Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  SOCIETY  ማኀበራዊ ሚዲያ በተማሪዎች ውጤት ተጽኖ ይኖረው ይኾን?
SOCIETY

ማኀበራዊ ሚዲያ በተማሪዎች ውጤት ተጽኖ ይኖረው ይኾን?

Ethioreview newsEthioreview news—September 29, 2024
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የጋዜጠኛነት እና ሥነ ተግባቦት መምህር እና ተመራማሪ እንዳሉት በቅርቡ በተማሪዎች የማኀበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ዙሪያ ጥናት ሠርተዋል።

የማኀበራዊ ሚዲያን ያለገደብ በሚያዘወትሩ 101  የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች ላይ በሠሩት ጥናት ተማሪዎቹ የማኀበራዊ ሚዲያን  አዘውትረው ከመጠቀማቸው በፊት  የነበራቸው የእንግሊዝኛ፣ ሒሳብ እና ኬሚስትሪ ከ60 እስከ 65 በመቶ የነበረው አማካይ ዝቅተኛ ውጤት ከነበረበት ወደ 45 በመቶ አሽቆልቁሏል ይላል።

በተመሳሳይ የእነዚህ ተማሪዎች ከፍተኛ  ውጤት በአማካይ ከ80 እስከ 90 በመቶ የነበረ ሲኾን ትኩረታቸውን ማኀበራዊ ሚዲያ ላይ በማድረጋቸው ወደ 70  እና 75 በመቶ ዝቅ ማለቱ ተመላክቷል።

በአንጻሩ የማኀበራዊ ሚዲያን በተገደበ ሁኔታ ለትምህርታቸው በአጋዥነት ከሚጠቀሙት 101  የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤታቸው በየጊዜው ተሻሽሏል። በመኾኑም መቶ በመቶ ያስመዘጉ ተማሪዎች መኖራቸውን ጥናቱ አመላክቶ ዝቅተኛው ደግሞ በአማካይ ከ80 እስከ 85 በመቶ ኾኖ ተመዝግቧል ብሏል ጥናቱ።

አጥኝው እንዳሉት ታዲያ  ወላጆች፣ አሳዳጊዎች እና መምህራን ተማሪዎቻቸው የማኀበራዊ  ሚዲያን ለትምህርት ተግባር ብቻ እንዲያውሉት በመወያዬት መገደብ ካልቻሉ በውጤታቸው ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ  ያሳርፋል፤ ሕይዎታቸውንም በማበላሸት ወደ አልተፈለገ አቅጣጫ እንደሚወስዳቸው የጥናቱ ውጤት  አመላክቷል።

ችግሩን ማስተካከል የሚቻለው በየትኛውም ደረጃ  ባሉ የትምህርት ተቋማት የሚማሩ ተማሪዎችን ባሕርይ  በመግራት ነው ብለዋል።

የሥነ ልቦና መምህር  እና አማካሪ ማሞ አበበ ወላጆች ልጆቻቸው የማኀበራዊ ሚዲያ አጠቃቀማቸውን መከታተል እንዳለባቸውም ነው የተናገሩት።

አቶ አበባው የተባሉ የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ እና የተማሪ ወላጅ “ልጆቼ የእጅ ስልካቸውን ኾነ ቤት ውስጥ ያለውን ኮምፒዩተር ለትምህርታቸው አጋዥ ብቻ እንዲጠቀሙበት ተግባብተናል፤ የሚዝናኑትም  በፕሮግራም ነው፤ በመኾኑም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ የነበረው ልጄ ከ500 በላይ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤትም አስመዝግቧል ” ብለዋል።

ሜሎና የተባለች ተማሪ እንዳለችው እሷ ከትምህርቷ ይልቅ የማኀበራዊ ሚዲያን በማዘውተሯ ውጤቷ  እንዳሽቆለቆለ ተናግራለች። “በዚህ ሁኔታ መቀጠሉ ስለማያዋጣኝ በ2017 የትምህርት ዘመን ማኀበራዊ ሚዲያን ከትምህርት ውጭ ላለመጠቀም ለራሴ ቃል ገብቻለሁ” ብላለች።

አቤል የተባለው ተማሪም በሜሎና ሐሳብ ይስማማል። “እኔ እና ጓደኞቼ ስንገናኝ የምንወያዬው ማኀበራዊ ሚዲያ ላይ ስለተጋራው ቲክ ታክ፣ የእግር ኳስ ጨዋታ ወይም ቪዲዮ ነው፤ በመኾኑም ትምህርታችንን አዘናግቶናል፤ ወደ ቀልባችን መመለስ አለብን” ነው ያለው።

(አሚኮ)

SOCIETY
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
የሞባይል ባንኪንግ እና የኢንተርኔት ባንኪንግ ማጭበርበር
የአጋች ታጋች ድራማ በባህርዳር፤ ታዳሚዎች ሙሽሮችን ይጠብቃሉ፣ አጋቾች ሙሽሮችን አንቀው 3 ሚሊዮን!!
Related posts
  • Related posts
  • More from author
SOCIETY

አስጨናቂዋን ሰዓት ወደ ደስታ የቀየረው የኢትዮጵያዊያን የሕክምና ባለሙያዎች ስኬት

August 23, 2025
News

በ2018 ጓደኞቼ ዩኒቨርስቲ ይገባሉ፤ በድህነት ከተማ ሄዶ መማር ይልቻለው ታዳጊ ለቅሶ!

August 22, 2025
SOCIETY

“በጠለምት ወረዳ በዝናብ እጥረት ሳቢያ እንስሳት እየሞቱ ነው፤ ሕዝብ እየተሰደደ ነው”

August 18, 2025
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2