Skip to content
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  SOCIETY  የፕሮስቴት እጢ ምልክቶችና ህክምናው
SOCIETY

የፕሮስቴት እጢ ምልክቶችና ህክምናው

Ethioreview newsEthioreview news—November 10, 2023
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ፕሮስቴት እጢ በወንዶች ፊኛ በታች የሚገኝ ተፈጥሯዊ የሰውነት አካል ነው ፡፡

በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ዩሮሎጂ ትምህርት ክፍል ረዳት ፕሮፌሰር የሆኑት ዶ/ር መሀመድ አብዱልሀዚዝ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ ÷የፕሮስቴት እጢ ዋነኛ ተግባር የዘር ፈሳሽ በማመንጨት ወደ ፊት ለፊት እንዲወጣ በማገዝ ለመራቢያነት ማገልገል እንደሆነ ተናግረዋል፡፡

የበሽታው መንስኤ ብለን የምንጠራቸው ምክንያቶች አብዛኛዎቹ ተፈጥሯዊ መሆናቸውንም ነው በቆይታቸው የገለጹት፡፡

እጢው በወንዶች ላይ ብቻ የሚገኝ እንደመሆኑ መንስኤው በጾታ ወንድ መሆን ሲሆን÷ እጢው ሊያድግ የሚችልባቸው ጊዚያቶችም አንደኛው ምክንያት አንድ ወንድ ለአቅመ አዳም ሲደርስ መሆኑን እና ሁለተኛው ምክንያት ደግሞ እድሜው በ50ቹ የእድሜ ክልል ውስጥ ሲገባ ነው ይላሉ፡፡

More stories

ወገኛ ምርኮዎች !!

August 27, 2021

በዓለም ባንክና በኢትዮጵያ መንግሥት የሚተገበር የ550 ሚሊዮን ዶላር ፕሮጀክት ዛሬ በይፋ ይጀመራል

January 29, 2022

በድንገተኛ የሞተር ብልሽት የፖላንድ አውሮፕላን አዲስ አበባ አረፈ

September 18, 2021

ኤርትራዊያን ስደተኞች “አሸባሪው ወራሪሃይል ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ፈጽሞብናል” ሲሉ የዓለም ሕብረተሰብ ተማጸኑ

February 23, 2022

ሌላኛው መንስኤ ቤተሰብ ውስጥ በፕሮስቴት እጢ ምክንያት የጤና ችግር ያጋጠመው የቤተሰብ አባል ሲኖርም በዘር ምክንያት የመጋለጥ እድል እንደሚኖረውም ያነሳሉ፡፡

በተጨማሪም÷ አንድ በጾታ ወንድ የሆነ ሰው የስኳር ፣የደም ግፊት፣የኮሌስትሮል መብዛትና የክብደት ከመጠን በላይ መጨመር ካለ ተጋላጭነቱ ሊሰፋ እንደሚችል ገልጸዋል፡፡

የእጢው እድገት ችግር ላያመጣ የሚችልበት አጋጣሚ ብዙ ቢሆንም አንዳንድ ጊዜ ደግሞ የጤና ችግር በሚፈጥር መልኩ የሚያስቸግርበት አጋጣሚ እንደሚፈጠር ይጠቅሳሉ፡፡

የጤና ችግር የሚፈጠርበት ምክንያት የእጢው መገኛ የሽንት ፊኛ አንገት ላይ በመሆኑ የእጢው ማደግ ቀጥታ ከመሽናት ችግር ጋር ሊያያዝ ስለሚችል እንደሆነም ያስረዳሉ፡፡

የፕሮስቴት እጢ ምክንያት የሚመጣው የጤና ችግር የሚከተሉትን ምልክቶች እንዳሉት የሚገልጹት ዶ/ር መሀመድ ሽንት ለማጠራቀም መቸገር (ቶሎ ቶሎ መሽናት)፣ሲሸኑ የማቃጠል ስሜት መሰማት፣ለመሽናት መቸገር ፣ሽንት በደምብ ያለመፍሰስ፣ የሽንት መቆራረጥ የመሳሰሉት በዋነኝነት እንደሚጠቀሱ ገልጸዋል፡፡

የፕሮስቴት እጢ ቀላልና ከባድ ህመሞች የሚያስከትል ሲሆን÷ እንደ ችግሩ ሁኔታ መፍትሔውም የሚለያይ እንደሆነም ተናግረዋል፡፡

ቀለል ያሉ የፕሮስቴት እጢ ችግሮች በምክርና በክትትል ሊሻሻሉ የሚችሉ እንደሆኑ የሚገልጹት ዶ/ር መሀመድ ከበድ ያሉት ደግሞ የህክምና እገዛ የሚፈልጉ ማለትም በመድሃኒትና በቀዶ ጥገና ጭምር የሚታገዙ እንደሆኑ ያነሳሉ፡፡

እጢው ከበድ ያለ ህመም ወደ ማስከተል ደረጃ ደርሶ የህክምና ክትትል ካልተደረገ ግን እንደ የኩላሊት ስራ ማቆምና ወደ ሌሎች ውስብስብ ችግሮች ሊያመራ ስለሚችል ከላይ የተጠቀሱትን የህመሙ ምልክቶች የሚያሳይና በተለይ ደግሞ እድሜው በ50ቹ የእድሜ ደረጃ ላይ ያለ ወንድ የጤና ባለሙያ ሊያየው እንደሚገባም ይመክራሉ፡፡

FBC


  • አስጨናቂዋን ሰዓት ወደ ደስታ የቀየረው የኢትዮጵያዊያን የሕክምና ባለሙያዎች ስኬት
    መነሻው ቀላል ነው፡፡ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን፡፡ “UTI” ይሉታል የጤና ባለሙያዎች፡፡ ለዚህ ምርመራ ነበር ታካሚዋ ጤና ጣቢያ የሄደችው፡፡ ቢሆንም ግን ከሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽኑ ተጨማሪ… Read more: አስጨናቂዋን ሰዓት ወደ ደስታ የቀየረው የኢትዮጵያዊያን የሕክምና ባለሙያዎች ስኬት
  • በ2018 ጓደኞቼ ዩኒቨርስቲ ይገባሉ፤ በድህነት ከተማ ሄዶ መማር ይልቻለው ታዳጊ ለቅሶ!
    “የአስረኛ ክፍል ተማሪ ነኝ። ላለፉት ሁለት ዓመታት ወደ ትምህርት ቤት አልሄድኩም። ትምህርት ባይቋረጥ ኖሮ በሚቀጥለው ዓመት ወደ ዩኒቨርሲቲ የምገባበት ጊዜ ነበር። ቤተሰቦቻቸው የገንዘብ… Read more: በ2018 ጓደኞቼ ዩኒቨርስቲ ይገባሉ፤ በድህነት ከተማ ሄዶ መማር ይልቻለው ታዳጊ ለቅሶ!
  • “በጠለምት ወረዳ በዝናብ እጥረት ሳቢያ እንስሳት እየሞቱ ነው፤ ሕዝብ እየተሰደደ ነው”
    “ትርጉም አልባ” በሚባልና ሕዝቡን ባሰላቸ ጦርነት ሳቢያ አማራ ክልል ቁልቁል እየሄደ እንደሆነ ሕዝብ አደባባይ ወጥቶ እየተናገረ ነው። ዝርፊያ፣ እገታ፣ የመዘዋወር ማዕቀብ፣ የማዳበሪያና የተለያዩ… Read more: “በጠለምት ወረዳ በዝናብ እጥረት ሳቢያ እንስሳት እየሞቱ ነው፤ ሕዝብ እየተሰደደ ነው”
  • ማርታ አምስት ቀን በላስቲክ ጀልባ በባህር – ደባርቅ፣ ጣሊያን፣ ኖርዌይ፣ አዲስ አበባ – የባከነ ሕይወት
    የዛሬ እንግዳችን አስከፊውን የሕገወጥ ስደት ገፅታ ታስቃኘናለች። ‹‹ሕይወታችንን የሚያሻሽልልን አንዳች ተዓምር እናገኛለን›› በሚል ቀቢፀ ተስፋ ባሕር ማዶን መናፈቅ ማቆም እንደሚገባን ልቦለድ ከሚመስለው የግል… Read more: ማርታ አምስት ቀን በላስቲክ ጀልባ በባህር – ደባርቅ፣ ጣሊያን፣ ኖርዌይ፣ አዲስ አበባ – የባከነ ሕይወት
  • ጡት የሚያሳድጉ ኢምፕላንቶች ምን ስለሚያስከትሉ ነው ብዙ ሴቶች ከሰውነታቸው እያስወጧቸው ያሉት?
    የ32 ዓመቷ ዩክሬናዊት ካታሪና ክሩፒካ የጡቷን መጠን ለመጨመር በቀዶ ሕክምና የገባላትን ኢምፕላንት እንዳስወጣች በማኅበራዊ ሚዲያ ስትናገር በርካቶችን አስገርሟል። የሰውነትን ቅርጽ ወይም መጠን ለመለወጥ… Read more: ጡት የሚያሳድጉ ኢምፕላንቶች ምን ስለሚያስከትሉ ነው ብዙ ሴቶች ከሰውነታቸው እያስወጧቸው ያሉት?
SOCIETY
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ጃዋር መሐመድ ወደ ብልጽግና ኦፌኮን ይዞ? የዳሬ ሰላሙ ንግግር መግባባት እየታየበት ነው
የዲጂታል መለያና የዲጂታል ግብይት በኢትዮጵያ በስፋት ሳይዳረስ ከወዲሁ ጥርሱን እየሳየ ነው፤ የኢትዮጵያን ማንነት የገዙ ተጨንቀዋል
Related posts
  • Related posts
  • More from author
SOCIETY

አስጨናቂዋን ሰዓት ወደ ደስታ የቀየረው የኢትዮጵያዊያን የሕክምና ባለሙያዎች ስኬት

August 23, 2025
News

በ2018 ጓደኞቼ ዩኒቨርስቲ ይገባሉ፤ በድህነት ከተማ ሄዶ መማር ይልቻለው ታዳጊ ለቅሶ!

August 22, 2025
SOCIETY

“በጠለምት ወረዳ በዝናብ እጥረት ሳቢያ እንስሳት እየሞቱ ነው፤ ሕዝብ እየተሰደደ ነው”

August 18, 2025
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • INTERVIEW
    • law
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • ያበደው
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2