Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  አፍሪካ በጤናና በምግብ ያለባትን ቸግር በዘላቂነት ለመፍታት
News

አፍሪካ በጤናና በምግብ ያለባትን ቸግር በዘላቂነት ለመፍታት

Ethioreview newsEthioreview news—February 15, 2023
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

አፍሪካ የጤና እና የምግብ ችግሯን በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችሉ ተግባራት እያከናወነች መሆኑን የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ገለጹ። 42ኛው የአፍሪካ ሕብረት የአስፈፃሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ ተጀምሯል።

የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት አፍሪካ በቱርክዬ እና ሶርያ በደረሰው ተፈጥሯዊ አደጋ ሀዘናቸውን በመግለፅ አስጀምረዋል። ሊቀ-መንበሩ አፍሪካ ጤና እና ስነ-ምግብ ቁልፍ የሕብረቱ ስራዎች አድርጋ በቀዳሚነት እየሰራች መሆኑን ገልፀዋል።

የአፍሪካ በሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር ማዕከል እና የአፍሪካ መድሀኒት ኤጀንሲ መቋቋማቸው ይህን ጥረቷን ለማሳካት ብሎም ከጥገኝነት ለመላቀቅ እንደሚያስችላት ጠቅሰዋል። በጤና አጠባበቅ እና በስነ-ምግብ ራስን ለመቻልም አገራት በጋራ ሊሰሩ እንደሚገባ ተናግረዋል። በኢኮኖሚ በኩል አፍሪካ የንግድ ግብይት ለማሳለጥ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ትግበራም ለማፋጠን እየተሰራ ነው ብለዋል።

በአፍሪካ ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋት፣ ያላትን ሃብቶች አሟጣ ለመጠቀም፣ ዲጂታላይዜሽንን ለማፋጠን፣ የዕውቀት ሽግግር ለመፍጠር በትኩረት ይሰራል ነው ያሉት።

More stories

“ዛሬ እኛ ነን ነገ ደግሞ እናንተ ትሆናላችሁ” ቀዳማዊ ኀይለ ሥላሤ

May 5, 2023

ሰላም፣እርጋታና የዜጎች ደህንነት ለኢትዮጵያውያን ፍትሃዊ እድገት ወሳኝ ናቸው – በአሜሪካ የህዝብ ዲፕሎማሲ አማካሪ ምክር ቤት

May 17, 2021

ትግራይ በራሷ ልጅ አንደበት ምስክርነት

June 28, 2021

“ኑ ! የወልቃይት ምድር ነጻ ወጥቷል” በስደት የሽሽት ኑሮ ላይ የነበሩ አማሮች ወደ ወልቃይት ጠገዴን ሰቲት ሁመራ ተመለሱ

June 17, 2021

በአህጉራዊ ሰላምና ደህንነት በኩል ደግሞ የአፍሪካ ችግር በአፍሪካ የመፍታት ማዕቀፍ ኢትዮጵያን ጨምሮ በበርካታ አገራት በሕብረቱ መሪነት ሰላም የማረጋገጥ ስራዎች እየሰራ መሆኑን ገልፀዋል።

የውጭ ጣልቃገብነት ለችግሮቹ መባባስ እንጂ መፍትሔ እንደማይሆን ገልፀው፣ በሱዳን፣ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ በሊቢያ፣ በጊኒ ቢሳው፣ በሶማሊያ፣ በማሊ፣ በቡርኪናፋሶ የተከሰቱ የሰላም ችግሮች እንዲፈቱ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን በድርድርና በሌሎች አማራጮች ወሳኝ ሚና ስለመጫወቱ አንስተዋል።

ሊቀመንበሩ የአፍሪካ ችግር በአፍሪካ መፍትሔ በሚለው መርህ አህጉራዊ የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት እንዲፈቱ እንደሚሰራ አረጋግጠዋል። የአፍሪካ ህብረት ጥረቶችን አባላቱና አጋር አገራት ድጋፋቸውን እንዲያጠናክሩ ጥሪ አቅርበዋል።

በወጣቶችና ሴቶች ፋይናንስ አካታችነት ረገድ በተለይም የ2063 የአፍሪካ አጀንዳ ዕውን ለማድረግ በሚያስችሉ ፕሮጀክቶች ላይ በትኩረት እንደሚሰራ ተናግረዋል። ተለዋጭ በሆነው ዓለም አቀፋዊ ፖለቲካ አፍሪካ በመከባበር እና በጋራ ተጠቃሚነት መርህ ላይ የተመሰረተ የባለብዙ ወገን ትብብሮችን እንደምታጠናክር ገልፀዋል። ምክር ቤቱ በ45ኛው የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎች መደበኛ ስብሰባ በቀረቡ አጀንዳዎች ላይ ይወያያል።

ለአብነትም በሕብረቱና ተጠሪ ተቋማቱ ዓመታዊ ሪፖርት፣ የአፍሪካ መድኃኒት ኤጀንሲ ማቋቋም ሂደት፣ የአፍሪካ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ማዕከል ስራ ማስጀመር ሪፖርት፣ የ2022 የአፍሪካ ስነ-ምግብ ፍኖተ ካርታ ሪፖርት ያደምጣል። እንዲሁም የ2013 የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ ንግድ ቀጣና ትግበራ ማፋጠን መሪ ቃልን የማፅደቅ ጉዳዮች ላይ እንደሚወያይ ይጠበቃል። በተመሳሳይ የተለያዩ የስራ ኃላፊዎች ምርጫ እንደሚደረግ ይጠበቃል።

የአፍሪካ ሕብረት ስራ አስፈፃሚዎች ምክር ቤት የአባል አገራትን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮችን ያቀፈ ነው ሲል ኢዜአ ዘግቧል

POLITICS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ዜና አፍሪካ ህብረት – አውሮፓ ለአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና እውን መሆን ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገለጹ፤
አፍሪካ የፓን አፍሪካኒዝምን የወጣት መሪዎች ጉባኤ እንዲኖራት ኢትዮጵያ አሳብ አቀረበች፤ የፓን አፍሪካኒዝም ፎረምን ሊያካሂድ ሊካሄድ ነው
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2