜማ- የአሜሪካ ወታደሮች ከወር ተኩል በኋላ ወደ ጅብቲ ይጓዛሉ

November 29, 2021

ከታሪክ ተምረን በክብርና በአንድነት እንኖራለን!

April 27, 2021

ስለጀመሩት ድርድር ልክ ዶክተር ለገሰና አምባሳደር ዲና እንዳሉት የጦርነቱ ሁኔታ መሻሻሉን፣ ሰብአዊ እርዳታ በብዛት መግባቱን፣ በጥቅሉ መሻሻል መታየቱንና ይህን መሻሻል ወደ ሚጸና የተኩስ አቁም ስምምነት ለማሸጋገር እንደሚተጉ፣ ነገር ግን ጊዜ እንደሚወስድ ከመግለጽ ውጪ ሌላ የተለየ አስተያየት አልሰጡም። ባንክና ኤሌክትሪክ መስለ አገልግሎቶች እንዲጀመሩ ቀደም ሲል ጀምሮ ሲሰማ የነበረውን ከመሰረታዊ መግባባት በሁዋላ ሊተገበር የሚችል አሳብ በድጋሚ ገልጸዋል። ኦባሳንጆ ለቢቢሲ ይህን ብለው ሲያበቁ በስንዴ ማሳ ውስጥ የአገሪቱ የደህንነት ሹም ባሉበት መታየታቸው ” በአፍሪቃ ቀነድ ዙሪያ መክረናል” ላሉት ክፍሎች በሽታ እንደሆነ ተሰምቷል።

Africa has what it takes to feed itself, ADB chief tells G7 development ministers

Africa has what it takes to feed itself, ADB chief tells G7 development ministers

Ethiopia no longer imports wheat, thanks to climate resilient technology from the African Development Bank’s TAAT program Ethiopia’s wheat production skyrockets to 2.6 million metric tons, plans to export to Kenya, Djibouti in 2023 Amid a looming…

“የአፍሪካ ሀገራት ለግብርናው ዘርፍ ትኩረት ሰጥተው ከሰሩ የምግብ ዋስትናቸውን ከማረጋገጥ ባሻገር ምርታቸውን ለውጭ ገበያ በማቅረብ ኢኮኖሚያቸውን ሊያሻሽሉ እንደሚችሉም ይህ ምስክር ነው” ሲሉ ለአገር ውስጥ ሚዲያዎች ያስታወቁት ኦባሳንጆ፣ ይህ አስተያየታቸው ከተሾሙበት ሃላፊነት የስራ ድርሻ ጋር አንዳችም ግንኙነት እንደሌለው ጠቅሰው ነቀፌታ ሰንዝረዋል። ትህነግም ደስተኛ እንዳልሆነ ቢሰማም በኦፊሳል ኦባሳንጆ ማሳ ጎብኝተው ” በሶፍ ኦማር ዋሻ ውስጥ ከቀረጻና ሳተላይት እይታ ውጪ ሆነው መሜስጠራቸው ሴራ ነው” ሲል አልተሰማም።

አፍሪካ በምግብ ምርት ራሷን ትችላለች። ኢትዮጵያን ተመልከቱ የስንዴ ምርቷን በታላቅ እመርታ ወደ 2.6 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን አሳድጋዋለች። በሚቀጥሉት ጥቂት አመታት ኢትዮጵያ ለጎረቤቶቿ ስንዴ ኤክስፖርት የምታደርግ ሀገር እንደምትሆን እርግጠኞች ነን። የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትዮጵያ ግብርና እመርታ ደጋፊ በመሆኑ ኩራት ይሰማዋል።
አኪንውሚ አዲሳን የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት

በ42 ሺህ 901 ሔክታር መሬት ላይ ተንጣሉ እስክስታ የሚወርደውን የስንዴ ነዶ ሲጎበኙ ” የደህንነት አለቃው አቶ ተመስገን ምን ይሰራሉ? ስንዴና እሳቸውን ምን አገናኛቸው” ሲሉ የጠየቁ ነገሩ ሌላ እንደሆነ፣ ለዓለም እንዲተላለፍ የተፈለገው አሳብና ዜናም የተለየ እንደሆነ ይገምታሉ።

ኦባሳንጆ በተሾሙበት የስልጣን ማዕቀፍ መቀለ እንደሆኑ በተገለጸ ማግስት ከኢትዮጵያ ባለስልጣናትና የደህንነት ሹም ጋር ማሳ እየጎበኙ መነጋገራቸው በትህነግ ላይ እየላላ የሄደ ጉዳይ መኖሩን እንደሚያሳይም የገለጹ አልታጡም። በተቃራኒ ግን ትህነግ ገና ከጅምሩ ” አልጣሙኝም” ያላቸውን ሰው ያወግዛል የሚል ግምት የሰጡ አሉ። እነዚህ ክፍሎች የቀድሞውን የናይጀሪያ ፕሬዚዳንት “ቺምፓንዚ” ሲሉ የትህነግ ደጋፊዎች መሳደባቸውንም ያስታውሳሉ።

የአፍሪካና የዓለም ባንክ አይናቸውን እንዳጠገበው የመሰከሩለት የስንዴ እርሻ ይበልጥ ሜካናይዝድ እንዲሆን፣ በሌለኦችም አካባቢዎች እንዲሰፋ ድጋፍ እንደሚያደርጉ በገለጹበት ቅጽበት፣ ኦባሳንጆ ” በኢትዮጵያ ከጦርነቱ ዜና በተለየ በልማት ላይ የሚሰራዉ ስራ ጎልቶ የወጣ ነው” ማለታቸው የአብይን መንገድ ስልትና ስሌት ሲረግሙ ለነበሩ ራስ ምታት፣ ለአድናቂዎቻቸው ደግሞ ” ልክ ነኝ” የሚል ምላሽ የሚያሰጥ ሆኗል።

  • ብሔራዊ ጥቅምን አሳልፎ ለመስጠት የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ባለድርሻ ሊሆኑ አይገባም – በለጠ ሞላ
    ብሔራዊ ጥቅምን ለታሪካዊ ጠላቶች አሳልፎ ለመስጠት የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ አውድ ውስጥ ባለድርሻ ሊሆኑ አይገባም አሉ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ሊቀ መንበር በለጠ… Read more: ብሔራዊ ጥቅምን አሳልፎ ለመስጠት የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ባለድርሻ ሊሆኑ አይገባም – በለጠ ሞላ
  • ለክቡር የኢፌዴሪ ማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝና ሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸው የቀረበ ጥሪ
    By Tesfaye Kebede የዛሬ አራት ዓመት የዩክሬን ሩሲያ ጦርነት በጀመረበት ሰሞን (እ.ኤ.አ. በ2022) በደቡብ ኦሞ እና በኦጋዴን የሚገኘውን ሰፊ የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት በመጠቀም፣… Read more: ለክቡር የኢፌዴሪ ማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝና ሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸው የቀረበ ጥሪ
  • ስምረት ፓርቲ የትግራይ ወጣት ለትህነግ ጀርባ መስጠቱን አስታወቀ
    የጠቅላይ ሚኒስትሩ ማብራሪያ የፌዴራል መንግሥት ለትግራይ ክልል ዘላቂ ሰላም፣ ልማትና የሕዝብ ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ያለውን ጽኑ አቋም በግልጽ ያሳየ ነው – ስምረት ፓርቲ ጠቅላይ… Read more: ስምረት ፓርቲ የትግራይ ወጣት ለትህነግ ጀርባ መስጠቱን አስታወቀ
  • “የስምምነቶች ሁሉ እናት” ህንድ እና የአውሮፓ ህብረትታሪካዊ የንግድ ስምምነት አደረጉ
    አዲስ ሪፓርተር፡- ሕንድ እና አውሮፓ ከሃያ ዓመት በላይየፈጀውን የነፃ ገበያ ንግድ ስምምነት ድርድር በኒው ዴልሂየጋራ ንግድ ስምምነቱን በመፈራረም መቋጫ አግኝቷል። ይህስምምነት በአጠቃላይ የሁለት ቢሊዮን… Read more: “የስምምነቶች ሁሉ እናት” ህንድ እና የአውሮፓ ህብረትታሪካዊ የንግድ ስምምነት አደረጉ
NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
በትግራይ ታዳጊዎቹ የት ነው ያሉት?
Egyptian, Sudanese Generals Plotting with TPLF to Launch Another Catastrophic War
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2